Nail Abay (@NAbay) profile picture
Joined May 2022
ጊዜ የተፈጥሮ አሽከር ሲሆን ሰው ደሞ ለጊዜ ባሪያው ነው።እንዲህ ለውጡን ያሳየዋል። ምንም ቁንጅና ቢኖር፣ ወጣትነት ደስ ቢልም ካመለጠ ትናንት በእጅ ያለ ዛሬና ያልመጣ ነገ ይሻላል። የጥንቷ የ24 አመት ውብ ወጣት የአሁኗ የ85 አመት እድሜ አዛውንት። – at Ethiopia
49
51
4
543
ናዕት (እያመመው ቁጥር ፪) ዶፍ (x2) ……. መታሰቢያነቱ ላለፉት አራት አመታት በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች አላግባብ በግፍ ለተገደሉ ፥ አካላቸው ለጎደለ እና ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ንፁሀን ዜጎች በሙሉ ይሁን።
391
1,173
68
4,705