ዝኑ ናት የምትመቸን:: ከጋሽ ፑቲን የጦር ኣውሮፕላን ተረክባ ትመጣና ቀጣይ እሁድ ምንም እንዳልተፈጠረ ሙሉ ወንጌል ታገለግላለች 🙂
ስንት ንፁሃን ግን በዚህ እንደሚሞቱ አስቡት
Piassa Tube retweeted
#Ethiopia የአረመኔነት መገለጫ 🤷🏾♀️
በአርሲ ንፁሃን የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ በደረሰው ጭፍጨፋ ምንም አይነት የሀዘን መግለጫ ያልተሰጠ ከመሆኑም በላይ፣ እንደ መንግስት የዜጎችን ደህንነት የመጠበቅና ጉዳዩን የማጣራት ኃላፊነት እንኳ አልተወጡም።
በዚህ ከባድ ወቅት ነጋዴው አብይ የራሳቸውን ፍልስፍና መጽሐፍ ሞስኮ ላይ በመሸጥ ላይ ይገኛሉ። ይባስ ብሎ ደግሞ በህዝብ ግብር የሚሰሩና ለንፁሃን ደም መፍሰስ ድምፅ መሆን የሚገባቸው የሀገር ሚዲያዎች፣ ይህንን
መምህራን ሥራ እየለቀቁ ነው! የ
በሀገራችን ያሉ ትምህርት ቤቶች እና ተቋማት ከፍ ያለ የመምህራን እና የሠራተኞች ፍልሰት እያስተናገዱ ይገኛሉ። ሠራተኛን መተካት ቢቻልም፣ የጠፋውን እውቀት፣ የቆየ ልምድ እና የሥራ ግንኙነት መተካት ግን ከባድ ነው።
እስከመቼ በዝምታ ሁሉም ሰው እየወጣ ድምፁን ማሰማት አለበት? ይሄ ነገር በጣም በዝቷል!
ዛሬም አርሲ ላይ የተዋሀዶ ልጆች እየተገደሉ፣ እየታረዱ፣ ደማቸው እንደ ወንዝ እየፈሰሰ ነው። ቤተክርስቲያን ትቃጠላለች፣ ቤተክርስቲያን ትዘረፋለች።
Piassa Tube retweeted
#Ethiopia: BBC World reported the massacre of Ethiopian Orthodox Christians in Arsi. Meanwhile, Ethiopian state media are busy showcasing military hardware, air power, and the regime’s glamorous Corridor projects while beating the drums of war against their own people.
More than 60 Christians killed in Ethiopia 'massacre', church official says bbc.in/4swbUDS
🚨በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት በመንግስት ሰራተኞች ላይ የከፋ ማህበራዊ ቀውስ ፈጥሯል። በአዲስ አበባ ደመወዛቸው የቤት ኪራይ መሸፈን ባለመቻሉ በርካታ ሰራተኞች በቢሮ ህንጻዎች ስር እና በጥበቃ ቤቶች ድንኳንና ፕላስቲክ ዘርግተው 👇
ለማደር መገደዳቸው ተገለጸ። የምሳ ወጪን መሸፈን ያቀታቸው ሰራተኞች የምሳ ሰዓታቸውን በቤተክርስቲያን በጸሎት የሚያሳልፉ ሲሆን፣ ምሽት ላይ ፊታቸውን በመሸፈን በሆቴሎች አካባቢ ትርፍራፊ ምግብ ለመቀበል እንደተገደዱ ተጠቅሷል።
በተያያዘ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋዮች የደመወዝ ማሻሻያ እስኪደረግ ድረስ ተቋሙ በይዞታው ስር ባሉ ክፍት ቦታዎች ላይ ጊዜያዊ የሸራ ቤት (መጠለያ) እንዲሰራላቸው ለዋና ስራ አስፈፃሚው አቤቱታ አቅርበዋል።
#AddisAbaba
የአዲስ አበባ ህዝብ እውነታው ይሄ ነው!
ግፈኛው ደላላ እና በፍትሃዊነት እና በተጠያቂነት ህዝቡን እንዲያገለግሉ የተቀመጡ የመንግስት አካላት አንድ ላይ በመሆን ነው ህዝቡን እያሰቃዩ ያሉት።
የቤት ኪራይ ዋጋ ከቁጥጥር ውጪ ወጥቶ፣ ዜጎች በከተማቸው እየተንገላቱ፣ ከመንግስት እና ከህግ አካላት ማግኘት የነበረባቸውን ፍትህ አጥተው በከፍተኛ ስቃይ ላይ ይገኛሉ።
የከተማዋ አስተዳደር እና ኃላፊነት የተሰጣቸው አካላት ይህንን ግፍ ችላ በማለት ዜጎች በየቀኑ በቤት ባለቤቶችና በደላላዎች እንዲሰቃዩ ፈቅደዋል።
እስከመቼ ነው ዝምታው በቃ ሊባሉ ይገባል።
#AddisAbaba #Ethiopia #JusticeForAddisAbaba #HousingCrisis









