Addis Ababa Traffic Managment (@AARTMA1) header
Addis Ababa Traffic Managment (@AARTMA1) profile picture
Joined December 2018
Photo by Addis Ababa Traffic Managment (@AARTMA1)Photo by Addis Ababa Traffic Managment (@AARTMA1)Photo by Addis Ababa Traffic Managment (@AARTMA1)Photo by Addis Ababa Traffic Managment (@AARTMA1)Photo by Addis Ababa Traffic Managment (@AARTMA1)Photo by Addis Ababa Traffic Managment (@AARTMA1)Photo by Addis Ababa Traffic Managment (@AARTMA1)Photo by Addis Ababa Traffic Managment (@AARTMA1)Photo by Addis Ababa Traffic Managment (@AARTMA1)Photo by Addis Ababa Traffic Managment (@AARTMA1)
📷 ለሁሉም የከተማዋ መንገድ ተጠቃሚዎች (አሽከርካሪዎችም ሆናችሁ እግረኞች)! ደህንነታችሁ በእጃችሁ ነው። ትክክለኛውን የመንገድ አጠቃቀም ልማድ በማድረግ፣ ራሳችሁንም ሆነ ወገናችሁን ከከባድ የትራፊክ አደጋ ጠብቁ! 📷
1
46
ለውድ የመዲናችን መንገድ ተጠቃሚዎች በሙሉ! ዘመኑ የዲጂታል ነውና በተቋሙ ዙሪያ ያላችሁን አስተያየት፣ ሃሳብ፤ ጥቆማ፣ ጥያቄና ቅሬታ ለማቅረብ ከታች ያለውን ኪውአር ኮድ(QR Code) ስካን በማድረግ ተጠቀሙ፡፡ l.facebook.com/l.php?u=https…
1
1
59
በከተማችን አዲስ አበባ እግረኞች በተለይም የነገ አገር ተረካቢ ወጣቱ እና ተማሪው በመኪና አደጋ ህይወቱን የሚያጣበት በጥናት ከተለዩ (Black Spot) ቦታዎች መካከል አንዱ በሚያሳዝን ሁኔታ የእግረኞች መሻሪያ ዜብራ ላይ መሆኑ እጅግ ልብ ይሰብራል፡፡
2
91
#ተገልጋይ_ንጉስ_ነው" ይህ ገፅ የተገልጋይ ነው። ጥቆማ፣ አስተያየት፣ ጥያቄ፣ሃሳብ የሚቀርብበት እና ከተቋሙ ምላሽ የሚሰጥበት ነው። ይሳተፉ!
1
119
በከተማችን አዲስ አበባ እግረኞች በተለየይም የነገ አገር ተረካቢ ወጣቱ እና ተማሪው በመኪና አደጋ ህይወቱን የሚያጣበት በጥናት ከተለዩ (Black Spot) ቦታዎች መካከል አንዱ በሚያሳዝን ሁኔታ የእግረኞች መሻሪያ ዜብራ ላይ መሆኑ እጅግ ልብ ይሰብራል፡፡
1
66
አሽከርካሪዎች ዘወትር ለእግረኞች ቅድሚያ የመስጠት ከፍተኛ ሃላፊነት እንዳለብዎ አይዘንጉ፤ እግረኞችም የትም በየትኛውም ሁኔታ የእግረኛ ማቋረጫ ዜብራ ብቻ ይጠቀሙ!
1
58
📷ደንብ 557/2016 በልዩ ደረጃ ጥፋት ስር ከ 0.24- 1.0 ሚሊ ግራም በሊትር የአልኮል መጠን በትንፋሽ ውስጥ የተገኘበት አሽከርካሪ ከ 1,500 እስከ 3,000 ብር በገንዘብ እንደሚቀጣና በጥፋቱም ከ3 ነጥብ እስከ 8 ነጥብ እንደሚመዘገብብት አስቀምጧል፡፡
1
54
ወርቃማ ሰኞ፤ ብሩህ ቀን💥 ከትራፊክ አደጋ የጸዳ መልካም የሥራ ሳምንት🙏 ጊዜው የበዓል ወቅት ነውና ራስዎንና ወገኖትን ከትራፊክ አደጋ መጠበቅዎን እንዳይዘነጉ‼️
1
43
ብሩህ ቀን📷 ከትራፊክ አደጋ የጸዳ መልካም የሥራ ሳምንት📷 ራስዎንና ወገኖትን ከትራፊክ አደጋ መጠበቅዎን እንዳይዘነጉ📷
1
33
ከትራፊክ ፖሊስ አባላትና ከትራፊክ ደንብ አስከባሪ ባለሙያዎች ጎን በመሆን የትራፊክ አደጋ እንዳይደርስ ብሎም ፍሰቱ ሰላማዊ እንዲሆን የሚሰሩ በጎ ፈቃድ የትራፊክ አስተናባሪ ወጣቶችን አሽከርካሪዎች እና እግረኞች ልትተባበሩ ልትረዷቸው ይገባል!
1
30
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ! youtu.be/pWpvOMWVwlU via @YouTube
62
ፍጥነት ለአትሌቶች እንጂ ለአሽከርካሪዎች አይጠቅምም!በዓሉ በሰላም በጤና እና በህይወት ከሚወዱት ቤተሰብዎ ጋር ለማሳለፍየፍጥነት ወሰንን አክብረው ያሽከርክሩ!
1
74
አዲስ አበባ በ60/90 ቀናት ፕሮግራም 14 ብሎኮች 482 ቤቶችን ገንብታ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ ለሚገኙ ወገኖቻችን ማስተላለፍ የቻለች ከተማ! #Wecondemnextremism #ExtremistshandsoffAddisAbaba #thecityofjustice #handsoffschools
35
አዲስ አበባ በ60/90 ቀናት ፕሮግራም 14 ብሎኮች 482 ቤቶችን ገንብታ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ ለሚገኙ ወገኖቻችን ማስተላለፍ የቻለች ከተማ! #Extremistshandsofaddis#Addisisshining#handsoffAddis#thecityofjustice
32