
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ክርስቲያን #EOTC #Civil_Engineer “ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ።” ያዕ. 1፥22
Shoa, Ethiopia
Joined August 2021
- Tweets38.4K
- Following222
- Followers2.6K
- Likes102K
Pinned Tweet
"በዚያ ዘመን ስለ ህዝብ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ #ሚካኤል ይነሳል።"
~| ዳን.፲፪፥፩
Tesfa Tefera retweeted
#ቅዱስ_እስጢፋኖስ ✨
የሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት እና ረድኤቱ በእኛ ላይ ይደርብን 🙏🙏🙏
"ጾም ትፌውስ ቊስለ ነፍስ
ወታጸምም ኲሎ ፍትወታተ ዘሥጋ
ትሜህሮሙ ለወራዙት
ጽሙና" #ቅዱስ_ያሬድ
መልካም ጾመ ነብያት
የበረከት የምህረት ጾም ይሁንልን
🙏❤️🙏
10
185
"በሥላሴ ገመድ ፍጹም ታስረናል ከልባችን በማይነቀል በቅንዋተ ፍቅሩ ተቸንክረናል፣ እሱ ወዶናል አይጠላንም። እኛም በእምነት ይዘነዋል አንተወውም።"
#አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ
Tesfa Tefera retweeted
“ፀሐይን የምትለብሽ የብርሃን ልጅ ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ከሄሮድስ ዘንድ ልጅሽን ባሸሽ ጊዜ የደረሱብሽን ችግሮች እግሮችሽ በመንገድ ብዛትና በአሸዋ ግለት እንዳጎበጎቡ ሲሰማ ሰው ይቅርና ድንጋዩም ባለቀሰ ነበር።”አባ አርከ ሥሉስ
"የሕፃኑን፡ነፍስ፡የፈለጉት፡ሞተዋልና፥ተነሣ፥ሕፃኑን፡እናቱንም፡ይዘኽ፡ወደእስራኤል፡አገር፡ኺድ፡አለ። ርሱም፡ተነሥቶ፡ሕፃኑንና፡እናቱን፡ያዘና፡ወደእስራኤል፡አገር፡ገባ።"
~|ማቴ. 2፥20-21
#ቁስቋም_ማርያም
#ቅድስት_አርሴማ
#ሰንበተ_ክርስቲያን
Tesfa Tefera retweeted
እንኳን ለቅዱስ ማርቆስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ፤ ወንጌልን የጻፈ እና በሰማዕትነት ያረፈ የቅዱስ ማርቆስ በረከቱ አይለየን !
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይባርክ !
Ayyaana waggaa qulqulluu Maarqos nagaa fi fayyaa ta'e isiniif hawwina, Eebbi Qulqulluu Maarqos kan Wangeela barreessee wareegama ta'ee du'e gargar nu haa baasu!
Waaqni Itoophiyaa fi ummata ishee haa eebbisu!
#Ethiopia #Ethiopianorthodox #copticorthodox @BishopAngaelos @BishopErmia
Tesfa Tefera retweeted
አጎንብሼ ሄጄ ቀና ብዬ መጣው💖
በዮሐንስ ጸበል ጤናዬን አገኘው💕
ጌታን ያጠመቁ ክብራን እጆቹ💝
ታምር ይሰራሉ ዛሬም ለልጆቹ❤🙏
“እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።”
~|ማቴዎስ 1፥23

























