
#Empowering African Youth through Education & Tech. Inspiring Disruptive Thinking, Positive Mindset, & Resilient Living. #ResilientGeneration
Joined April 2025
- Tweets82
- Following1
- Followers41
- Likes2
dan Foundation retweeted
dan !
Saturday SatCoding
Marching Towards the Future!
SCIENCE MUSEUM
Addis Abeba, Ethiopia
dan Foundation retweeted
dan !
dan Eaglets Future.
Our empowerment program.
SatCoding youths spent their Saturday morning at the permanent science and technology exhibition Center.
dan Foundation retweeted
dan !
ለ ተከታታይ 6 ሳምንታት dan ሲሰጥ የነበረውን የ coding እንዲሁም ሌሎች ፕሮግራሞችን ተከታትለው የጨረሱ ታዳጊዎች በሳይንስ ሙዚየም በነበራቸው ጉብኝት ሁሉም ደስተኞች ነበሩ ።
ብዙ ተምረውበታል።
እንዲህ ያለውን ቦታ ያብዛልን ፥ ያስፋልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
dan Foundation retweeted
dan !
ዛሬ አዲስ ዙር እህቶች እና እናቶች ስልጠናቸውን ጀምረዋል !
ክር መርፌ ጨርቅ
መቅደድ መስፋት ማያያዝ
የህይወት የለውጥን መንገድ
አጥብቆ ከልብ መያዝ።
Empowering Life !
dan Foundation retweeted
ሲስማሙ ሳይስማሙ
ሲግባቡ ሳይግባቡ
ወደ ፊት ምን ይሆኑ ይሆን?
የካምፓኒያቸው CEO & Founder?
Co-Founder? ወይሰ Partners ?
ይቅናቸው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
dan Foundation retweeted
dan !
The Moment !
The beginning of interaction with the digital world !
Touch 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾




















































