Addis News Network-ANN (@AddisNewsNet) header
Addis News Network-ANN (@AddisNewsNet) profile picture

ሀቀኛ ያልተዛባና ወቅታዊ መረጃ፣ እናደርሳለን! ለቀዳሚነት እንሰራለን! Feeding Reliable & New information. Peace, Democracy, Prosper Ethiopia. #ETHIOPIA_Prevails💚💛❤🇪🇹

Joined August 2021
Replying to @LTrossard @Arsenal
Can I guess? When and against the club we celebrate this🤣🤣🥰🥰🥰?
1
276
Replying to @premierleague
"Please come down, Please, Please Please ceme down, the government will look your issues🤣🤣🤣 " City and United this week to Arsenal
26
Replying to @LTrossard @Arsenal
Can I guess this celebration bigness at the club of...🤣🤣!
14
1,073
Replying to @FabrizioRomano
Have you seen the Shakhatar FC post and what do you think?
652
ለሰፈሩም የሚጠቅመው እንዳይለምደው ማድረግ ነው😁
1
3
#Ethiopian Defense Force has stated that #TPLF is exploiting food & other items supplied by aid agencies to the needy people in #Tigray for military purposes.#TPLF's snatching food from people's throats in order to wage war proves that it doesn't concern itself with the people.
3
133
7
96
ልዩነቱን ተመልከቱ! have a look the difference. የትግራይ ህፃናት እና የህዎት አለቆች ልጆች ልዩነት፤ 👇 ➡YouTube youtube.com/channel/UCQPdP0V… ➡Telegram t.me/AddisNewsNet ➡Facebook facebook.com/AddisNewsNetwor… ➡ Twitter teapaw.org/AddisNewsNet?t=J-FJGKL… @AddisNewsNet
የአማራ እና ሌሎች ኢትዮጵያውያን የአማራን የሕልውና ጥቃቶች በውል ሊመክቱ የሚነሱት መቼ ነው? #ትግላችንለሕልውናችን #ስለአማራዝምአልልም #ይበቃል
1
1
University Students @UoG are protesting against the Ethiopian govn't through denouncing Amhara Genocide. #Stop_state_Sponcedrd_genocide against Amhara! #በቃ #ቀይአሻራ #የዜግነትክብር
5
9
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለለኝ ደብደባ ተፈፀመበት። አዲስ አበባ ፖሊስ በተለምዶ 3ተኛ ጣቢያ ሁለት የፖሊስ አባላት ተመስገንን አብረውት ከቆሙት እስረኞች መካከል ጎትተው በማውጣት በቦክስ፣ በጫማ ጥፊ አይኑ እስኪያብጥ ለሁለት ደብድበውታል። ©ታሪኩ
9
17
7
51
የኢትዮጵያ ነገር! እንደገና፣ እንደገና፣....እንደገና😁 ለተጨማሪ መረጃ ➡YouTube youtube.com/channel/UCQPdP0V… ➡Telegram t.me/AddisNewsNet ➡Facebook facebook.com/AddisNewsNetwor… ➡ Twitter teapaw.org/AddisNewsNet?t=J-FJGKL… @AddisNewsNet ሸር ይደረግ!💚💛❤
1
1
ጀኔራሉ "ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን መገርሰስ" የሚል ከስ ቀርቦባቸዋል ! ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱ ግን ስንቴ ነው ሚገረሰሰው ለተጨማሪ መረጃ ➡YouTube youtube.com/channel/UCQPdP0V… ➡Telegram t.me/AddisNewsNet ➡Facebook facebook.com/AddisNewsNetwor… @AddisNewsNet
2
ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ ባህር ዳር መሆናቸው ተሰምቷል! ለተጨማሪ መረጃ ➡YouTube youtube.com/channel/UCQPdP0V… ➡Telegram t.me/AddisNewsNet ➡Facebook facebook.com/AddisNewsNetwor… ➡ Twitter teapaw.org/AddisNewsNet?t=J-FJGKL… @AddisNewsNet ሸር ይደረግ!💚💛❤
የብልፅግና ሰዎች የሀገሪቱ ስጋት ሆነዋል ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ #ኢዜማ ፓርቲ ገለፀ። ኢዜማ በመግለጫው ብልፅግና የዜግነት አገሬዊ ፓርቲ ነኝ ይበል እንጅ የብሔር ፓርቲ መሆኑን ደርሸበታለሁ ሲልም አክሏል።
2
1
2
"ምን ሰማሁ ?" What did I just listen too? " የማይካድራ ንፁሀን ተጎጅዎች እስከዚህ ሰዓት ዝም ተብለው የገዳዮቹ ቃላት እንደ ወንጌል ሀቅ ተደርጎ እየተወሰደ ነው። ኢትዮጵያን ባየሁበት 6 ጊዜ ማይካድራ፣ ሁመራና ወልቃይት የሆነውን አይቻለሁ.." ይላል።
22
27
ከጉጅ ዞን የሚነሳው የኦሮሚያ ክልል ሚኒሻና የኦነግ ኅይል ወረራ በደቡብ ክልል የአማሮ ልዩ ወረዳ ማህበረሰብ ላይ የሚደርስ ግፍና ወረራ ማህበረሰበን በዚህ ልክ ነው እያስለቀሰ ያለው። ስንቱ ማህበሰሰብ ይሆን ደምፅ አጥቶ እየተሰቃየ ያለው።
2
5
ሰበር መረጃ አቶ ዮሀንስ ቡያለው፣ የአቶ ፀጋዬ አራጌ እና የአቶ ንጉሱ ጥላሁን ጥበቃዎች ማምሻውን እንዲነሱ መደረጉ ተሰማ። የሶስቱ የአማራ ብልፅግና አመራሮች ጥበቃዎች እንዲነሱ የተደረገው ለምን እንደሆነ እስካሁን የታወቀ ነገር የለም።