፩🔥የአማራ ፖለቲከኞች ለአማራነት ወጥረክ ታገል። ፪🔥የአማራ ፖለቲከኞች ከአንጋሽነት ውጡ ። ፫🔥አማራ ለአማራነትህ ወጥረህ ተባብረህ ስራ። ፬🔥አማሮች በገዛ ሀገራቸው ለምን ባይተዋር ሆኑ? ፭🔥አማራው ወገንህ በግፈኞች ጥቃት ሲደርስባቸው ቆመህ አተመልከት

Ethiopia
Joined August 2022
🚀Amhara Fano, a freedom fighter, a son of the people, is the pride of the Amhara people. 🔶"Amhara Fano National Movement"
14
29
4
107
29,730
ምኒልክ 1ኛ ዕዝ በመቅደላ ወረዳ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ አካሄደ! 🔥​ የአፋብን ከፍተኛ አመራሮች፣ የምኒልክ 1ኛ ዕዝ እና የሲቪል መዋቅር አመራሮች በተገኙበት በመቅደላ ወረዳ ኮሬብ ከተማ ከሚገኙ ነዋሪዎችና አባት አርበኞች ጋር የዉይይት መድረክ በዛሬዉ ዕለት ተካሄዷል። ​በውይይቱ ላይ የአፋብን ልዩ ዘመቻ መምሪያ ሻለቃ ያረጋል አሰፋ፣ የአፋብን ወታደራዊ ፍርድ ቤት ሰብሳቢ አርበኛ አለባቸው ቀስቅሴ፣ የምኒልክ 1ኛ ዕዝ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አርበኛ አሰፋ መሰለ፣ እንዲሁም የዕዙ የህዝብ አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ አርበኛ አበበ ቀዮን ጨምሮ ሌሎች የዕዙና ጊዚያዊ የሲቪል አስተዳደር አመራሮች ተገኝተዋል። ​በመድረኩም በሕዝቡና በፋኖ መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር፣ የትግሉን ዓላማና ግብ እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ዉይይት ተደርጓል። በዚህም ታሪካዊ ጠላት እያለ በአካባቢው የሚፈጸመው የእርስ በእርስ ግድያ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም እና እርቅ እንዲፈጸም ጥብቅ አቅጣጫ ተሰጥቷል። በተጨማሪም ወሎ የነሸህ ሁሴን ጅብሪል እና የመምህር አካለ ወልድ የመቻቻል ምድር መሆኑ ተነግሮ፣ ከአባቶች ሰላምና አብሮነት ሊወሰድ የሚገባው ትምህርት በሰፊው ተዳሷል። ​የአመራር ቡድኑ የትግሉን መነሻ ምክንያቶች እና አሁናዊ ሁኔታዎች በማብራራት፤ የህዝብን ደኅንነት መጠበቅ፣ ከጥቃት መከላከል እና ፍትሕን ማስፈን ዋና ዋና ግቦች መሆናቸውን ገልጸዋል። እንዲሁም ያለፉትን የአሠራር ክፍተቶች በመገምገም የወደፊት አቅጣጫዎችን ያስቀመጡ ሲሆን፤ ከአጋር ኃይሎች ጋር ስለሚደረግ ወታደራዊ ትብብርም ማብራሪያ ሰጥተዋል። ​በመድረኩ ላይ የተሳተፉት የከተማውና የገጠር ቀበሌዎች ነዋሪዎች እንዲሁም አባት አርበኞች በሰጡት አስተያየት፤ ፋኖ የተሻለ ድርጅታዊ ቁመናና አሰራር እያመጣ መሆኑን ገልጸዋል። አሁን ላይ ድርጅቱ ከበቂ በላይ ተዋጊ እንዳለውና ከሰራዊቱ ጎን በመሰለፍ ለሥርዓቱ ውድቀት የድርሻቸውን ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን በሙሉ እምነት ገልጸዋል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል። "ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!" ምኒልክ 1ኛ ዕዝ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ! ጥቅምት 17/ 02/2019 ዓ/ም
6
21
585
#ሰበር_ዜና የዘረ ፈጁ አብይ አሕመድ አራዊት ሰራዊት በየቀኑ ቀይ ቦኔት ለባሹ ኮማንዶ አመድ እየሆነ ነው ጀግናው የአማራ ፋኖ "ምታ በዝምታ" ሆኗል ነገሩ🤣 ፋኖ ይችላል
1
3
3
18
973
#ሰበር_ዜና ኢትዮጵያ ውስጥ በስራና በችሎታ ላይ የተመሰረተ የወታደራዊ ሹመት አሰጣጥ ስርዓት ሲገነባ፣ ሙሉ የጄኔራልነት ማዕረግ የሚገባቸው መላው የፋኖ ተዋጊዮች ናቸው። እነዚህ ጀግኖች በመላው አለም የጦር መሳሪያ እየሰበሰበ እና በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶችን በየ3 ወሩ እያሰለጠነ የሚዋጋውን ሰራዊት ፣ ቀጥ አድርገው መያዝ ብቻ ሳይሆን፣ እንክትክቱን ማውጣታቸው፣ ለእኔ ከአዕምሮ በላይ ነው። ፋኖን ለማጥፋት ጥቅም ላይ ያልዋለ ምን የመሳሪያ አይነት አለ? ምን ጥቅም ላይ ያልዋለ የጦርነት ስትራቴጂና ስልትስ አለ? በዚህ የጦር መሳሪያ፣ በዚያ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ቢንጋጋ፣ ገንዘብ ቢረጭ፣ ልመና ቢጧጧፍ፣ ፋኖ እየጎለበተ እንጅ እየደከመ አልሄደም። ይህ ተዓምር ነው። የሰው ልጅ በፅናትና በቆራጥነት ከታገለ ምንም ነገር ሊሰብረው እንደማይችል ያረጋገጥኩት በፋኖ ኀይሎች ነው።
1
6
13
516
ትዝብቱ 🔥 retweeted
#ሰበር_ዜና በምዕራብ ግንባር በንዑስ ግንባር ፩ በሻለቃ ተመስገን መታሰቢያነት በተደረገው ዘመቻ በአምበሳሜ ግንባር በሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ከፊል አህዶች በአምበሳሜ ከተማ በተደረገው ተጋድሎ ከተማረኩ ቁሳዊ ምርኮዎች መካከል በከፊል!
5
16
1,291
#ሰበር_የድልዜና ጀግናው የአማራ ፋኖ የዘረ ፈጁን አራዊት ሰራዊት በልኩ እየከረከመው "በደርዘን ማርኮታል" "ምታ በዝምታ" በሚለው ቢሒል በየቀኑ አጭዶ አጭዶ ከምሮታል ይህን አረመኔ ሰራዊት። ይቀጥላል💪 ፋኖ ይችላል ✅
3
11
396
ትዝብቱ 🔥 retweeted
This is what the Amhara Christian population, massacred by the virus of extremist Oromo-Wahhabi Cruel, animalistic behavior of an Oromo Muslim like. #AmharaGenocide @KremlinRussia_E @peetapebarnum @amnestyusa @hrw
1
52
3
53
996
#አፋብን ጀግናው የአማራ ፋኖ "ምታ በዝምታ" በሚለው ቢሒል የገለሰቡ መንጋ ሰራዊት በየቀኑ እየተደመሰሰ እና እየተማረከ ቀጥሏል። "ድል ለትብብር ኅይሎች"
2
17
666
#ሰበር_ዜና በምዕራብ ግንባር በንዑስ ግንባር ፩ በሻለቃ ተመስገን መታሰቢያነት በተደረገው ዘመቻ በአምበሳሜ ግንባር በሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ከፊል አህዶች በአምበሳሜ ከተማ በተደረገው ተጋድሎ ከተማረኩ ቁሳዊ ምርኮዎች መካከል በከፊል!
5
16
1,291
ትዝብቱ 🔥 retweeted
#ሰበር_ዜና ጥቅምት 16/02/2019 ዓ.ም የወራሪው ፅንፈኛ ኦሮሞ ያሰማራው ሰራዊት "ምታ በዝምታ" በሚለው ቢሒል እየተወቃ ነው። ጀግናው የአማራ ፋኖ ይችላል 💪 ይህን ሀገር አፍራሽ ገለሰብ ለመላላክ የሚመጣው በየቀኑ ይደመሰሳል ይማረካል 🔥
1
16
36
1,953
#የዐማራ_ነገድ_ከኖህ ጀምሮ ሲቆጠር ይሄን ይመስላል ።
2
6
2
18
1,210
ትዝብቱ 🔥 retweeted
"ፅንፈኛው ኦሮሞ መንጋ ቡድን የአማራን ሕዝብ በወለጋ በጅምላ የዘር ፍጅት እየፈፀመበት ነው" 🔥ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳን ከመከላከያ ጋር በመጣመር የአማራ ሰፈሮችን አውድሞና ዘርፎ የጨረሰው ገዳ ኮማንዶ ባለፈው ሳምንት በስፋት ወደ ኪረሙ ወረዳ የገባ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ ወደ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤዶንጎሮ ወረዳ ቱሉ ጋናና አካባቢዋ በመከላከያ ታጅቦ በስፋት እዬገባ በአሁኑ ስዓት መንደር 15ን እያለፈ ይገኛልና መላው ህዝባችን አስፈላጊውን ጥንቃቄና ዝግጅት እንደሆኑ ታደርጉ እናሳስባለን። ጥቅምት 15/02/2019ዓ.ም ከወለጋ አማራ ሕዝብ ኢትዮጵያ
1
50
2
70
1,208
ትዝብቱ 🔥 retweeted
#ሰበር_መረጃ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተከታዮች ለሆዳቸውና ለዝናቸው እንጀ ሰለ ሃይማኖት ምንም ዲንታ እደማይሰጡት በቁማቸው እንደ ከብት የሚታረድ መንጋ አድረገው ፅንፈኛው ኦሮሞ መቀለጃ አደረጎታል ሲጀመር እውነተኛ የሃይማኖት አባት የለም
8
65
9
71
3,644
ትዝብቱ 🔥 retweeted
#ሰበር_ዜና ጥቅምት 16/02/2019 የአፋብን ወታደራዊ ቃል አቀባይ አርበኛ አበበ ሙላቱ
12
46
1,536
This is what the Amhara Christian population, massacred by the virus of extremist Oromo-Wahhabi Cruel, animalistic behavior of an Oromo Muslim like. #AmharaGenocide @KremlinRussia_E @peetapebarnum @amnestyusa @hrw
1
52
3
53
996
#ሰበር_ዜና ጥቅምት 16/02/2019 የአፋብን ወታደራዊ ቃል አቀባይ አርበኛ አበበ ሙላቱ
12
46
1,536
#ሰበር_ዜና ጥቅምት 16/02/2019 ዓ.ም የወራሪው ፅንፈኛ ኦሮሞ ያሰማራው ሰራዊት "ምታ በዝምታ" በሚለው ቢሒል እየተወቃ ነው። ጀግናው የአማራ ፋኖ ይችላል 💪 ይህን ሀገር አፍራሽ ገለሰብ ለመላላክ የሚመጣው በየቀኑ ይደመሰሳል ይማረካል 🔥
1
16
36
1,953
#ሰበር_መረጃ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተከታዮች ለሆዳቸውና ለዝናቸው እንጀ ሰለ ሃይማኖት ምንም ዲንታ እደማይሰጡት በቁማቸው እንደ ከብት የሚታረድ መንጋ አድረገው ፅንፈኛው ኦሮሞ መቀለጃ አደረጎታል ሲጀመር እውነተኛ የሃይማኖት አባት የለም
8
65
9
71
3,644
#ሰበር_ዜና ጥቅምት 16/02/2019 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ 305ኛ ጎቤ ኮር ከ52ኛ ክፍለ ጦር እና ከ76ኛ ክፍለ ጦር የተዉጣጣ ሃይል ዲቢኮ ቀበሌ ሰፍሮ የሚገኘዉን ጠላት ላይ ጀብድ ተፈፀመ። ምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ዲቢኮ ቀበሌ ሰፍሮ የሚገኘዉን ጥምር የጠላት ኃይል ላይ በቀን 15/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት ተደመሰሰ። ከ52ኛ ክፍለ ጦር 3ኛ ሬጅመንት እና ከ76ኛ ክፋለ ጦር ሬጅመንት 2 እና ሬጅመንት 3 የተዉጣጣ ሃይል በጥምረት በዲቢኮ ቀበሌ በምትገኘዉ ከተማ ላይ መሽጎ የሚገኘዉ ጠላት ምሽጉን ሰብሮ ሙሉ በሙሉ በሚባል አግባብ ተደምስሷል። በጀግኖች በአናብስቶች አልሞ ተኳሾች በተጠና ድምሰሳ ዲቢኮ ሰፍሮ የሚገኘዉን አድማ በትን እና ፀረ ሽምቅ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ የጠላት ኃይል ላይመለስ ተሸኝቷል። ዲቢኮ ቀበሌ ላይ በተደረገ ድምሰሳ:- አድማ በትንና ፀረ-ሽምቅ ✅115 የተደመሰሰ ✅= 9 የቆሰለ ምርኮ በተመለከተ ✅1ብሬን ተማርኳል ✅36 ነብስ ወከፍ ክላሽ ተማርኳል ✅15 ቦንብ ተማርኳል ✅2351 ፍሬ የብሬን ተተኳሽ ተማርኳል ✅1600 ፍሬ የክላሽ ተተኳሽ ልዩ ልዪ ቁሳቁስ ተማርኳል 🔥ኮራችን በማሰሮ ደንብ የጀመረዉ ዉጊያ አድማሱን አስፍቶ በቴፋ፣ በዲቢኮ በወራሪዉ የብልፅግና ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እያደረሰበት ይገኛል። በአጠቃላይ ሰራዊታችን የተሰጠዉን የስነ-ልቦና ግንባታ እና ቴክኒካል ስልጠናዉን አጠናቆ ተጨማሪ ግዳጆችን ለመፈፀም በተጠንቀቅ ላይ ይገኛል። "ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን" አርበኛ ባንዴራዉ ግርማይ፦ የ305ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ክፍል ጥቅምት 16/02/2019 ዓ.ም
2
2
7
1,053
ጀብደኛዉ ምኒልክ 1ኛ ዕዝ በምስራቅ ግንባር ከሚያገኛቸዉ ወታደራዊ ድሎች ጎን ለጎን ህዝባዊ ዉይይቶችን አጠናክሮ ቀጥሏል! ጀብደኛዉ ምኒልክ 1ኛ ዕዝ ከደብረዘይት ከተማ ህዝብ ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ! የጀብደኛዉ ምኒልክ 1ኛ ዕዝ በመቅደላ ወረዳ ደብረዘይት ከተማ ከሰባት(7) ቀበሌ አባት አርበኞችና ከየቀበሌወቹ ከተዉጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ የተኮረተ ሰፊ የምክክር መድረክ አካሄደ። ​በውይይት መድረኩ ላይ የአፋብ የድርጅት፣ የእዝ፣ የዞን እና የወረዳ ከፍተኛ አመራሮች የተገኙ ሲሆን፤ በአማራ ህዝብ የትግል ሂደት፣ በአሁናዊ የትብብሩ ቁመና እና በሌሎች አበይት አጀንዳዎች ዙሪያ ጥልቅ ውይይት ተደርጓል። ​በመድረኩ የተገኙት አመራሮች ባደረጉት ንግግር፤ "አገዛዙ ባለፉት ስምንት ዓመታት በህዝቡ ላይ ግልጽና ስርዓት-መር ጦርነት ሲያካሂድ መቆየቱን ገልጸዋል"። አመራሮቹ አክለውም ይህ ሁኔታ በህዝቡ ባህል፣ እሴት፣ ሃይማኖት እና ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ የህልውና አደጋ መደቀኑን አብራርተዋል። ​በተጨማሪም አማራ ፋኖ የጀመረውን ትግል በላቀ ደረጃ ለማጠናከር ሶስት አበይት መዋቅሮችን አደራጅቶ እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀዉ ከነዚህም ዉስጥ የመደበኛ ፋኖ፣ የአባት አርበኞች እና የሲቪል አደረጃጀቶች መሆናቸውን አመራሮቹ አብራርተዋል። ​በውይይቱ ላይ የተሳተፉት የቀበሌወቹ አባት አርበኞችና የማህበረሰብ አባላት በበኩላቸው፤ የተደቀነውን የህልውና አደጋ ለመመከትና ስርዓቱን ለመታገል በአንድነትና በቁርጠኝነት ለመቆም ቃል ገብተዋል። ​ መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ምኒልክ 1ኛ ዕዝ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ! ጥቅምት 16/02/ 2019 ዓ/ም
4
1
17
1,278
#ሰበር_ዜና "ብራቮ ሶማሌ"💪 ይህንን ወራሪ ፀንፈኛ ኦሮሞ ልኩን አሳዩት ወደ ኬንያ 🤣 ገዳ ኮማንዶን ሱሪያቸወንም ትጥቃቸውንም አስፈትተው በልካቸው ልክ ገርፈዋቸዋል። አተገረምም
1
19
1
79
6,053