ልጆቻችንን ዛሬ በፋብሪካ ከተቀነባበሩና ከታሸጉ ምግቦችና መጠጦች መከልከላችን፣ ለወደፊት ጤናማ ህይወታቸው የምናስቀምጠው ትልቅ መሰረት ነው።
ለበለጠ መረጃ ወደ 952 በነፃ ይደውሉ!
#unhealthydiet
ፖላንድ የኢትዮጵያን የጤና ስርዓት ለማጠናከር በድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት ዘርፍ የምታደርገዉን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች።
facebook.com/share/p/19jZK81…
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ አዲስ ለተሾሙት ዶ/ር ሙሉቀን አርጋው የሥራ ርክክብ አደረጉ።
facebook.com/share/p/1Diuqvc…
በኢትዮጵያ መከላከል የሚቻል የእናቶችና ጨቅላ ሕፃናት ሞትን የመቀነስ ሂደትን ለማፋጠን የተዘጋጀው የቢጊኒንግስ ፈንድ (The Beginnings Fund) ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃግብር ተካሄደ።
facebook.com/share/p/1Ek98U5…
የ2019 የሰንድቅአላማ ቀን “ሰንደቅአላማችን ለህብረብሄራዊ መግባባት እና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ሃሳብ በጤና ሚኒስቴር ተከበረ።
facebook.com/share/p/1CWax8E…
የአእምሮ ጤና ቀን "እውነተኛ ድምፆች ለእውነተኛ ለውጥ፡ የህይወት ተሞክሮ ተደማጭነትን ማረጋገጥ" በሚል መሪ ሐሳብ በኤካ ኮቴቤ ሆስፒታል ተከበረ።
facebook.com/share/p/1CvVoXg…
እንኳን ደስ አላችሁ!
ክብርት ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ፣ ክብርት ወ/ሮ ሰሃረላ አብዱላሂ እና ክቡር ዶ/ር ሙሉቀን አርጋው ከ30/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታዎች ሆነው በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተሹመዋል።
ዓይንዎን ይውደዱ ፤ እይታዎን ይጠብቁ!
Ija Keessan Mararfadhaa; Agartuu Keessan Kunuunfadhaa
የዓለም የእይታ ቀን
Guyyaa Qaroo Addunyaa
መስከረም 28, 2019
Fulbaana 28, 2019
#WorldSightDay
እንኳን ደስ አለዎት!
ክብርት ደ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነዉ በድጋሚ ተሹመዋል!
facebook.com/share/p/1EPQf2F…
በጤና ተቋም በመውለድ የልጅዎን የመጀመሪያ ክትባቶች በወቅቱ ያስጀምሩ!
ክትባት ለጤናማ ትውልድ!
#ImmunizationAwareness
ሀገራችን ኢትዮጵያ አምስትኛውን ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የማህበረሰብ ጤና ጉባኤ (CPHIA 2026) ከኅዳር 14–18 ቀን 2019 ዓ.ም. /23–27 November 2026/ በአዲስ አበባ ታስተናግዳለች።
facebook.com/share/p/1EnATdx…
በ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየማቸው የተሰማንን ደስታ እየገለፅን መልካም የስራ ዘመናት እንዲሆንላቸው እንመኛለን።
Baga Ayyaana Irreechaa Nagaan Geessan!
እንኳን ለእሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
#Irrecha
𝗘𝘃𝗶𝗱𝗲𝗻𝗰𝗲 𝘁𝗼 𝗣𝗼𝗹𝗶𝗰𝘆 𝗮𝗻𝗱 𝗣𝗿𝗮𝗰𝘁𝗶𝗰?
𝑾𝒆𝒃𝒊𝒏𝒂𝒓 01:
𝑬𝒃𝒐𝒍𝒂: 𝑬𝒗𝒊𝒅𝒆𝒏𝒄𝒆 𝒂𝒏𝒅 𝑳𝒆𝒔𝒔𝒐𝒏𝒔 𝒇𝒐𝒓 𝑪𝒍𝒊𝒏𝒊𝒄𝒂𝒍 𝒄𝒂𝒓𝒆, 𝑷𝒓𝒆𝒑𝒂𝒓𝒆𝒅𝒏𝒆𝒔𝒔 𝒂𝒏𝒅 𝑹𝒆𝒔𝒑𝒐𝒏𝒔𝒆
REGISTER / JOIN
bit.ly/46VJklf
ሁሉም ሰው ኦክስጅን ያስፈልገዋል፤ አንዳንድ ሰዎች ግን ትንሽ ተጨማሪ ያስፈልጋቸዋል!
የዓለም ኦክስጅን ቀን፣ በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ ይከበራል
መስከረም 22፣ 2019 ዓ.ም
October 2, 2026
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በክልሉ ውስጥ ካሉት ቢሮዎች አንደኛ በመውጣት ተሸለመ።
facebook.com/share/p/1BcbKj6…
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከፓኪስታን አፍሪካ የኢኮኖሚ ምክር ቤት አምባሳደር ሃሚድ አሽጋር ጋር በጤና ልማት ጉዳዮች ላይ ተወያዩ።
facebook.com/share/p/1FAgPpx…
በፋብሪካ ተቀነባብረው የታሸጉና በውስጣቸው ከፍተኛ ጨው፣ ስኳርና የስብ ይዘት ያላቸው ምግቦችና መጠጦችን አዘውትሮ መመገብ ለሰውነት ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ከማሳጣቱም በላይ ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች ተጋላጭነታችንን ይጨምራል፡፡
#unhealthydiet
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ በራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታልና ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት በመገኘት ከታካሚዎችና ከማህበረሰቡ ጋር የማዕድ መጋራት መርሃ ግብር አካሄዱ።
facebook.com/share/p/19WE1s2…











































