ለልጆችዎ ከሚሰጧቸው ስጦታዎች ሁሉ የላቀው፤ ለብሩህ ነገ መሠረት መጣል ነው!
በአዋሽ ባንክ የዊልዳን ሙዳረባ የቁጠባ ሂሳብ፣ ልጆችዎ ከልጅነታቸው ጀምሮ የቁጠባ ባህልንና የፋይናንስ አያያዝ ልምድ እንዲኖራቸው ያደርጋል::
1
91
በተጨማሪም ከሸሪዓ መርሆች ጋር በሚስማማ የሙዳረባ የትርፍ መጋራት ሥርዓት ቁጠባቸውን እንዲያሳድጉ ዕድል ይሰጣል። ለልጅዎ የቁጠባ ባህልን ከወዲሁ ይጀምሩ፤ በሸሪዓ መርሆች ላይ የተመሠረተ የፋይናንስ የወደፊት
1
10
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 10% ጉርሻ!
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 10% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡
#AwashBank #ExchangeRate #Remittance
73
Jumma Mubarak! 🤲🌙
የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በአዋሽብር-ፕሮ ይፈፅሙ!
የሐጅ ጉዞ ምዝገባዎን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ባዘጋጃቸው የሐጅ ምዝገባ ጣብያዎች እንዳጠናቀቁ በሚቀርብዎ የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ እንዲሁም
1
1
113
የአዋሽብር-ፕሮ መተግበርያን በመጠቀም የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በቀላሉ መክፈል እንደሚችሉ እየገለፅን፣ በተጨማሪም በሐጅ ጉዞዎ ወቅት የሚያስፈልግዎትን የውጭ ምንዛሬ የምናቀርብ መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን! አዋሽኢኽላስ! አዋሽ ባንክ!
#AwashBank
12
🌍 Shop Online. Travel. Get Rewarded!
Every qualifying international POS and online (e-commerce) purchase made with your Awash MasterCard can move you closer to the top of the rankings.
Make every international payment count and boost your chances of winning!
📌 For more information, please read the "Terms and Conditions" awashbank.com/awash-bank-mas…. #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Mastercard #SpendAndWin #PricelessEscape #AmboseliKenya #InternationalSpending
23
ወጣትነት ነገን የሚያልሙበት ጊዜ ነው፤ የህልምዎ ስኬት ደግሞ በቁጠባ ይጀምራል!
ህልምዎን እውን ለማድረግና ሃሳብዎን ወደ ተግባር ለመቀየር የተሻለ አጋጣሚ እነሆ!
በአዋሽ ባንክ የወጣቶች ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ቁጠባዎን እያሳደጉ ማራኪ የወለድ
1
164
ተመንና ተጨማሪ ጥቅሞችን ያግኙ! ዕድሜዎ ከ18 እስከ 29 ዓመት ከሆነ፣ ይህ ልዩ የቁጠባ ሂሳብ የቀረበው ለእርስዎ ነው። ዛሬውኑ ቁጠባዎን ከኛ ጋር ይጀምሩ፤ ነገዎንም በተስፋ ይገንቡ! ለበለጠ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኝ የአዋሽ
1
25
ባንክ ቅርንጫፍ ይጎብኙ ወይም በነፃ የስልክ መስመራችን 8980 ላይ ይደውሉልን። #AwashBank #SmartYouthSaving #YouthEmpowerment #SaveTodayLeadTomorrow #NurturingLikeTheRiver
10
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 10% ጉርሻ!
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 10% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡
#AwashBank #ExchangeRate #Remittance
126
ዕቁብዎን ያዘምኑ፤ ማራኪ ወለድ ያግኙ፤ ፋይናንስዎን ያሳድጉ!
=======================
ዕቁብ፤ የአብሮነትና የመደጋገፍ ውድ ባህላችን!
እርስዎ የዕቁብ አባል ወይም የዕቁብ ማኅበር ሰብሳቢ ነዎት?
እንግዲያውስ፣ አዋሽ ባንክ ይህንኑ ውድ
1
120
ባህላችንን ከዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ጋር በማጣመር የዕቁብ የቁጠባ ሂሳብን አቅርቦልዎታል!
ዕቁብዎን በዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ያጣጥሙ!
ለበለጠ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የአዋሽ
1
19
እናስታውስዎ!
🕋 የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በአዋሽ ብር ፕሮ በቀላሉ ይፈጽሙ! 🤲🌙
የሐጅ ጉዞ ምዝገባዎን በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በተዘጋጁ የሐጅ ምዝገባ ጣቢያዎች ካጠናቀቁ በኋላ፣ የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን
1
117
2️⃣ የክፍያ ኮድዎን ያስገቡ።
3️⃣ ሚስጥራዊ ቁጥርዎን (PIN) በማስገባት ክፍያዎን ያጠናቅቁ።
🌍 በተጨማሪም በሐጅ ጉዞዎ ወቅት የሚያስፈልግዎትን የውጭ ምንዛሬ በሚቀርብዎት ቅርንጫፋችን በኩል በመጠየቅ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን
1
10
በደስታ እንገልፃለን!
አዋሽኢኽላስ! አዋሽ ባንክ!
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #AwashIkhlas #Hajj1448 #HajjJourney #AwashBirrPro
7
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 10% ጉርሻ!
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 10% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡
#AwashBank #ExchangeRate #Remittance
1
304









