olyad siraj(ኦሊ) (@olyzesir) header
olyad siraj(ኦሊ) (@olyzesir) profile picture

Just me thinking out loud, leaving pieces of my mind where no one asked for them.

Joined July 2026
Photo by olyad siraj(ኦሊ) (@olyzesir)Photo by olyad siraj(ኦሊ) (@olyzesir)Photo by olyad siraj(ኦሊ) (@olyzesir)Photo by olyad siraj(ኦሊ) (@olyzesir)Photo by olyad siraj(ኦሊ) (@olyzesir)Photo by olyad siraj(ኦሊ) (@olyzesir)Photo by olyad siraj(ኦሊ) (@olyzesir)Photo by olyad siraj(ኦሊ) (@olyzesir)Photo by olyad siraj(ኦሊ) (@olyzesir)Photo by olyad siraj(ኦሊ) (@olyzesir)
ሕይወት በግብረ-ስጋ ግንኙነት የሚተላለፍ 100% ገዳይ የሆነ በሽታ ነው
7
4
1
50
3,328
ስቃይ ይገድላል እንጂ አያጠነክርም:: መከራ ትምህርተ የሚሆነው ከተረፍክ ብቻ ነው
6
30
829
olyad siraj(ኦሊ) retweeted
Cinderella took off one shoe and found love but you took off all your clothes and couldn't find love
1
1
1
105
እዛ ቤት ውስጥ ህዝቡን የሚወክለው የሚረገጠው ምንጣፍ ብቻ ነው::
4
7
2
51
1,539
ትሁት > ምሁር
2
1
1
24
888
There are ክፍት-አፍ professors
3
134
olyad siraj(ኦሊ) retweeted
እንደምን አላችሁ ቤተ-ሰብዕ? እቺን በራሪ ወረቀት አንብባችሁ ; በኔ በኩል 4ሰዎች ት/ቤቱን ከተቀላቀላችሁ ነጻ የት/ት ዕድል አገኛለሁ። #𝚜𝚙𝚘𝚗𝚜𝚘𝚛 ካለ እጅጉን እናበረታታለን! 😊 @CoolFashion21
2
8
9
771
ከተራ ሰዎች ተወልደህ ተራ ልጆች ወልደህ ተራ ኑሮ ኖረህ ተራ ሞት እዳትሞት
15
4
103
4,150
ያልከው ጥሩነትን ለጥቅም ስትራቴጂ የማያደርግ ሰው መሆንህን ያሳያል😍 እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ብዙም አይገጥመኝ 🤗
ዋጋ ባያስከፍልማ ጥሩ ሰዉ መሆን በጣም ቀላል ይሆን ነበር
1
1
7
509
ዋጋ ባያስከፍልማ ጥሩ ሰዉ መሆን በጣም ቀላል ይሆን ነበር
4
8
1
32
1,456
ጠልፎ እንዳይጥልህ ባለ አፏ እንጥል ነው ምታኽለው እያለች ታማኛለች አሉ, አይ ሰው!
3
2
11
604
"People talk about what they can't stop thinking about."
2
151
olyad siraj(ኦሊ) retweeted
አንድ መኖር ነው አንድ መሞት ነው።
1
3
26
772
ሰውን በመፍጠሩ - እግዜር ሚጠቀመው ሰውም በመፈጠር - ከእግዜር የሚያገኘው አንዳች ነገር ባይኖር - አንዳች ድብቅ ነገር ምድሪቱን ለመሙላት - ከብት ይበቃ ነበር
2
1
26
872
ሞት ግን በረከት ነው imagine having to decide what to eat forever
6
2
32
2,044
Jokes aside death is a blessing because without it every choice could be undone and no choice would need to be made
1
4
289
olyad siraj(ኦሊ) retweeted
ዶክተሩ ጓደኛዬ ምን አለ : "ሰው ጥሮግሮ ምቾቱን ይፈጥር እና ምቾቴ ያለው ይገለዋል." 🤔
2
1
12
692
Archive of movies that somehow became part of mine. ABSOLUTE CINEMA!
3
1
21
589
They robbed Neymar's(2015) and የካልዲ ፍየል's(850AD) ballon d'or
3
2
13
622
ወይ ኖቤል ይስጧት አደለም ለካልዲ ፍየል ለእኸሌም ሰተው የለ እንዴ😁
1
2
156
olyad siraj(ኦሊ) retweeted
Bruhhhh....this wicked truth!😁
ሕይወት በግብረ-ስጋ ግንኙነት የሚተላለፍ 100% ገዳይ የሆነ በሽታ ነው
1
1
3
144