Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) header
Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) profile picture

OUR GOD IS ALPHA And OMEGA ,THE FIRST AND THE LAST, THE MAKER OF HEAVEN AND EARTH! HE IS LIMITILES ! WE GIVE HIM ALL OUR PRAISE AND GLORY! SAVED## BY## GRACE.

Ethiopia🇪🇹❤
Joined October 2020
Photo by Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan)Photo by Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan)Photo by Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan)Photo by Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan)Photo by Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan)Photo by Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan)Photo by Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan)Photo by Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan)Photo by Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan)Photo by Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan)
" ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።" (ገላ 5: 21)
85
86
10
681
እንደ ዓይን ብሌን ጠብቀኝ፥ በክንፎችህ ጥላ ሰውረኝ፥ — መዝሙር 17:8
2
30
251
እግዚአብሔርን። አንተ ጌታዬ ነህ አልሁ፤ ከአንተ በቀር በጎነት የለኝም። — መዝሙር 16:2
1
13
134
አቤቱ፥ በአንተ ታምኛለሁና ጠብቀኝ። — መዝሙር 16:1
16
158
እግዚአብሔር ጻድቅ ነውና፥ ጽድቅንም ይወድዳል፤ ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች። — መዝሙር 11:7
1
21
199
አቤቱ፥ በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለሁ፥ ተአምራትህንም ሁሉ እነግራለሁ። 9:1 በአንተ ደስ ይለኛል፥ ሐሤትንም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፥ ለስምህ እዘምራለሁ። — መዝሙር 9:2
1
11
121
እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው፥ ኃይለኛም ታጋሽም ነው፥ ሁልጊዜም አይቈጣም። — መዝሙር 7:11
18
180
እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ። — መዝሙር 3:5
1
25
223
በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም። — መዝሙር 5:3
2
18
157
የአዋጅ ነጋሪ ቃል። የእግዚአብሔርን መንገድ በምድረ በዳ ጥረጉ፥ ለአምላካችንም ጐዳና በበረሀ አስተካከሉ። — ኢሳይያስ 40:3
24
263
በአንተ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ። — ኢሳይያስ 26:3
1
29
253
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም። — ኢሳይያስ 40:31
19
171
አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ። — 1 ሳሙኤል 2:3
1
20
177
ምሕረትና እውነት ከአንተ አይራቁ፤ በአንገትህ እሰራቸው፤ በልብህ ጽላት ጻፋቸው። — ምሳሌ 3:3
14
195
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ። — ምሳሌ 1:7
1
29
268
የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ። በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ። በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ። — ቆላስይስ 3:16
15
199
እርስ በርሳችሁ ትዕግሥትን አድርጉ፥ ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ። ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ። — ቆላስይስ 3:13
1
24
294
እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን። — ቆላስይስ 1:13–14
23
172
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። — ፊልጵስዩስ 4:13
2
21
182
አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል። — ፊልጵስዩስ 4:19
23
208
ከእኔ የተማራችሁትንና የተቀበላችሁትን የሰማችሁትንም ያያችሁትንም እነዚህን አድርጉ፤ የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል። — ፊልጵስዩስ 4:9
1
13
207