ብትፈነክተው እስር ቤት
ብትፈነከት ሀኪም ቤት
You will lose both
የሆነ ጊዜ ከታክሲ ረዳት እና ሹፌር ጋር ዱላ ቀረሽ ፀብ አጋጥሞኝ እንደነበር እዚሁ ትዊተር ላይ አጋርቼ ነበር።
በውስጥ መስመር የተላከልኝ መልዕክት ግን መቼም የማረሳውት ትምህርት አስይዞኝ አልፏል። ይህን ቪዲዮ ሳይ ትዝ ያለኝ ያ መልዕክት ነው። (መልዕክቱን ከስር አስቀምጥላችኋለው)
አሁን ደግሞ ጭራሽ አባት ስሆን "ፈሪ ለልጁ ጀግና በምንም አጋጣሚ ከልጁ ላይርቅ የማይፈልግ አባት ነው እንድል አድርጎኛል።
አንዲት አጋጣሚ ህይወታችሁን እዚህ ለማድረስ የለፋችሁበት እና የከፈላችሁት መስዕዋትነትን በዜሮ ልታበዛው ትችላለች። ስለዚህ እንታገስ ወገኖች 😁
Mok retweeted
Please be gentle with people. You may be speaking to someone who has spent all day trying to convince themselves to stay alive.
Mok retweeted
Massacre of Christians leaves more than 40 dead in Ethiopia trib.al/uGZmqXr


























