High-fives, bright smiles, and race bibs ready! 🎈
Bring the whole family out to cheer. Register your kids now before spots fill up! ✨
2026 Children's Races Presented by Bank of America
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #ChildrenRaces
ምዝገባ በሲቢኢ ብር ፕላስ ላይ ተጀምሯል ✍️
ጤና፣ ደስታ እና አዲስ ትዝታ ሁሉም በአንድ ሩጫ!
አሁኑኑ በመመዝገብ በነፋሻማው እንጦጦ ፓርክ አስደሳች ጊዜን ከእኛ ጋር ያሳልፉ
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ
📱 በቀላሉ በሲቢኢ ብር ፕላስ ይመዝገቡ
ነገ ማለዳ 12:00 ሰዓት ላይ ምዝገባ በሲቢኢ ብር ፕላስ ይጀምራል
ቀድመው ለሚመዘገቡ ቲሸርት ይሸለማሉ!
የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ
#GreatEthiopianrun #EntotoCBERun
የመጀመሪያው ዙር ልምምዳችንን በጠዋቱ አጠናቀናል✅
ጉዞ ወደ ታላቁ ሩጫ!
4 ሳምንታት ብቻ ቀርተውናል🙌
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #4WeeksToGo #Training
⏳ Only 4 weeks left! 🔥
Are you ready to run together, share love, and create unforgettable memories?
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #4WeeksToGo
4 ሳምንታት ቀርተውናል!
እንዴት ለሩጫችን እንዘጋጅ? ከጤና አጋራችን አፍራን አጠቃላይ ሆስፒታል ስለጤናችን እንዲህ ትመክረናለች👩⚕️
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #4WeeksToGo #AfranHospital
ነገ ማለዳ 12:30 ለልምምዳችን ወሎ ሰፈር እንገናኝ
📲 የልምምድ መተግበሪያውን ለማውረድ QR ኮዱን ስካን ያድርጉ!
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #4weeks
ምዝገባ ሰኞ ይጀምራል!
🤩ሰኞ ተመዝግበው በእንጦጦ ፓርክ ሮጠው ጤናዎን ይጠብቁ🤩
💫በነጻ ተመዝግበው፣ በነጻ ሮጠው ከሚወዱት ጋር አሪፍ ጊዜ ያሳልፉ💫
✨እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ✨
#EntotoCBERun #Greatethiopianrun
Want to run stronger on race day?
Train like Haile! 🥇 Push for 1 min, recover for 1 min, and repeat 6–8 times
📲 Scan the QR code to grab the app and start training today!
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #4weeks #HaileGebrselassie
እሁድ የልምምድ ቀን ነው!
ለዋናው ድግሳች ከወዲሁ በልምምድ ራሳችንን እናዘጋጃለን
📍 ይምጡ፣ አብረን እንለማመድ!
እሁድ ከጠዋቱ 12:30 ወሎሰፈር እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor
ከኮኔክቲቪቲ አገልግሎት ባሻገር
ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በቴክኖሎጂ ብቻ ሳይሆን በሩጫም በአንድነት📱
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #EthioTelecom
EVERY STEP CAN MAKE A DIFFERENCE.
Running brings us together, but the impact goes far beyond the finish line.
2026 Great Ethiopian Run 10km Presented by Bank of America
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor
One Run. One Spirit. One Africa!
Mark your calendars for November 22, 2026, as we come together to celebrate not only athleticism but also the rich culture and camaraderie that this spectacular event embodies.
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #EthiopianAirlines





















