FDRE Government Communication Service (@FdreService) header
FDRE Government Communication Service (@FdreService) profile picture

Official Twitter account of the Federal Democratic Republic of Ethiopia Government Communication Service

Ethiopia
Joined October 2021
Photo by FDRE Government Communication Service (@FdreService)Photo by FDRE Government Communication Service (@FdreService)Photo by FDRE Government Communication Service (@FdreService)Photo by FDRE Government Communication Service (@FdreService)Photo by FDRE Government Communication Service (@FdreService)Photo by FDRE Government Communication Service (@FdreService)Photo by FDRE Government Communication Service (@FdreService)Photo by FDRE Government Communication Service (@FdreService)Photo by FDRE Government Communication Service (@FdreService)Photo by FDRE Government Communication Service (@FdreService)
“ፈጠራና ፍጥነት የታከለበት የክህሎት ግንባታ ቀጣይነት ላለው የሥራ እድል ፈጠራና ዋስትና ወሳኝ ነው።” እንኳን ለዓለም የሠራተኞች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!
1
7
1
20
2,776
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የልደት በአል ይሁንላችሁ። በዓሉ የመተሳሰብ፣ የመቀራረብ የአብሮነትና የደስታ እንዲሆን የኢፌድሪ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ይመኛል።
3
22
2,385
አዲሱ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ከዘርፉ የስራ ሃፊዎች እና ባለሞያዎች ጋር ትውውቅ እና የስራ አፈጻጸም ግምገማ አደረጉ።
2
7
36
3,427
ባህር ዳር 📷 በባህር ዳር ከተማ እየተከናወነ ያለዉ የኮሪደር ልማት በምስል #EBC
1
17
1
90
6,813
ከዚህ ዓመት ጀምሮ የምናንሠራራበት ጊዜ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
8
26
1
111
5,795
ባለፉት 3 ወራት ብቻ ከExport 1.5 ቢሊዮን ዶላር ተገኝቷል፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
12
32
1,973
ሪዘርቭን በተመለከተ ደግሞ የብሔራዊ ባንክ ሪዘርቭ 161 በመቶ አድጓል፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር
2
6
1
32
3,233
የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ ሊወሰዱ የሚገቡ መፍትሔዎች፦ web.facebook.com/FDRECommuni…
4
11
825
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ web.facebook.com/FDRECommuni…
1
9
931
የ2016 ዓ.ም የግብርና ዘርፍ አፈፃፀም በተመለከተ::
1
7
20
2,564
የ6ኛው የታማኝ የግብር ከፋዮች ሽልማት ተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ። web.facebook.com/FDRECommuni…
1
2
14
864
በ2016ዓ.ም  የመንግስትን አገልግሎት ጨምሮ ገንዘብን በዲጂታል ዘርፍ ተግባራዊ ከማድረግ እንፃር  የተገኙ ዉጤትች ፕ/ት ታዬ አፅቀሥላሴ
1
13
53
2,711
ኢትዮጵያ ከንኡስ ነጠላ ትርክት ወደ ታላቅ ሕብረ ብሄራዊ ገዥ ትርክት መሻገር ይጠበቅባታል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ተናገሩ፡፡ web.facebook.com/FDRECommuni…
2
7
884
በ2017 የበጀት ዓመት የ8 ነጥብ 4 በመቶ የኢኮኖሚ ዕድገት ለማስመዝገብ ጥረት እንደሚደረግ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ተናገሩ፡፡ web.facebook.com/FDRECommuni…
2
7
810
አዲስ የተሾሙት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ማን ናቸው? *********** facebook.com/FDRECommunicati…
1
1
7
851
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ተኛ የስራ ዘመን የጋራ ጉባኤ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን የኢፌዴሪ መንግስት ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል።
10
22
3
113
12,625
#መረጃ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክርቤት የ2017ዓ.ም የስራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ጉባዔ በዛሬዉ እለት ይካሄዳል። የምክር ቤቶቹ የጋራ መክፈቻ ስነ ስርአት በብሄራዊው የቴሌቭዥን ጣቢያ በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ይሆናል።
9
40
2,666