ሳምሶን retweeted
🔰 Official protest and boycott plans from @TraMufc and other United fan groups:
"🇾🇪 MATCH GOING REDS 🇾🇪
👉Make your feelings known
👉 Let them know what you think of destroying Old Trafford
👉 BOYCOTT the concourse
🇾🇪 Remote Reds
👉 Unfollow official Club accounts
👉 Unsubscribe from MUTV
👉 Back protests organised by match-goers"
Another killings of Orthodox Christians in Arssi Oromia by state sponsored terrorism!! @hrw @amnesty 💔💔💔
በምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ በዛሬው ዕለት ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት በርካታ ዜጎች መገደላቸው ታወቀ፣ የ34 ምዕመናን አስከሬን መገኘቱ ተሰምቷል
በስፍራው የተፈጸመው ጥቃት እጅግ አሰቃቂ እና ድንገተኛ በመሆኑ የሟቾች ቁጥር አሁንም ሊያሻቅብ እንደሚችል ተጠቁሟል
meseretmedia.org/p/34-6a5
Incredible performance 🔥🔥🔥
Insane. ⚡️
Ethiopia's Natnael Hagos with some incredible moves at #Dakar2026 🇪🇹👏
#Olympics #YouthOlympics
ሳምሶን retweeted
Shea Lacey 🌟
#UCL
ሳምሶን retweeted
ለ30 አመታት በስራ ላይ የቆየው ሪፖርተር ጋዜጣ ላልተወሰነ ጊዜ ታገደ
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሴንተር ኃ.የተ.የግል ማኅበር የሚታተሙትን ሪፖርተር ጋዜጣ እና የእንግሊዝኛውን ዘ-ሪፖርተር ጋዜጣ አግዷል፡፡
ባለሥልጣኑ የጋዜጣውን የአማርኛ እና እንግሊዝኛ ዕትሞች በተመሳሳይ ጊዜ ያገደው፣ ላልተወሰነ ጊዜ መሆኑን አስታውቋል፡፡ እግዱ ሪፖርተር አማርኛ፣ ዘ-ሪፖርተር እንግሊዝኛ፣ እንዲሁም ኢትዮጵያን ሪፖርተር የዲጂታል ፕላትፎርም ላይ ሙሉ በሙሉ የተጣለ ነው፡፡
ለሚዲያው የተሰጠው የምዝገባ ምስክር ወረቀት መገታገዱ ተከትሎ፣ የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ሪፖርተር ጋዜጦች መታተም አይችሉም ተብሏል፡፡ ሪፖርተር ተቆጣጣሪ ባለሥልጣኑን ጨምሮ ከተለያዩ አካላት በተደጋጋሚ ጫና እያስተናገደ የቆየ ሲሆን፣ በቅርቡም ተደራራቢ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤዎች እንደደረሱት ታውቋል፡፡
ባለሥልጣኑ ሚዲያውን ያገደው በይዘቶቹ ላይ ከአንድ ዓመት በላይ አደረኩት ባላቸው የይዘት ክትትል፣ “ተደጋጋሚ የህግና የሙያ ስነ ምግባር ጥሰቶች” ፈጽሟል በሚል ነው፡፡ ለጋዜጣው መታገድ እንደ ምክንያ የቀረቡት ክሶች፣ “በሀገር ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አውድ ላይ ከፍተኛ አሉታዊ ተጽዕኖ ያላቸውን ርዕሰ ጉዳዮች በማንሳት ከሚሰጣቸው አርዕስት ጀምሮ ማጮህ”“ሀገራዊ መረጃዎችን በቁንጽል እይታ ላይ ተመስርቶ በመዘገብ በኅብረተሰቡ ዘንድ ጥርጣሬና ብዥታን መፍጠር”፣ “የውጭ ኢንቨስትመንት፣ ቱሪዝምና ዲፕሎማሲ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚፈጥሩ የተዛቡ መረጃዎችን ማሰራጨት”፣ “የሀገር ገጽታን የሚያጠለሹ፣ የሀገርን ብሄራዊ ደህንነትን የሚጎዱ፣ የህዝቦችን አብሮነትና እሴት የሚሸረሽሩ መረጃዎች ማሰራጨት”፣ “ሚዛናዊነት የጎደለው አድሏዊ ዘገባዎችን ማሰራጨት” እና “ከራስ ጥቅምና የግል ፍላጎት በመነሳት ባልተረጋገጠ መረጃ የተቋማትን ስምና ገጽታ ማጠልሸት” የሚሉት ናቸው፡፡
💀💀😂😂
Ethiopian PM puts ministers through military training bbc.in/4yRiJBa
በቃ ይሄ ሶዬ መደበርያ አደረጋቸው አ 😂😂😭😭
News: PM Abiy’s #Medemer gov’t senior leadership taking ‘military training’ at #Hurso center
In a statement outlining the rationale for the training, Abiy said the Medemer Government ‘s ambition to “build Ethiopia’s civilization” based on comprehensive prosperity required leaders who were physically developed, morally strong, intellectually prepared, and mature in wisdom.
“Military science, experience, and life are unrivaled in shaping human purpose and personality,” Abiy said, arguing that military institutions instill physical and moral discipline, work ethic, teamwork, and readiness to carry out assigned responsibilities.
addisstandard.com/?p=60800
























