Firma (@Firma_Music) header
Firma (@Firma_Music) profile picture

A new signature in music and cinema producing and distribution in Ethiopia! Hence FIRMA.

Ethiopia
Joined December 2020
ተለቋል🎊🎊🎉 "ካደረ" የተሰኘው የቃልአብ ሙሉጌታ አዲስ ሙዚቃ ቪዲዮ አሁን በፊርማ ዩትዩብ ቻናል ተለቋል!!! youtu.be/7c8kAy60xNM
1
2
186
ቃልአብ ሙሉጌታ ደሞ ሌላ ውብ ሙዚቃ ቪዲዮ ነገ ምሽት በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ይለቅቃል 🎊🎉 "ካደረ" የተሰኘው ዜማ አዲስ ሙዚቃ ቪዲዮ ነገ እንደተለቀቀ ለማየት አሁንም ፊርማን SUBSCRIBE አድርጉ!!! ይኸው ሊንኩ👉🏽 youtube.com/@Firmamusic
1
3
623
የቃልአብ ሙሉጌታ "ካደረ" አዲስ ሙዚቃ ቪዲዮ አርብ በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል:: ዜማና ግጥም: እሱባለው ይታየው የሺ ሙዚቃ ቅንብር: ሚኪያስ ሞገስ youtube.com/@Firmamusic
3
83
ካደረ....ቃልአብ ሙሉጌታ....በቅርብ ቀን #KaleabMulugeta #Firma youtube.com/@Firmamusic
2
50
ተለቀቀ🔥🔥🎉 የቃልአብ ሙሉጌታ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በፊርማ ዩቲዩብ አሁን ተለቋል✅ በቲክቶክ የምናውቃት ተወዳጇ ሕሊና ሽፈራው በትወና የተሳተፈችበት "ትወጅኝ እንደሆን" ውብ ሙዚቃ ቪዲዮን በዚህ ሊንክ ተጋብዛችሁዋል▶️ youtu.be/rRSK48F0ZeQ
1
2
4
592
እነሆ ቅምሻ አርብ በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ከሚለቀቀው የቃልአብ ሙሉጌታ "ትወጅኝ እንደሆን" ሙዚቃ ቪዲዮ🎉🎉 youtube.com/@Firmamusic
2
92
ከኛ ጋር ለሆናችሁ ሁሉ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው🙏🏽🙏🏽🎉 እስኪ ደሞ ለስላሳ ሙዚቃ እንስማ! ከቃልአብ ሙሉጌታ አልበም ውስጥ "ትወጅኝ እንደሆን" የተሰኘውን (slow music) ሙዚቃ ቪዲዮ በሚቀጥለው ዓርብ በፊርማ ለእናንተ እናደርሳለን:: youtube.com/@Firmamusic
2
2
614
ተለቀቀ🔥🔥🔥🎉🎉 የቃልአብ ሙሉጌታ "ሰተት ብላ" የሙዚቃ ቪዲዮ በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ተለቋል!!! አሁኑኑ ለማየት ይኸው ሊንኩ youtu.be/38cqpSAHvgg
3
3
918
ከቃልአብ ሙሉጌታ "ይቅናሽ" አልበም በአዲስ ዓመት አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ይዘን መጥተናል:: "ሰተት ብላ" ለተሰኘው ዘፈን ያዘጋጀነው ውብ ሙዚቃ ቪዲዮ የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ቪዲዮ ሆኖ በዚህ ሳምንት በፊርማ በኩል ለእናንተ ይደርሳል::youtube.com/@Firmamusic
1
83
ተለቀቀ🔥🔥🔥 የቃልአብ ሙሉጌታ አልበም መጠሪያ የሆነው "ይቅናሽ" ሙዚቃ ቪዲዮ በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ተለቋል!!! አሁኑኑ ለማየት ይኸው ሊንኩ youtu.be/FCBrjPeb3WY
2
3
597
ነገ ምሽት ከቃልአብ ሙሉጌታ አልበም ውስጥ የአልበሙ መጠሪያ የሆነው "ይቅናሽ” ሙዚቃ ቪዲዮ በፊርማ በኩል ለእናንተ ይደርሳል🔥🔥 SUBSCRIBE!!! youtube.com/@Firmamusic
1
4
122
ቅምሻ ከ"ይቅናሽ" ሙዚቃ ቪዲዮ🔥🔥 youtube.com/@Firmamusic
1
2
134
ጤና ይስጥልን! የቃልአብ አልበምን በማዳመጥ: በማጋራት ወዳጅነታችሁን ስላሳያችሁን ምስጋናችን ይድረሳችሁ🙏🏼 በዚህ ሳምንት መጨረሻ ደግሞ ከአልበሙ ሌላ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ለእናንተ እናደርሳለን:: youtube.com/@Firmamusic
1
2
121
የአልበሙ መጠሪያ የሆነው "ይቅናሽ" የተሰኘው ዘፈን ሙዚቃ ቪዲዮ በዚህ ሳምንት መጨረሻ በፊርማ ሲለቀቅ ቀድማችሁ ለማየት ፊርማን ከወዲሁ SUBSCRIBE አድርጉ:: youtube.com/@Firmamusic
1
1
92
ሰላም ለእናንተ ይሁን! "ታዪልኝ"ን አያችሁት? እና እንዴት አገኛችሁት? ላላያችሁት ይኸው ሊንኩ youtu.be/jYPfMI-TC4k
2
109
የቃልአብ ሙሉጌታ "ታዪልኝ" ሙዚቃ ቪድዮ ፊርማ ዩቲዩብ ላይ ተለቋል🔥🎉🎉 አሁኑኑ እንድትመለከቱት ጋብዘናል! youtu.be/jYPfMI-TC4k
2
4
672
የቃልአብ ሙሉጌታ "ታዪልኝ" የአልበሙ የመጀመሪያ ቪዲዮ በመሆን ነገ ሐሙስ ሐምሌ 20 በፊርማ ዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል🔥🔥🔥 ፊርማንSUBSCRIBE አድርጉ! youtube.com/@Firmamusic
1
3
622
አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ከ"ይቅናሽ" አልበም🔥🔥በዚህ ሳምንት "ታዪልኝ" የተሰኘው ውብ ሙዚቃ የይቅናሽ የመጀመሪያው ቪዲዮ በመሆን ለናንተ ይደርሳል:: ታዲያ ፊርማን ከወዲሁ SUBSCRIBE ብታደርጉ ቀዳሚ ተመልካች ትሆናላችሁ:: youtube.com/@Firmamusic
1
2
230
የ"ይቅናሽ" አልበም ዘፈኖች ዝርዝርና ክሬዲቶች እነዚህ ናቸው:: ሁሉንም ዘፈኖች እንደየአውዳቸው እንድታጣጥሟቸው ስንጋብዛችሁ አሁንም እንደምትወዷቸውም አምነን ነው:: youtube.com/playlist?list=PL…
1
144
"ይቅናሽ” አልበምን በዓለም-አቀፍ መተግበሪያዎች ያከፋፈለው #Distrokid የዲዛይን ስጦታ ነው👌🏽👌🏽 ካሴቱ እንዳለ ሆኖ "ይቅናሽ"ን ፊርማ ላይ በዚህ ሊንክ አዳምጡ🎉🎉 youtube.com/playlist?list=PL…
4
88