ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️ retweeted
✨በቃል እና በኑሮ ሆነሀል ምስክር❤️🙏
እንደፀሀይ አበራህ በእግዚአብሔር ሀገር💖🙏
ሰማያዊ ነህ እንጂ አይደለህም ምድራዊ😘🙏
ገብረመንፈስ ቅዱስ ርዕሰ ባህታዊ💕🙏✨
ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️ retweeted
#እንካዕ ንዓመታዊ ክብረ ባዓል ማርያም ግንቦት((1))ብሰላም ኣብፀሐና ድንግል ማርያም በብዘለናዮ ትሓልወና ካብ ወፂካ ምትራፍ ትማሓረና ሰናይ ባሕቲ ይግበረልና ኣሜን((3))🙏🙏🙏
ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️ retweeted
እነሆ የእውነተኛው ጌታ ማደርያ መቅደስ፣ አማናዊት ጽዮን የተባለች ውቧከተማ፣ ዳግሚት ሄዋን እናታችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ዛሬ ልደቷ ነው። እንኳን የክርስትያን ሁሉ ደስታ ለሆነው ልደቷ በሰላም አደረሰን።
ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️ retweeted
'ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ፦ሁለተኛዋ ሰማይ ዛሬ ተወለደች'🌹
~ቅዱስ ያሬድ 🌟
✨ ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልደታ ማርያም ✨
ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️ retweeted
"ማርያም ድንግል በልደትኪ መጠነ አቅሙ፤
አዳም ይዌድስኪ ምስለ ደቂቀ ኩሎሙ፤
እስመ ለአዳም ብኪ ተስእረ መርገሙ።" መልክአ ልደታ
ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው!
ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️ retweeted
I let myself cry😭, not because i could explain it, but because some feelings don't need a reason to be real. መሬማ 💔@teddyafromuzika beautiful human being !
ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️ retweeted
"ሆሳዕና ንወዲ ዳዊት እቲ ብስም እግዚአብሔር ዝመፅእ ብሩኽ እዩ፤ "
ሆሳዕና ኣብ ኣርያም (ማቴ 21:9) 🙏❤️🙏
ርሑስ በዓል ኣዉሽዕና እንቋዕ ኣብፀሐና !! 🙏✝️❤️⛪️#አክሱም_ጽዮን_ማርያም



































