teapawt
$
Yibeltal Demeke
@demeke
Joined October 2019
Tweets
4
Following
0
Followers
69
Likes
2
Tweets
All
Posts
Sort by
Most recent
Popular
Tweets & Replies
Reposts
Media
Search
Yibeltal Demeke retweeted
ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️
@maerg1621
27 Oct 2019
ቅዱስ አባቴ 😭😭 ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ በእንባ ከተናገሩት እኛ የስራነው ኃጢአት አቦቶቻችን ደም እያስለቀሰን ነን የራሔልን እንባ የተቀበልክ አምላክ የአባቶቻችን እንባ ተቀበልልን 🙏😭✝️🤲
Translate post
3
5
2
49
Yibeltal Demeke retweeted
ፀጋዬ ገብረ መድሕን (ባለ ቅኔ ሎሬት)
@Tsegaye_GM
23 Jun 2018
ባለ ቅኔ ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድኀን በኢትዮዽያ የተዘረጋዉን የጎሣ ሥርዓት በብእሩ እስከ እለተ ሞቱ ተፋልሟል። ወንድማማችነትንና ፍቅርን ሰብኳል። የኢትዮዽያዊነት ትንሣኤ በተቃረበበት በዚህ ጊዜ ስራዎቹን እንዘክራለን።
#Ethiopia
#TsegayeGebreMedhin
Translate post
3
5
Yibeltal Demeke retweeted
Solomon Kassa
@SolomonMKassa
26 Oct 2019
ኢትዮጵያዬዬዬ ስለልጆቿ ትጮሃለች... እንዲህ ስትል... "ዐይኖቼ በእንባ ተሞልተዋል፣ ሊያጽናናኝ የቀረበ፣ መንፈሴንም ሊያረጋጋ የሞከረ ማንም የለም፤ ጠላት በርትቶአልና ልጆቼ ተጨንቀዋል።” ሰቆቃወ ኤርሚያስ 1:16
#ኢትዮጵያ
💚💛❤️
– at Alexandria, VA
Translate post
4
21
130
Load more