Awel Arba (@awolarba) header
Awel Arba (@awolarba) profile picture

President At Afar Regional State. Ethiopia.

Ethiopia
Joined July 2021
Photo by Awel Arba (@awolarba)Photo by Awel Arba (@awolarba)Photo by Awel Arba (@awolarba)Photo by Awel Arba (@awolarba)Photo by Awel Arba (@awolarba)Photo by Awel Arba (@awolarba)Photo by Awel Arba (@awolarba)Photo by Awel Arba (@awolarba)Photo by Awel Arba (@awolarba)Photo by Awel Arba (@awolarba)
On the conclusion of the 1st International Festival of Date Palms in Ethiopia, which was held in our region, I thank Khalifa International Award for Date Palm and Agricultural Innovation, affiliated with Erth Zayed Philanthropies Foundation, at the Presidential Court in the UAE.
15
62
2
214
6,947
Congratulations to all Ethiopians on another milestone in our journey toward food security and agricultural transformation. Today, we signed the Fertilizer Complex Shareholder Investment Agreement between Ethiopian Investment Holdings and Dangote Group. With an investment of $2.5 billion, this mega project will produce up to 3 million metric tons of fertilizer annually, placing Ethiopia among the largest producers globally. This project will create jobs locally, ensure a reliable fertilizer supply for our farmers who have long faced challenges, and mark a decisive step in our path to food sovereignty. It strengthens Ethiopia’s competitiveness across the continent and reflects our commitment to executing strategic investments that serve our people and our future. Following today’s signing, we will officially launch the project on site. We have started this journey, and we will finish it for our farmers, for our economy, and for Ethiopia’s future.
478
799
158
2,657
286,752
ዛሬ የምንተክለው ችግኝ ብቻ ሳይሆን የምግብ ሉዓላዊነትን ጭምር ነው። አረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ ከፍ ያደረገ ነው።
11
60
2
275
5,744
በአፋር ክልል ገቢ ረሱ ዱል ኤላሳ ወረዳ የተገኘ ውጤታማ ምርት። ባለፈው አመት በዚህ ወቅት የተከልነው ችግኝ ዛሬ ምርቱን ለገባያ በማቅረብ ላይ ይገኛል። ቃልን በተግባር ! አፋር በማምረት ላይ ይገኛል።
19
63
2
212
6,312
የተቸገሩ ድጋፍ ለሌላቸው እናቶች ቤት የማደስ ስራ አስጀምረናል። በጎ ተግባራትን በማከናወን ጠንካራ ተሳትፎ በማድረግ በጎነት ባህላችን ሊሆን ይገባል።
28
62
4
236
6,761
Afar Afambo,
12
29
4
92
2,019
በአፋር ክልል ገቢ ረሱ ዱል ዔላሳ ወረዳ ሌአዶ፣ ደት በድና ኤላ በሎ ሃይቆች።
6
35
1
114
1,835
የህዝባችንን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ የጀመርናቸው ለምግብነት የሚሆኑ ከእርሻ ልማት ስራዎች ላይ ጥሩ ውጤት እየታየባቸው ይገኛል።
8
24
94
1,281
በአይሮላፍ የሚገኘው በእንስሳት የሳር ባንክ በጠንካራ ስራችን ያገኘነውን ውጤት አጠናክረን ልንቀጥል ይገባል,  ያለንን የእንስሳት ሀብት ባግባቡ ለመጠበቅና ጥሩ ምርቶችን ከማግኘትም በተጨማሪ ሳር ኤክስፖርት በማድረግ ጥሩ ገቢ ለማግኘት ችለናል።
17
44
1
151
5,938
Alalo Bad Qaxmeqe Weelo Leh, "Wacaysir Raceena Qajiibik Tan Gino" አላሎ በድ, ከማራኪ የተፈጥሮ ገጽታው ጋር "ለቱሪስት መዳረሻ ድንቅ ተፈጥሮ"
11
34
3
142
5,937
I met  with Ms. Betty Xu President of the Ethiopia-China Friendship and Cooperation Committee and her delegation who visited different places related to mining and other natural resources in our region.We have signed an agreement to invest in mining and other sectors our region.
5
29
3
130
4,246
Pleased to meet with Mr. Paul Handley, Head of Office, OCHA Ethiopia, at my office and Had a fruitful discussion on strengthening humanitarian and resilience response to IDPs and affected populations by manmade and natural disasters in Afar region.
10
33
1
127
5,902
የሀገራችን ሀብት. የአፍዴራ ጨው,
13
58
3
231
9,531
Land Of Amazing Creation The New Planet. DALLOL
10
43
1
158
5,537
ሀገራችንን ለማልማት ለግብርና ያለንን አመለካከት በመቀየር ያለንን የተፈጥሮ ሀብት በመጠቀም ጠንክረን ተባብረን ማልማት ይጠበቅብናል። አፋር ገቢ ረሱ የሙዝ እርሻ,
6
24
1
70
1,007
አፋር አዋሽ የማሽላ እርሻ ልማት, ለልማት የተዘረጋው ክንዳችን ሀገራችንን ከከፍታ ሳናደርስ የማይዝሉ ክንዶች ይሆናሉ።
12
35
2
92
1,813
ለሀገር ነጻነት ደማችንን በማፍሰስ የምንከፍለውን መስዋትነት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና ከድህነት  ለመላቀቅ ላባችንን ማፍሰስ ይጠበቅብናል። በላባችን ሃገራችንን መፅናት ሁለንተናዊ ብልጽግናን ልናረጋግጥ ይገባል። አፋር አዋሽ እርሻ.
12
29
2
86
1,314
Gabbi Rasul Takke Daddoos Taamomi, በገቢ ረሱ የሚገኙ የግብርና ልማት ስራዎች።
6
14
2
53
713
የሰንደቅ አላማ ቀንን ስናከብር  የሀገራችን መለያ በመሆነው ሰንደቅ አላማ ፊት ለብሔራዊ አድነታችን ለሉአላዊነታችን ና ለኢትዮጵያ ከፍታ ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያይዘን ሊሆን ይገባል።
6
21
74
1,265
ጳጉሜ 3 የሉአላዊነት ቀንን በጥልቀት የሚረዱት የመስዋእትነት ቀን ከሚያከብሩት በላይ ለሃገር እና ለወገን ታላቅ መስዋእትነት የከፈሉ ጀግኖቻችን ናቸው. እኛ አፋሮች ሉአላዊነትን ከአባቶቻችን የወረስነው ከማንነታችን መገለጫዎች አንዱ ነው።
6
22
1
73
1,724