♡ (@Tsi__ti) header
♡ (@Tsi__ti) profile picture

Orthodox | Ethiopian @Rahmiini Tl twin❤

Earth
Joined October 2020
Photo by ♡ (@Tsi__ti)Photo by ♡ (@Tsi__ti)Photo by ♡ (@Tsi__ti)Photo by ♡ (@Tsi__ti)Photo by ♡ (@Tsi__ti)Photo by ♡ (@Tsi__ti)Photo by ♡ (@Tsi__ti)Photo by ♡ (@Tsi__ti)Photo by ♡ (@Tsi__ti)Photo by ♡ (@Tsi__ti)
እኔ አንተ ቤት እኔ አንተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁም ግን…
You’re unable to view this post because this account owner limits who can view their posts. Learn more
1
8
340
The person sitting nxt to me is with two kids and she’s treating one of em very well and mistreating the other like she be insulting her and all and calling the other አባይዬ😂 can’t watch this anymore 🤧
1
129
"አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቷል። ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና።" 1ቆሮ 15፣20-21
5
190
“አማኑኤል ፍቅርህ ይማርካል በመስቀል ተሰቅለህ መድሃኒት ሆነሃል”
6
115
“ሲዘብቱበት ምራቅ ሲተፉ የማይደፈር ደፍረው ሲዘልፉ በከበቡት ፊት ቃል ከለከለ እኔ እንድናገር እሱ ዝም አለ 2* ተገፋ ስለኔ እየሱስ መድህኔ” #የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
1
6
205
The vibe🥰
8
212
“እርቃኑን ሆኖ ፈተለው ልብሴን እንዲሁ ወዶኝ ጠጣ ሆምጣጤ በምህረቱ ቃል ነብሴን አርክቶ አለመለመኝ እርሱ ተጠምቶ *2 ።።።።። ተጠማ ስለኔ እየሱስ መድህኔ *2” #የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
1
4
197
"ገበረመንፈስ ቅዱስ የአለም ብርሃን ናቸው ይኸው ለዘላለም ያበራል ስራቸው"
8
4
86
2,410
"ጌታዬ ሆነ ደምግባት አልባ ጀርባው በጅራፍ ስለኔ ደማ የኔን መገረፍ እርሱ ተገርፎ ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ" #የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
1
1
6
191
Just saw our ባለሱቅ on TikTok giving a motivational speech😂 #Go_Abrar #ከጎንህ_ነን💪#የዋጋ_ቅናሽ_For_ur_followers🥲
41
#ሰንበትን_በቅዳሴ ነገ ከቅዳሴ በኋላ የደብራችሁን ፎቶ ወይም ከቅዳሴው ላይ የማረካችሁን ክፍል በመጻፍ Quote Tweet ማድረግ አትርሱ 💛 #ቅዳሴ #ሰንበትን_በቅዳሴ #ምኩራብ
2
11
430
እስከመቼ??!
3
13
675
“ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ” 💚💛❤️
1
24
473
"ሙት ከሚያስነሳ ሰው ይልቅ ንሰሃ ገብቶ እራሱን የሚያስነሳ ሰው ያስደንቀኛል" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
2
4
164
ኪዳነምህረት✨🤍
32
716
“ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው” ~ዮሐ 3:13
9
237