Ethiopian Reporter (@EthioReporter) header
Ethiopian Reporter (@EthioReporter) profile picture

Daily news in Amharic and English

Ethiopia
Joined November 2009
Photo by Ethiopian Reporter (@EthioReporter)Photo by Ethiopian Reporter (@EthioReporter)Photo by Ethiopian Reporter (@EthioReporter)Photo by Ethiopian Reporter (@EthioReporter)Photo by Ethiopian Reporter (@EthioReporter)Photo by Ethiopian Reporter (@EthioReporter)Photo by Ethiopian Reporter (@EthioReporter)Photo by Ethiopian Reporter (@EthioReporter)Photo by Ethiopian Reporter (@EthioReporter)Photo by Ethiopian Reporter (@EthioReporter)
የወባ በሽታ ባልነበረባቸው አካባቢዎች እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161622…
1
339
ያለፈው ዘመን በሕያዋን ውስጥ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161478…
495
‹‹የኢትዮጵያን አርሶ አደርና የግብርና ዘርፍ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለመለወጥ እየሠራን ነው›› አቶ ሙዘሚል መሐመድ፣ የአሚዮ ኢንጂነሪንግ ምክትል ሥራ አስኪያጅ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161612…
697
#ማስታወቂያ ፍቅርዎን በስጦታ፣ ስጦታዎን በአዋሽብር-ፕሮ! ለቤተ እምነትዎ የሚያደርጉትን መባ / ሰደቃ እና አስራት በኩራት ክፍያ ከያሉበት ቦታ ሆነው በአዋሽብር-ፕሮ በቀላሉ ይፈጽሙ። onelink.to/j7fnbz
456
‹‹ጉዳት የላትም›› የተባለች እብጠት ‹‹የማይድን ካንሰር›› ሆና ተገኘች 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161479…
1
1
474
የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ደኅንነት ቁጥጥር ከ22 በመቶ በላይ ዕድገት ማስመዝገቡ በኦዲት ተመላከተ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161654…
3
1,484
‹‹የአፍሪካ ፍልስፍና ዋነኛ ተልዕኮ የህሊና ባርነትን ማስወገድና አዕምሮን ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ነፃ ማውጣት መሆን አለበት›› ዮሴፍ ሙሉጌታ ባባ (ዶ/ር)፣ የአፍሪካ ፍልስፍና መምህር 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161609…
497
ሩቲ አጋ በዶፒንግና በሰነድ ማጭበርበር ምክንያት የስድስት ዓመት እገዳ ተጣለባት 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161505…
1,064
ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ ውጤታማ የሆነው ዘምዘም ባንክ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161620…
597
የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር መመሥረት የፈጠረው ተስፋና የሚነሱ የሕግ ጥያቄዎች 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161528…
3
1,068
ለሁሉም ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነትን ለማረጋገጥ 17.2 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተነገረ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161645…
2
704
ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል በድረገጻችን ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
1
1,244
የሕክምና ስህተት በፈጸሙ የጤና ባለሙያዎች ላይ አስተዳደራዊ ዕርምጃ መወሰዱ ተነገረ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161530…
2
1,886
የሚፈልጉትን ሥራ አሁኑኑ ያግኙ! 💻✨ ከተለያዩ ዘርፎች የቀረቡ አዳዲስ የሥራ ዕድሎችን በቀላሉ ይፈልጉ፣ ይምረጡ፣ ያመልክቱ። 👉 ሥራዎን ያግኙ: ethiopianreporterjobs.com
670
የዋጋ ንረት የሚረግበው ምርትና ምርታማነት ሲጨምር ነው! 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/161547…
622