Enoch (@Enoochhe) header
Enoch (@Enoochhe) profile picture

አስቀድማችኹ፡የእግዚአብሔርን፡መንግሥት፡ጽድቁንም፡ፈልጉ፥ ሌላው ሁሉ፡ይጨመርላችዃል። 🙏

Ethiopian
Joined December 2017
Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)
ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።"1ኛ ተሰሎንቄ 5፡16-18
3
6
80
721
ሰናይ የነቢያት ፆም! ነቢያት በተስፋ የጠበቁትን የጌታ ልደት በሰላም እንድናይ፣ ፆሙ የንስሐ፣ የፍቅርና የበረከት ይሁንልን!
1
21
1
150
1,396
እንደምወድሽ አንቺ ታዉቂያለሽ።
7
1
111
901
አንተ ሚካኤል አንተ የሁሉ ወዳጅ አንተ ልዑል ስለአንተ ታላቅነት ከፈጠረህ በስተቀር ማን ተናግሮ መግለጽ ይችላል?
3
13
167
1,162
" ወደ እኔ የሚመጣውን ከቶ ወደ ዉጪ አላወጣውም " ብሏልና ወደ ነፍስህ ሰላም ወደ እርሱ ሂድ።
11
103
1,082
አንተ ኃያል ሰማዕት አንተ ከተጠጋኸዉ ደረቁ ይለመልማል እና በማይፈታ በጽኑ የፍቅር ሰንሰለት ከአንተ ጋር እሰረኝ።
1
2
1
36
631
ለአንድ ክርስትናን በቅርቡ ለጀመረ ሰው የምትሰጠው የመጀመሪያውና ዋናው ምክር ምንድን ነው?»
7
27
1,275
የቁስቋም እመቤት ሆይ ❤️ የባዘነውን ልቤንም ወደ ልጅሽ ቤትና ወደ አንቺ ጥላ ሥር መልሺው።
15
141
1,029
ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም
7
109
895
ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሰ ገብርከ #ሰይፈ_ሥላሴን💔
የምንወደው ወንድማችን ሰይፈ ሥላሴ (@Gfasil) ጥቅምት 22 ባደረበት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል💔 ሞቱን ከሰማሁባት ቅፅፈት ጀምሮ ለማመን ቢከብደኝም ወንድማችን ሳይነግረን፣ ደግመን ሳንጫወት ክፉ ሞት ነጠቀን🥺
1
22
528
በየማለዳው አዲስ እንግዳዬ ነሽ ሁሉም ቀን ያንቺ መታሰቢያ ነዉ በልጅሽ መወለድ አዲስ ቀን አድርገሽዋልና።
2
16
125
923
ግልፅ ያልሆነ ውይይት ተገቢ አይደለም!!! የሰላም ሚኒስቴር ለቅሶ ደርሰዋል :: አቶ ሙሳ አደም ዑመር ዶ/ር ኬይረዲን ተዘራ
1
14
1,130
«አትግደሉን ማለት የፖለቲካ ድምፅ ሳይሆን ፣የቆሰለ #ሰብዓዊነት የሕልውና ጩኸት ነው።»
3
22
78
1,153
ልቤ ሃገርሽን ገሊላን ይሁንሽ ኃጢአት ሄሮድስን ከልቤ ገድለሽ እባክሽ ነይ ተመለሽ።
9
108
843
#መጋቢሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት (መጅሊስ) ያስተላለፉት መልዕክት!!
2
3
1
27
1,050
ክፋት ዘውድ ሲደፋ፣ ሞት አዝመራውን ያጭዳል።
5
1
27
812
ፍቅር በዚህ ተፈጽሟል። ፍቅር ስለ ሰዉ ፍቅር በዚህ ተሰቅሏል።
5
98
866
መድኃኒት ለሆንክ ለአንተ እሰግዳለሁ ለማትታመም ለማትሞት ለታመምክ ለሞትክ ለአንተ እሰግዳለሁ። ጲላጦስ ለአስገረፈህ ለአንተ ለተሰቀልክ ለአንተ እገዛለሁ።የጠወለገች ሰዉነቴ ጌታዬ መድኃኒቴ ትልሀለች።
1
18
1
129
1,191
ሰውነታችን በትምህርተ መስቀል አምሳል ለምን እንደምናማትብ አባታችን እንደዚህ ያስተምሩናል::
የእግዚአብሔርን ስም ማራከስ ይብቃ! በቅዱስ ሥላሴ ስም መቀለድ ዘመናዊነት ሳይሆን የሰይጣን ድፍረት ነው!
10
354
የእግዚአብሔርን ስም ማራከስ ይብቃ! በቅዱስ ሥላሴ ስም መቀለድ ዘመናዊነት ሳይሆን የሰይጣን ድፍረት ነው!
4
3
3
53
10,543