ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️ retweeted
✨በቃል እና በኑሮ ሆነሀል ምስክር❤️🙏
እንደፀሀይ አበራህ በእግዚአብሔር ሀገር💖🙏
ሰማያዊ ነህ እንጂ አይደለህም ምድራዊ😘🙏
ገብረመንፈስ ቅዱስ ርዕሰ ባህታዊ💕🙏✨
የቤታችን ድምቀት 😂🥰🥺
እግዚአብሔር አምላክ የእናቶቻችን
ሀዘናቸውን ያርቅልን ደስታቸውን ያብዛልን
#መልካም_ቀን 🙏❤️
ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️ retweeted
#እንካዕ ንዓመታዊ ክብረ ባዓል ማርያም ግንቦት((1))ብሰላም ኣብፀሐና ድንግል ማርያም በብዘለናዮ ትሓልወና ካብ ወፂካ ምትራፍ ትማሓረና ሰናይ ባሕቲ ይግበረልና ኣሜን((3))🙏🙏🙏
ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️ retweeted
እነሆ የእውነተኛው ጌታ ማደርያ መቅደስ፣ አማናዊት ጽዮን የተባለች ውቧከተማ፣ ዳግሚት ሄዋን እናታችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ዛሬ ልደቷ ነው። እንኳን የክርስትያን ሁሉ ደስታ ለሆነው ልደቷ በሰላም አደረሰን።































