ዲና በላይነህ ላዕከ (@DBLaeke) header
ዲና በላይነህ ላዕከ (@DBLaeke) profile picture

ኢትዮጵያዊት💚💛❤በአገሬ ማልደራደር|ቡና ሱሰኛ| አሽሙር አልወድም|My posts, Reposts and likes are my views unapologetically and does not represent the views of my employer!

Canada
Joined February 2016
Photo by ዲና በላይነህ ላዕከ (@DBLaeke)Photo by ዲና በላይነህ ላዕከ (@DBLaeke)Photo by ዲና በላይነህ ላዕከ (@DBLaeke)Photo by ዲና በላይነህ ላዕከ (@DBLaeke)Photo by ዲና በላይነህ ላዕከ (@DBLaeke)Photo by ዲና በላይነህ ላዕከ (@DBLaeke)Photo by ዲና በላይነህ ላዕከ (@DBLaeke)Photo by ዲና በላይነህ ላዕከ (@DBLaeke)Photo by ዲና በላይነህ ላዕከ (@DBLaeke)Photo by ዲና በላይነህ ላዕከ (@DBLaeke)
አሁንም መቼም የማልነጠቀው ማንነቴ ኢትዮጵያዊ ነው! ዘረኛ አስመሳይ አንጓጣጭ አልወድም። እኔን ሰድቦ አንጓጦ ማንነቱን ያሳየ ደሞ አሁንም ራሱን ያስገምታል እንጂ እኔ ወይ ፍንክች።የአባቴ ልጅ ነኝ አልፈራም ጨው አደለሁም አልሟሟም!
47
25
2
380
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
ለውድ የ @Gfasil ወዳጆች ከእህቶቹና እናቱ በመነጋገር እነሱ በመረጡበት አኳኋን እና በአካባቢው ልማድ መሰረት የወንድማችን የመቃብር ስፍራ በአግባቡ እንዲሰራ ከባለሙያዎች ጋር ተስማምተናል ፋሶ ሁሌም አንዘነጋህም! በምልዓት ረፍልኝ ወንድምዓለም!
14
135
2,663
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
መወለድ ቋንቋ ነው!=ጂፋሱ @Gfasil
5
62
1,309
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
ሞት እንኳን ጨክኖ ወስዶ ከሚያስቀረው ምናለ ደጋጉን ዳግመኛ ቢፈጥረው
1
13
3
66
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
Replying to @Gfasil
@Gfasil loss still feels as fresh today as the day we heard the news🥺 Thank you Fasilo for all the wonderful memories! May your soul rest in peace!
ከመሞት አልድንም 👑
3
6
64
1,150
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
Never got to interact with Gfasil, but seeing how much my mutuals cared about him says a lot about the community here. May he rest in peace. Thoughts are with his family and everyone who knew him.
የጂፋሱ ህልፈት ዜና ልቤን የከበደው ሀዘን ለቆብኛል። እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነበር ፤ በአካል በድምፅ የምታውቁት ደግሞ ምን አይነት ወርቅ ልጅ እንደነበር ታውቁታላችሁ። ጨዋታው ፣ ቀልዱ ፣ ቁምነገሩ… 1/4
2
5
46
1,449
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
Going through all TL interactions with @Gfasil . Man, I miss him more now.
1
3
21
824
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
አሁን አዎ በደንብ ቀመስኩት ። ማመን አቅቶኝ ቆየው ግን የሚለወጥ ነገር የለም። አንድ ግዜ ደግመን ብንደዋወል ብንሰዳደብ ብንሰነባበት .... ልክ አንተ እንዳልከው አይቀር መንፈራገጥ ያ ሆድ እስኪሞላ ወድቃ እስክትሰበር ህይወት እንደ ሸክላ
1
4
40
2,195
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
Replying to @Gfasil
@Gfasil ወንድሜ ፤ጠያቂዬ፤ ማመን ይከብዳል። ከዛሬ ነገ ደውላለው እያልኩ ሞትህን ስሰማ ከበደኝ ወንድሜ። ነፍስህ በሰላም ትረፍ። በአፀደ ገነት ያውልህ ፤ አሁንም ማመን ከብዶኛል 💔💔💔💔🖤🖤💔💔💔
1
3
21
531
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
Replying to @Gfasil
@Gfasil ማርያምን ስላንተ ቃል የለኝም የሰዉ ልክ ነበርክ uff💔 I still can’t believe he’s gone💔 ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑረው🙏
3
5
64
5,133
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
አለመኖሩን ሁለተኛ ደግመን ጨዋታውን አለመስማታችንን ሳስበው እራሱ አንጀቴ ይነዳል!!! ሞት አንተን አስመለጠን ፋሶዬ በጊዜ ሄድክብን
4
24
418
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
Replying to @Gfasil
@Gfasil የአንተ ዘላቂ ማረፊያ የእኛ የወዳጆችህ ልብ ነው! የሰጠኸን ጨዋታ፣ ደግነት፣ ፍቅር፣ ትህትና መቼውንም ከልባችን ከቶውንም የሚጠፋ አይደለም። ፋሶ በዚህ ሁሉ ሰው ልብ ውስጥ ማረፍ እንዴት መታደል ነው!
1
11
1
86
2,872
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
እዚህ መንደር ከማውቃቸው መልካም ሰዎች አንዱ ። ነብስ ይማር ፡ ለቤተሰቦቹ መድሀኒዓለም መፅናናቱን ይስጣቸው 💔
የምንወደው ወንድማችን ሰይፈ ሥላሴ (@Gfasil) ጥቅምት 22 ባደረበት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል💔 ሞቱን ከሰማሁባት ቅፅፈት ጀምሮ ለማመን ቢከብደኝም ወንድማችን ሳይነግረን፣ ደግመን ሳንጫወት ክፉ ሞት ነጠቀን🥺
3
17
273
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
I have never meet him in person never get the chance to see his face but he was the most supportive and caring person he was the reason i never left twitter from the beginning . FASILO Twitter will not be the same anymore with out you WE WILL NEVER FORGET YOU 💔💔💔
8
109
2,532
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
Oh my God @Gfasil was awesome 💔💔
6
50
4,546
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
አመት ብጠፋበት ደውሎ ይቀልዳል አይዞህ ባክህ ከልኩ አያልፍም ይላል እንጂ ሌላ ጣጣ አያውቅም። የሚኮላተፍ ሰው ካየ ሳይልክልኝ አይቀርም። የትምህርቴ መጨረሻ ላይ ተጨናንቄ ነበር ፤ በአካል ከማውቀውም ከማላውቀውም ሰው ስጠፋ ደውሎ ጠይቆኛል። 2/4
2
2
1
29
2,104
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
"ዳግመኛ ቢፈጠር" ይላል ጥሌ ፋሶ @Gfasil ወዳጆችህ ለአንተ ያላቸውን ፍቅር አላየህ youtu.be/5K5tXIRBRew?si=in3B…
5
6
1
49
2,139
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
1
20
684
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
የጂፋሱ ህልፈት ዜና ልቤን የከበደው ሀዘን ለቆብኛል። እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነበር ፤ በአካል በድምፅ የምታውቁት ደግሞ ምን አይነት ወርቅ ልጅ እንደነበር ታውቁታላችሁ። ጨዋታው ፣ ቀልዱ ፣ ቁምነገሩ… 1/4
3
7
1
110
7,583
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
የ@Gfasil ማለፍ ትዊተር ምን ያህል ደስ እሚል space እንደነበር አስታውሶኛል
1
2
28
819
ዲና በላይነህ ላዕከ retweeted
ፉሲል እኮ ለግማሽ ቀን ሲጠፉ የሚያሳሳ ልጅ ነበር አይደለም እስከዘላለም አሸልቦ የዚህ ሰፈር ድምቀት ጌጥ ነበርክ 💔 ነፍስህ በሰላም ትረፍ ፉሲሎ!
3
7
1
77
7,721