ካሥማሠ | Kassmasse (@Kassmasse) header
ካሥማሠ | Kassmasse (@Kassmasse) profile picture

Afrima Award - Best East African Male Artist 2022/አንፃር (የጥበብ ስራ ስልት)/ሣንቃ ሡቅ Sanqa Suq

ኢትዮጵያ
Joined January 2021
Photo by ካሥማሠ | Kassmasse (@Kassmasse)Photo by ካሥማሠ | Kassmasse (@Kassmasse)Photo by ካሥማሠ | Kassmasse (@Kassmasse)Photo by ካሥማሠ | Kassmasse (@Kassmasse)Photo by ካሥማሠ | Kassmasse (@Kassmasse)Photo by ካሥማሠ | Kassmasse (@Kassmasse)Photo by ካሥማሠ | Kassmasse (@Kassmasse)Photo by ካሥማሠ | Kassmasse (@Kassmasse)Photo by ካሥማሠ | Kassmasse (@Kassmasse)Photo by ካሥማሠ | Kassmasse (@Kassmasse)
ሠላም ፍቅር ጤና ለሁላችን በሁለት ሺ አስራ አምስት አዲስ ነገር ባክብሮት ይዘን ወደናንተዉ ከተፍ ተጋበዙልን... ሣንቃ ሡቅ EP ተለቀቀ 👉🏼youtube.com/playlist?list=PL… “የኛ ዓለም አንደኛ ነች” ካሥማሠ
3
11
3
62
5,851
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እላለዉ:: በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር እና የመተሳስብ ይሁንልን መልካም በዐል።
16
1,137
ሠዋሠው የሙዚቃ ድግስ ላይ ስለተገኛችሁ ክብረት ይሰጥልኝ፤ በሚቀጥለው እስክንገናኝ ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን @contrast_events @zizzo_y @chapa.et @castel_beer_ethiopia @abigirmatsige @tibebucollection @menshproduction @iconiccommunication @soundplug__band
15
1,099
እንኳን ለ ጥቁር ህዝቦች የ ድል በዐል በሰላም አደረሳችሁ:: #Adwa #AdwaVictory #Adwa128 በዚህ አጋጣሚ የ ጥንጣዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፅ/ቤት ላበረከተልኝ የ ዕዉቅና ምስክር ወረቀት እጅጉን አመሰግናለዉ::
3
4
58
2,101
የካቲት 29 በ ዘ ቬኑ ዌር ሀውስ ጥሩ ጊዜ እናሳልፋለን You can find tickets on Chapa link in my bio @Chapa_ET @castel_ @contrast_events @Iconic_Com @whvenue
1
2
5
722
ሠላም ፍቅር ጤና ለሁላችን ይሁን ሰዋሰዉ የሙዚቃ ድግስ የካቲት 29 በዘ ቬንዩ ዌርሀዉስ እንገናኝ:: @st_georgebeer @Chapa_ET #TheVenueWarehouse
1
1
6
600
ሠላም ፍቅር ጤና ለሁላችን ይሁን ሰዋሰዉ የሙዚቃ ድግስ የካቲት 29 በዘ ቬንዩ ዌርሀዉስ እንገናኝ:: @st_georgebeer @Chapa_ET #theVenueWarehouse
1
1
395
My deepest gratitude for all the fans that came out to enjoy the Sanqa Souq Concert. All of your support and positive energy made the show memorable. Would also like to give a big shout out and show my appreciation to @JohnnieWalkerAfrica for the tremendous support and love.
9
822
Brace yourselves for an unforgettable night at the venue warehouse as we lined up Kassmasse, Jemberu, Wegdayit and unveil a debut performance by the sensational Laeke. Dec 16 | Venue Warehouse(jackros) Door Opens 4PM Tickets available on Amole and at all Dashen Bank branches.
7
757
Lost in the echoes of your cheers and immersed in the sea of faces tonight. A heartfelt thank you to each and every one of you who made this concert an absolute dream.
2
11
1,383
Your energy fueled my performance, and your passion filled the air. It's moments like these that remind me why I do what I do. Gratitude beyond words. 🙏🏿
1
309
መልካም አዲስ ዓመት youtu.be/6odqBp-MKDE?si=t6Ru…
9
22
2
191
11,730
ሣንቃ ሡቅ ቪዲዮ ተለቀቀ፣ በMeedo Records ዩቱይብ ቻናል ያገኙታል👉🏼 youtu.be/6odqBp-MKDE?si=t6Ru…
2
23
1,549
ሣንቃ ሡቅ ቪዲዮ ተለቀቀ፣ በMeedo Records ዩቱይብ ቻናል ያገኙታል👉🏼 youtu.be/6odqBp-MKDE?si=t6Ru…
5
5
75
5,820
ሠላም ፍቅር ጤና ለሁላችን በሁለት ሺ አስራ አምስት አዲስ ነገር ባክብሮት ይዘን ወደናንተዉ ከተፍ ተጋበዙልን... ወግ ንጋት ቪዲዮ በMeedo Records ዩቱይብ ገፅ ተለቀቀ 👉🏼 youtu.be/jhjUbB_5pKM?si=jsz9… “የኛ ዓለም አንደኛ ነች” ካሥማሠ
1
8
2
61
3,521
ሣንቃ ሡቅ ቪዲዮ እና EP ቅዳሜ ይጠብቁን
3
8
119
9,027
የኛ ተራ Our Turn #IAmTheAcademy and have joined countless creators and professionals who serve, celebrate, and advocate in the name of music year-round. It’s an honor be part of this year’s new @RecordingAcad member class.
1
2
37
2,520
የማይሽረው ዘመን
1
12
2
182
10,078