Pinned Tweet
Replying to @EshiAddis
ወዳጄ ገና በአጣዬ መስመር "ኦነግ ሽኔ" 1 ከተማ እንዲያወድም ይደረጋል። ቤንሻንጉል እና ወለጋ ላያ ያለው ግድያ ይቀጥላል: የአብይን ቁማር እያየ defend ሚያደርግ አድርባይ ኤሊትም የሞላበት ብቸኛው ክልል ነው:: Abiy is doing things as planned.
1
4
.@UN, @WHO: Hundreds of Amhara are dying in concentration camps set up by @AbiyAhmedAli. Immediate condemnation is needed.
@MikeHammerUSA
@CNNAfrica
@BBCAfrica
@firstpost
@palkisu
@PaulKagame
@LemkinInstitute
@UN
#AmharaGenocide #WarOnAmhara
1
25
#WaronAmhara Fighting in Amhara region has instensified in recent weeks. @AbiyAhmedAli is using mass killings & rape as weapon of war. We strongly urge @MikeHammerUSA to call for a negotiated settlement of the war & the immediate withdrawal of ENDF from the region. @AmesganawM
1
29
የአዳነች አቤቤ ንብረት ክፍል ሃላፊ የሆነው የሱፍ ኢብራሂም ህዝባችን ራሱን ከጭፍጨፋ ለመከላከል የሚያደርገውን ትግል ከ "ጦርነት ናፋቂነት" ጋር አመሳስሎታል። አብን በቀደምለት የሰጠውንም መግለጫ ትክክለኝነት ሊያስረዳን ላይ ታች እያለ ነው።
15
The VoA reports that two IDPs staying at D/Birhan been killed by the fascist's regime. The international comminity should strongly condemn this act of madness
ሰላማዊ ሰልፉን ትቶ በተቀረው አማራ ክልል ያለ ፋኖና ወጣት የብአዴንን የመሳርያ መጋዘን እየሰበረ መታጠቅ አለበት። የታሰሩ ፋኖዎችንም ያስፈታ በአስቸኳይ።
16
ከዚህ ንቅናቄ ጀርባም ዘገምተኛው ብዐዴን ይኖር ይሆን እንዴ? እንዴት ነው ትግሉ ፋኖዎችን ወደማስፈታት፣ የመሳርያ ግምዣ ቤትንም ሰብሮ ወደመታጠቅና ህዝባዊ መዋቅር ወደመመስረት ያልዞረው?
17
ያሳዝናል! የኛ ህዝብ ትልቁ ችግሩ ራስ ወዳድነቱ ነው። ቤቱ ካልገባ በስተቀር የሌላው ችግር ችግሩም አይደለም።ወለጋ ያ ሁሉ ሰው ሲያልቅ እያየ አዳነች አቤቤንና በላየሰብ ዓብይን ለሊት ድረስ ተስልፎ መርጦ የገባ ነው አብዛኛው የከተማዋ ሰው።
This post is from an account that no longer exists. Learn more
30
That is why creating an alliance with the fascist Abiy Ahmed is a huge mistake made by Amharas. Instead they should have overthrown this guy and his Oromuma administration. Now that he thinks he is settled, he is giving a warning to Amharas and telling them that they are next.
1,ከዚ በፊት @AbiyAhmedAli የነስብሀት ነጋ መፈታት እዳስደነገጠው
January 17 ደግሞ እሰረኞችን ለማስፈታት ከወር በላይ ከሁሉም ሚኒስቶሮች ጋር እዳወሩ ነው የተናገረው.
2, የአማራን ፖለቲከኛና ወታደሮች እደወያኔ ትቀጠቀጣላችሁ እያለ ነው.Watch the video
ደንቆሮው የአማራ ዲያስፖራ ሆይ አሁንም አሰላለፍህን ለማስተካከል የመጨረሻ እድል ተስጥቶሃል። አንተ የምታስባትን ኢትዮጵያ ዓብይ ይጸየፋታል።ከወገንህ ገዳይ ጋር ያለህን ፍቅር ትተህ ፋኖን አደራጅ። መጪው ጊዜ ለአማራ ከባድ ነው።
በትግራይ ወራሪ ሃይል የተደፈሩ ሴቶች ህመም እጅጉን ያማል:: 😭😭😭
እውን የነዚህ ሴቶች እንባ በምን ይሆን የሚታበሰው? የሮሃ ቲቪዋ @mohammed_meaza ከጉዳቱ ሰለባዎች ጋር ያደረገችውን ቃለ መጠይው በዚህ ሊንክ ማየት ትችላላችሁ::youtu.be/kLLvwm4ovKk
#SaveLalibela!!! Both the federal and regional gov'ts should be made accountable for every damage happening on St. Lalibela church!!!
This post is from an account that no longer exists. Learn more
Please share/retweet this to all your friends. Lalibela is in danger. This needs an immediate action!!!
Stupid ANDM! Where the hell were you in the past 8 months? Shouldn't you have been prepared for this war?
It has become clear that the Abiy regime has come into agreement with TPLF. In few days, Welkayt will also be captured by the TPLF while the fed gov is in a state of ceasefire.
1








