
#CR7 🐐بث@JurrienTimber🐐 CUP THE GUNNERS 🏆❤️ #LakeShow🏀💜💛 ቴዎድሮስ ታደሰ ዝምታ🐐🤍 📚❤️
London, England (ዴሴ)
Joined December 2017
- Tweets14.8K
- Following610
- Followers28.3K
- Likes16K
B2 retweeted
የሆነ ጊዜ ከታክሲ ረዳት እና ሹፌር ጋር ዱላ ቀረሽ ፀብ አጋጥሞኝ እንደነበር እዚሁ ትዊተር ላይ አጋርቼ ነበር።
በውስጥ መስመር የተላከልኝ መልዕክት ግን መቼም የማረሳውት ትምህርት አስይዞኝ አልፏል። ይህን ቪዲዮ ሳይ ትዝ ያለኝ ያ መልዕክት ነው። (መልዕክቱን ከስር አስቀምጥላችኋለው)
አሁን ደግሞ ጭራሽ አባት ስሆን "ፈሪ ለልጁ ጀግና በምንም አጋጣሚ ከልጁ ላይርቅ የማይፈልግ አባት ነው እንድል አድርጎኛል።
አንዲት አጋጣሚ ህይወታችሁን እዚህ ለማድረስ የለፋችሁበት እና የከፈላችሁት መስዕዋትነትን በዜሮ ልታበዛው ትችላለች። ስለዚህ እንታገስ ወገኖች 😁
B2 retweeted
Replying to @yefelekebay @Gfasil
ምሽት ከ 3 ሰዓት ጀምሮ አብራችሁን ሁኑ።
teapaw.org/i/spaces/1brOdJJlmLBaX…
B2 retweeted
ለሁሉም የ @Gfasil ወዳጆች፡ ዛሬ ምሽት ፋሲሎን እናስታውሳለን። አብራችሁን እንድትሆኑ እንጠይቃለን።
























