Medemer (@MedemerNow) header
Medemer (@MedemerNow) profile picture

Medemer by PM Abiy Ahmed promotes unity, synergy, and dialogue as a local solution to Ethiopia’s challenges, urging collective progress and shared values.

Addis Ababa, Ethiopia
Joined August 2019
"ማንም ወደኢትዮጵያ ድንበር መጥቶ ኢትዮጵያን ወርሮ በክብር መመለስ አይችልም" የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
1
3
6
131
"ለቀጣናችን ታላቅ ወንድም ነን" የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
9
12
1
35
480
"የኢትዮጵያ የከተሞች የኮሪደር ልማት ስራ ካለማጋነን በእያንዳንዱ አፍሪካ ሀገር ትልቅ ምኞት እና ቅናት ነው" የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
1
6
4
116
"ሐሳብ አልባ ፖለቲካ ትናንትን ከዛሬ በትርክትና በመሣሪያ ያቀናጃል" #የመደመርመንግሥት
4
16
203
Sochii IDA'AMUU "Sochii ida'amuu biyya keessatti eegalame cimsinee sadarkaa Gaanfa Afrikaatti yoo finiinsine guddina akka abidda gaara qabateetti osoo addaan hin citin qajeelu galmeessisu dandeenya." DAANDII IDA'AMUU
2
8
392
"ትናንትን ከዛሬ፤ ዛሬን ከትናንትና ከነገ ካላስተሣሠርን የጋራ ነገ የለንም" #የመደመርመንግሥት
1
8
17
253
Fuulduratti fuulleffachuu! "Sirna yeroo keessatti, warri gara kaleessaatti imalan gowwoota qofaadha. Sababniisas sirni yeroo daandii gara duubaatti safaramu hin qabu waan taheef. Dhaabbatanii gommuunis duubatti imaluurra fooyyee hin qabu." DAANDII IDA'AMUU
1
4
10
343
"መደመር ሕዝብን በአንድ የሐሳብ ቅርጫት ውስጥ መክተትን ፈጽሞ አይቀበልም" #የመደመርመንግሥት
3
7
248
"ፈተናዎች ያልበገሩት፣ ችግሮች ያልበጠሱት፣ ርዕዮተ ዓለሞች ያልቀየሩት፣ የውጭ ወረራዎች ያልሰበሩት፣ የፖለቲካ ልሂቃን ያልከፋፈሉት ኢትዮጵያዊነት ሊገኝ የቻለው ኢትዮጵያውያን በመደመር መንገድ ስለሚጓዙ ነው"
5
18
404
Siyaasni Itoophiyaa wal-xaxaa dha! "Jaarmiyaa haaraan seenaa siyaasaa Itoophiyaa keessatti yaada haaraa qofa osoo hin taane, akkaataa haaraafi tarsiimoo qabsoo karaa nagaa qabatee ba'uutu irraa eegama." DAANDII IDA'AMUU
2
6
314
"የኢትዮጵያ ስልጣኔ ያለባህር በር እዉን ሊሆን አይችልምና፣ በሰጥቶ መቀበል መህር ኢትዮጵያ ወጥቶ መግቢያ በር ኢንዲኖራት ተግተን እንሰራለን" የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
1
17
3
60
798
"ኢትዮጵያዊነትን ከፍ ደመቅ ማድረግ የጀመርነው ስሙ አፋችን ላይ ስለሚጣፍጠንና በታሪኩ ርዝመት ተማርከን አይደለም፡፡" #የመደመርመንገድ
1
8
2
39
510
“ኢትዮጵያዊ እሳቤ እንደነበረን አረጋግጠናል ፤ያም የመደመር እሳቤ ነው” የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
18
34
361
“ኢትዮጵያ አሸናፊ እንጂ ተሸናፊ ዜጋ አይኖራትም” የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
20
51
537
"ሐሳብ አልባ ፖለቲካ በእሳት ላይ ቤንዚን፣ በቁስል ላይ ሆምጣጤ ይጨምራል።'' #የመደመርመንግሥት
1
11
32
385
"ብልጽግና፣ ቀጣይነትና አስተማማኝነት ያለው የሰው ልጆችን ነጻ የምርጫ አድማስ በማስፋት፣ የዜጎችም ደኅንነት ማረጋገጥ ነው፡፡" #የመደመርመንግሥት
4
7
1
36
546
“A generation that does not see beyond the here and now, consumes what has been passed on to it and will leave little to the next generation.” #GenerationMedemer
2
7
1
26
479
ትናንት ከነበርንበት ከፍ ብለናል እርሱ አይካድም፤ መድረስ ከሚጠበቅብን ግን ብዙ ይቀረናል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
1
9
24
383
"የሐሳብ አልባ ፖለቲካ ግብ ከሕግ በላይ ሆኖ ሀብትና ሥልጣን መቀራመት ነው" #የመደመርመንግሥት
1
7
1
15
308
"ኢትዮጵያ የሰላሟ መደፍረስ ምንጭ ከየት እንደሆነ ስለምናውቅ ከምንጩ የሚነሳውን ማንኛዉንም ትንኮሳ ለመከላከል የሚያስችል ቁመና እንዳለን ላረጋግጥ እወዳለሁ" የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
3
5
3
20
915