Pinned Tweet
As a result of our green footprint,our apple farming productivity is growing
Ethiopia's journey to self-sufficiency in food is not limited to wheat,but the results of the country's fruit products,these products are a sign of success.
Thank for teaching us to be self -sufficient
Meredit Fernandez retweeted
BREAKING 🇪🇹 ✅ Ethiopia has been elected to the International Civil Aviation Organisation (ICAO) Council, according to its statement.icao.int/news/ethiopia-indon…
Meredit Fernandez retweeted
Forget what you thought you knew about African cities. Behold the new Addis Ababa. 🤯
Ethiopia 🇪🇹
Meredit Fernandez retweeted
1#ከራዕይ ወደ ተግባር!
የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም በግዙፍ ፕሮጀክቶችና በመሠረተ ልማት ግንባታ እየተጠናከረ ነው።
#Ethiopia #MegaProjects #AbiyAhmed #EconomicReform #EthiopiaRising #Development #Prosperity
Meredit Fernandez retweeted
انتُخبت إثيوبيا عضوًا في مجلس منظمة الطيران المدني الدولي (#ICAO )، خلال الدورة الاستثنائية الثالثة والأربعين لجمعية المنظمة، المنعقدة في كندا، بحصولها على 133 صوتًا، لتتساوى مع تركيا في عدد الأصوات.
#وزارة_الخارجية_الإثيوبية
Meredit Fernandez retweeted
Ethiopian Airlines joins the world's Five Star aviation elite.
Ethiopian was named APEX Five Star Global Airline 2027 at a ceremony in Singapore on November 19, 2026.
The award is based on 1 million+ verified passenger ratings across 722 airlines, independently audited. Fewer than 7% make the cut.
Congratulations to the entire @flyethiopian team on this well-deserved recognition.
Full list of the 34 Five Star Global airlines (alphabetical):
• Aeroméxico
• Air Canada
• Air France
• Air New Zealand
• American Airlines
• ANA
• Cathay Pacific
• China Airlines
• China Southern Airlines
• Delta Air Lines
• EL AL
• Emirates
• Ethiopian Airlines
• Etihad
• EVA Air
• Finnair
• Hainan Airlines
• Japan Airlines
• KLM
• Korean Air
• LATAM
• Lufthansa
• Malaysia Airlines
• Qantas
• Qatar Airways
• SAS
• Saudia
• Singapore Airlines
• SWISS
• Thai Airways
• Turkish Airlines
• United Airlines
• Virgin Atlantic
• Xiamen Airlines
Proud moment for Africa. Great airlines move people. They also move economies.
Ethiopia Kenya Nigeria Ghana South Africa
Meredit Fernandez retweeted
ጀግኖቹ በስራ ላይ!በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ(እሳተ-ገሞራ ዕዝ)የኮማንዶ ክ/ጦር ማንኛውንም ተልዕኮና ግዳጅ በአስተማማኝ ብቃት መፈፀም በሚያስችለው ዝግጁነት ለይ እንደሚገኝ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜ/ጀኔራል አበባው ሰይድ ተናገሩ!!
Meredit Fernandez retweeted
ታላላቅ የሀገር ልጆችን ማስታወስ ታሪክን ማክበር ነው! 🇪🇹⚽
የኢትዮጵያና የአፍሪካ እግር ኳስ ታሪክ ታላቅ ሰው የሆኑትን አቶ ይድነቃቸው ተሰማን በማስታወስ፣ በአዲሱ አደይ አበባ ስታዲየም አጠገብ መታሰቢያ ሐውልታቸው እንዲቆም በማድረጋቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድን @AbiyAhmedAli ከልብ ማመስገን እፈልጋለሁ።
አቶ ይድነቃቸው ተሰማ (1921–1987) ከአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) መሥራቾች አንዱ ሲሆኑ፣ ከ1972 እስከ 1987 ድረስ ለ15 ዓመታት የካፍ ፕሬዝዳንት ሆነው አገልግለዋል። በአፍሪካ እግር ኳስ እድገትና በዓለም አቀፍ መድረክ የአህጉሪቱን ተሳትፎ በማጠናከር የማይረሳ አስተዋጽኦ አበርክተዋል።
ዛሬ በክብር የቆመው ሐውልታቸው የአንድ ታላቅ ሰው መታሰቢያ ብቻ ሳይሆን፣ ለሀገራቸውና ለአህጉራቸው ታላቅ አሻራ ያሳረፉ የሀገር ልጆች ሊዘከሩና ሊከበሩ እንደሚገባ ለመጪው ትውልድ የሚያስተላልፍ ትልቅ መልዕክት ነው።
ታሪክ የሠሩ ሰዎችን ማስታወስ ለወደፊቱ ታሪክ የሚሠራ ትውልድ ማነሳሳት ነው።
ለዚህ ታሪካዊ የመታሰቢያ ሥራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድን በድጋሚ አመሰግናለሁ። ይህ ተግባር ለእግር ኳስ አፍቃሪዎችና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ትልቅ ትርጉም አለው።
ክብር ለአቶ ይድነቃቸው ተሰማ! ክብር ለሀገራችን ታሪክ! 🇪🇹
Meredit Fernandez retweeted
“I do not want conflict with any country. All I want is to work towards ensuring Ethiopia’s prosperity through peaceful means. However, when it comes to #𝙀𝙩𝙝𝙞𝙤𝙥𝙞𝙖’𝙨 #𝙙𝙞𝙜𝙣𝙞𝙩𝙮 & #𝙣𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣𝙖𝙡 #𝙞𝙣𝙩𝙚𝙧𝙚𝙨𝙩𝙨, I will never compromise.”
— PM Abiy Ahmed (PhD)
زار وفد رفيع المستوى من مجلس العلاقات الخارجية الأمريكي (CFR)، اليوم، سد النهضة الإثيوبي الكبير.
وأعرب أعضاء الوفد عن تقديرهم للزيارة، مشيدين بأهمية السد في دعم النمو الاقتصادي والتنمية في إثيوبيا، وتعزيز جهود التصنيع في الدول المجاورة والمنطقة ككل.
Meredit Fernandez retweeted
🇪🇹🇺🇸 Ethiopia and the United States reaffirmed their commitment to strengthening economic ties through expanded trade, investment, and commercial partnerships, including cooperation on the Bishoftu International Airport project.
mofed.gov.et/blog/ethiopia-a…
Meredit Fernandez retweeted
#ልዩ_ጥንቃቄ ❗️
⚠️
ተስፋ የቆረጠው ህገወጡ ህወሓት በርዝራዦቹ አማካኝነት በሃይማኖት ተቋማት በዋነኝነትም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናት እና ገዳማት ላይ ጥቃ`ት በመክፈት የሃይማኖት ግጭ`ት ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ ስለመሆኑ በቂ መረጃዎች አሉ።
በየደረጃው የሚመለከታቸው አካላት ልዩ ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል።
እርግጠኛ ነኝ ፃድቃን እና ጌታቸው ረዳ የተባሉ ማፈሪያ አጭበርባሪ ዘራፊ ዛሬም መሀል ኢትዮጵያ ተቀምጠው ሀውሀትን ወደ ሰልጣን ለማምጣት እያሴሩ ይመሰለኛል ::ምክንያቱም ለመንጋው ደንቆሮ ደደብ እርኩሰ የተረገሙ ወራዳ ዝቃጭ የፋኖ እና የሸኔ አበለላት ትርፍራፊ የሚከፍሉት እነዚሁ ሰዎች ሌሎች ተላላኪነት ኪዎችን እየተጠቀሙ ነው ማለት ያሰችላል ::
የትግራይ ሕዝብ ለዘመናት የወገብ ቅማል የሆኑበትን እነዚህን ማፈሪያ ለግል ሰልጣናቸው የሚሯሯጡትን መንጥቆ ማውጣት አለበት ::መሀል ከተማ ተቀምጠው ትግራይን ለመገንጠል የሚያሴሩ የህውሀት አሸከሮች ዛሬም በመሀል ከተማ አሉ ::
👉 ቀብራራው ሐበሻ

የኢትየጰያ ሐገራችን የታሪክ ጠላቶቻችን ሴራ በመወጣጠሰ በመስበር ኢትዮጵያን ያስከበረ ታላቅ ድንቅ ጠቢብ ጀግናችን ::
እጅግ እጅግ እናመሰገናለን ::
የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት በታሪክ ውስጥ የኢትየጵያ ሐገራችን ሉዓላዊነት፣ አንድነትና ነፃነት በማስጠበቅ ረገድ ታላቅ አሻራ ያሳረፈ የጀግንነት ተምሳሌት ነው። ሠራዊቱ በተለያዩ ወቅቶች የተጋረጡ የውስጥና የውጭ ጥቃቶችን በመመከት፣ የጠላትን ኃይል በመስበርና በማንበርከክ ኢትዮጵያን ከውድቀትና ከባርነት የታደገ ብረት ቀመስ ተቋም ነው። የሠራዊቱ አባላት ለሐገርና ለሕዝብ ያላቸውን ጽኑ ፍቅር በተግባር በማረጋገጥ፣ የራሳቸውን ውድ ሕይወት ሳይቀር መስዋዕት በማድረግ የኢትዮጵያ ሐገራችን ድንበርና ክብር ሲያስጠብቁ ኖረዋል።
ይህ ጀግና ሠራዊት የኢትየጵያ ሐገራችንን ደህንነት ከማስከበር ባለፈ በሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ላይ በመሳተፍ፣ በአስቸጋሪ ወቅቶች የሕዝብን ደኅንነት በመጠበቅና የልማት አጋር በመሆን ዘርፈ ብዙ ሚናውን እየተወጣ ይገኛል። የመከላከያ ሠራዊት የጠላትን ኃይል የመስበር አቅምና ቁርጠኝነት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ የማይደፈር ታሪክና ክብር እንዲኖራት አድርጓል። በመሆኑም የሠራዊቱን ጀግንነትና መስዋዕትነት ማሰብና ማክበር የኢትዮጵያ ሐገራችንን ልዑላዊነት ነፃነትና ክብር እንደ ማክበር ይቆጠራል።

ሻቢያ አሰብን ከመመለሱ በተጨማሪ፣ እስካሁን ድረስ የአሰብን ወደብ ጥቅም አልባ በማድረግ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ላደረሰው ጉዳት ካሳ መክፈል አለበት።እንዲሁም ከ35 አመታት የበለጠ ለጅቡቲ በየአመቱ ከምንከፍለው ሁለት ቢልየን ዶላር እራሱ ሻቢያ ይካፈል እንደነበረ መረጃው ወጥቷል ሰለዚህ ማንቁርቱን ይዘን እናሰተፋዋለን ::
Meredit Fernandez retweeted
የኢትዮጵያን ሕዝብ ግጭት ውስጥ የሚያስገቡት ጥቂት የፖለቲካ ነጋዴዎች ናቸው እንጂ፣ ከጥንት ጀምሮ ኢትዮጵያ የአንድነት እና የመቻቻል ሀገር ናት። #fypシ゚viralシ
Meredit Fernandez retweeted
ቀይ ባህር የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ድንበር ነው።
#fypシ