Replying to @Kiyya1988 @OromoAmerican
በወቅቱ ኢትዮጵያውያን እየገዙ ነው የምባሉ ለኢትዮጵዊነት ታማኝነታቸውን ምሳየት ያለባቸው ይመስላል‼️‼️
ለዚህ ማረጋገጫቸው ኦሮሞዎችን በተለየ ሁኔታ ማሰቃየት ነው‼️‼️ሌላ ትርጓሜ የለውም‼️‼️
17
Replying to @solassefa
አቶ ሰለምን, አንድነገር ላይ እንግባባ
የሰው ልጆች ህይወት በከንቱ እየጠፋ ነውና ሁላችንም ልናፍርበት ይገባል‼️
በሌላ በኩል ከዚህ አረመኔያዊ ጭካኔ ጀርባ ማን እንዳለ በማይታወቅበት ሁኔታ ላይ ሆነን ለፖለቲካ ፍላጎት ማሾለኪያ ማዋል የለብንም‼️
54
Replying to @solassefa
የወቅቱን የፌዴራል ስርዓትን ለማጠልሸትና ዜጎች በስርዓቱ ላይ እንድማረሩ ለማድረግ እራሳችሁ የምትፈፅሙ የአረመኔያዊት ሸር አለመሆኑን እንዴት እንወቅ⁉️
Replying to @magattew
Africa’s dependency on NGOs is a longstanding and persistent challenge for the continent in multiple ways‼️‼️
12
Replying to @newsermon @SeenaaJimjimo
Ani waan ta’e ha ta’u, dhuunfaa kiaaf waan taphadhu hin qabu.
Garuu, eenulee yo taatani furgugeen issin darbitaan hundi firaafi foon kia waan rukutuufi, ta’ee ilaalun nara hin jiru.
Tokko ka’ee Irrecha galaana diimaan wolqaba.
Issin ho⁉️ Maal jedha jirtu⁉️
1
48
Replying to @SeenaaJimjimo @newsermon
Ijooleefi taphaa
Sinbraafi lubu’u jedhan
Maaltu isiniiti bu’e?
Oromoon yeroo tapha akkana taphaatu irra jira addha⁉️
1
40
Replying to @newsermon @addisstandard
You mean Oromia regional state?
In any case, only upon request by the Kenyan government‼️
11
Replying to @alatesh_alatesh @getachew_temare
ይህ ኩሩ ህዝብ በማንም ብሆን በማን ሰላሙንና መደበኛ ህይወቱን መልሶ እንድመራ በማገዝ በቅንነት መካስ አለበት‼️
TPLF ያን ዕድል አሳልፎ የሰጠ ይመስላል‼️
ለብልፅግናና አጋሮቹም ዘላቂ ድል የሚሳካው ለትግራይ ህዝብ በምሰጡት ክብር ብቻ ነው‼️
75
Replying to @zebaro2 @alemayehuGeda
Won‘t this be a completely wrong hope that essentially masks the real problems of the country for multiple reasons?
1
16
አንተ እንደምትለው ኦሮሞ እንደ ብሄር ከጭቆና ወጥቶ ከሆነም ከ8 ዓመታት ወዲህ ነው ማለትህ ትልቅ ስህተት ይመስለኛ‼️‼️
በሰሞኑ የOLA ውሳኔ በኦሮሞ ህዝብ ላይ የባሰ መከራ ልከተል ይችላል ለማለት ፈልግህ ከሆነ ሌላ እገላልፅን ብትመርጥ ይሻል ነበር‼️
1
የብልፅግና መንግስትን በዛው ልክ ካልታገለ በኔ አረዳድ የታማበትን የጥበትና የዘርኝነት ውንጀላን እውን እያደረገና እየኖረ ነው‼️
የጥቂት ኦሮሞዎች በስልጣን ቁንጮ መቀመጥ ኦሮሞን ከነበረበት መከራ አላላቀቀውም‼️
1
3
