Debra Kibret retweeted
Great News ‼️
Messebo Cement Factory in Mekelle, Tigray region has resumed production following the restoration of fuel supplies to the region. The factory was closed for a while due to shortages of fuel. TPLF oligarchs were diverting the fuel for their military purpose.
Debra Kibret retweeted
"እንትናን ተማምነህ አትግባ
እንትና ለእንትና እንኳን አልደረሰለትም " 🤣🙈 አብቹ በ thanksgiving ቀን ምርጥ ስጦታ🤣
🤖 Made with AI
Debra Kibret retweeted
Today, we commenced the Prosperity Party’s Executive Committee meetings with a focus on the Party’s strategic direction and current issues.
Debra Kibret retweeted
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ( ዶ/ር) ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ስለ ባቡር መሰረተ ልማት እና ኦፕሬሽን እንዲሁም የባቡር ጥገና ማእከል የሰጡት ማብራሪያ
Debra Kibret retweeted
ABIY TO PARLIAMENT NO WAR WITH #ERITREA , BUT TWO CONDITIONS‼️
Addis Ababa, 26 Nov. Prime Minister Abiy Ahmed told lawmakers today that #Ethiopia has no plan to invade Eritrea and will seek Red Sea access through dialogue.
Key points from the speech:
📍. Ethiopia rules out military action against Eritrea.
📍. Asmara must stop arming forces hostile to Ethiopia.
📍. Ethiopia offered electricity at domestic prices, plus joint roads and ports. Asmara declined.
📍. Red Sea access remains on the table, through negotiation.
The message from Addis is clear the door is open. The question now is whether Asmara will walk through it.
#Ethiopia #Eritrea #RedSea
Debra Kibret retweeted
ለሱዳን ከተላከው የሰላም ጥሪ በስተጀርባ የጦርነት ማስጠንቀቂያ አለ
የኢትዮጵያን ሰላም ለማረጋገጥ ሱዳንና ኤርትራን ነፃ ማውጣት
የዶ/ር አብይ አመራር ከኢትዮጵያ አልፎ የአፍሪካን ትንሣኤ ያረጋግጣል
youtu.be/qacGyEIvIIY
Debra Kibret retweeted
TPLF እሳካሁን አስመራ አልገባም😂😂😂 ::
ኢትዮጵያን እየጠላ ኢትዮጵያ መፈረስ አለባት እያለ ግን በስደት ኢትዮጵያ መጥቶ ተምሮ ስርቶ እናም አግብቶ የሚኖር ማነው??? መልሱን እናንት መልሱት
Debra Kibret retweeted
Isaias desperately wants Ethiopia to call “ደውልልኝ!” 😂 Prime Minister Abiy Ahmed has finally made the call: 1) Stop arming Ethiopia’s enemies and threatening its security. 2) Choose peaceful coexistence through economic cooperation and shared development. If the stubborn dictator rejects both, his biggest political gamble may become his regime’s final mistake. The choice is yours, Isaias!
Debra Kibret retweeted
Replying to @ElshaddaiHaile
ኢትዮጵያ አትበገርም፤ አትበረከክም፤ በብሔራዊ ጥቅሟም አትደራደርም!
ኢትዮጵያ በክልላዊና ዓለም አቀፋዊ የጂኦፖለቲካ ለውጦች መካከል የበላይነቷንና የብሔራዊ ጥቅሟን በማስጠበቅ ወደ ፊት እየተራመደች ነው። ይህ እውነታ በአንዳንድ የክልሉ የፖለቲካ ተዋናዮች ዘንድ ስጋትን ሊፈጥር ቢችልም፣ የአንድ ሀገር ሕጋዊ ብሔራዊ ጥቅም በሌላ ሀገር ፍላጎት ሊገደብ አይችልም።
ከሱዳን፣ ከኤርትራና ከግብፅ ጋር በተያያዙ የክልላዊ ፖለቲካ ተቃርኖዎች፣ የድንበር ውጥረቶች፣ የዲፕሎማሲ ጫናዎችና የደህንነት ስጋቶች ዙሪያ፣ ኢትዮጵያ በንቃት፣ በጥንቃቄ፣ በዓላማ ጽናትና በስትራቴጂያዊ ጥበብ እየተንቀሳቀሰች ነው። የሃይማኖትን፣ የድንበርንና የታሪክን ጉዳዮች ለፖለቲካዊ ዓላማ በመጠቀም ውጥረትን ለማባባስ የሚደረጉ ማናቸውም ጥረቶች በኢትዮጵያ ላይ ምንም ዓይነት ለውጥ ሊያመጡ እንደማይችሉ ሴረኞቹ ሊረዱ ይገባል። ህወሓትም ለሕዝቡ እቆማለሁ እያለ፣ በመቀሌ ጉዳት አደርሳለሁ ያለውን «እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል» የሚል አሳፋሪና የከሰረ ፖለቲካ እያራመደ ይገኛል።
ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲያዊ ጫና፣ በፖለቲካዊ ሴራ ወይም በውጫዊ ፍላጎት የብሔራዊ ጥቅሟን እንድትተው ልትገደድ አትችልም።
የኢትዮጵያ ጥያቄ የአንድ ግለሰብ፣ የአንድ ፓርቲ ወይም የአንድ መንግሥት ጥያቄ ብቻ አይደለም፤ የሕዝብ፣ የታሪክና የብሔራዊ ጥቅም ጥያቄ ነው። ስለዚህ፣ በብሔራዊ ጥቅም ላይ የሚነሱ ጉዳዮች ከጊዜያዊ ፖለቲካና ከግለሰቦች ፍላጎት በላይ በሆነ የትውልድ ኃላፊነት መታየት አለባቸው። ለዚህም ማሳያ መሪያችን የግል የሥልጣን ዘመናቸውን ለማራዘም ብቻ የሚፈልጉ ቢሆን ኖሮ፣ ይህንን የመሰለ የብሔራዊ ጥቅም ጉዳይ ይዘው ኢትዮጵያን ለማሻገር አይጥሩም ነበር።
የሚያስፈልገንን መስዋዕትነት በጥበብ፣ በአንድነት፣ በሕጋዊነትና በሰላማዊ ትግል በመቋቋም ኢትዮጵያን ከፍ እናደርጋለን። የድንበር ግጭትን ከሰላም መንገድ ጋር፣ የብሔራዊ ጥቅምን ከዓለም አቀፍ ሕግ ጋር፣ የታሪክ መብትንም ከዲፕሎማሲያዊ ጥበብ ጋር አጣጥመን መጓዝ አለብን።
የከሰረ የሴራ፣ የሽፍትና የግጭት ፖለቲካ የአንድን ሕዝብ ታሪካዊ ፍላጎት ሊያስቆም አይችልም። የኢትዮጵያ ጥንካሬ በጦርነት ብቻ ሳይሆን፣ በሕዝቧ አንድነት፣ በተቋማቷ ጥንካሬ፣ በኢኮኖሚያዊ አቅሟ፣ በዲፕሎማሲያዊ ብቃቷና በሕጋዊ አቋሟ ይለካል።
ከራስ በላይ ሀገር! ከግል ጥቅም በላይ ብሔራዊ ጥቅም! ከጥላቻ በላይ አንድነት!
ኢትዮጵያ አትበገርም፤ አትበረከክም፤ በሕጋዊ መብቷና በብሔራዊ ጥቅሟም አትደራደርም!
ኢትዮጵያ ትበልጣለች፤ ታሸንፋለች!
ብሔራዊ ጥቅም ወይም ሞት!
ለሀገሬ ብዬ የእውቀቴንና የግንዛቤዬን አቅም በመጠቀም፣ ከመሪያችን ጎን በመቆም ሕይወቴን እንኳን ለመሰዋት ዝግጁ ነኝ። ይህ ለግል ጥቅሜ ሳይሆን፣ የብሔራዊ ጉዳይ በመሆኑ ነው። ይህም በባዶ ሜዳ ያዙኝ፣ ልቀቁኝበማለት የሚገለጽ ስሜታዊ ንግግር ሳይሆን፣ በተግባር፣ በእውቀት፣ በግንዛቤና በተጨባጭ ኃላፊነት ማረጋገጥ እወዳለሁ!
ለሀገሬ ድል ለሴረኞች ሽንፈት ተመኘሁ !
Debra Kibret retweeted
በጥሞና የሚነበብ ጠቃሚ መልክት!
የሴራ ዶሴ ሲጋለጥ!
የካርቱም የፈጠራ ክስና የካይሮ የዲፕሎማሲ ቁማር፤ ኢትዮጵያ በኒውዮርክ በፀጥታ ምክር ቤት ፊት ያቀረበችው ተገቢ ምላሽ!
የሱዳን መንግሥት በኒውዮርክ ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ምክር ቤት ያቀረበው ደብዳቤና ኢትዮጵያ በይፋ የሰጠችው ምላሽ፣የክልሉን የፖለቲካ ስሌት በጥልቀትና በዓለም አቀፍ ሕግ መርሆዎች መነጽር ለመመርመር የሚያስችል ጉዳይ ነው። በዚህም በጂኦፖለቲካዊ አንጻር ያለውን እውነታ ለመገንዘብ በሚል ያቀረብኩት ትንተና ሲሆን፣ ሱዳን በጥቅምት 30 ቀን 2026 የተጻፈውንና ኅዳር 4 ቀን 2026 የታተመውን S/2026/872 ቁጥር ያለውን ደብዳቤ ለፀጥታ ምክር ቤቱ አቀረበች።
ኢትዮጵያ ከግዛቷ በሚነሱ ድሮኖች በሱዳን የተለያዩ አካባቢዎች ጥቃት እንደፈጸመች የሚከስስ ክስ ቀርቧል።
ነገር ግን ክስ መቅረቡ ክሱ በማስረጃ መረጋገጡን አያመለክትም።ይህንን መርህ ያላገናዘበው የሱዳን መንግሥት፣ ያቀረበው መረጃ በገለልተኛ የምርመራ አካል መጣራት፣የድሮኖቹ መነሻ፣ተጠቃሚ፣ አስተዳዳሪና የጥቃቱ ትዕዛዝ ሰጪ በተጨባጭ ማስረጃ መለየት እንዳለበት ሳያጤን፣ በምርቃና ለፀጥታ ምክር ቤቱ አቅርቧል።
የኢትዮጵያ ምላሽ፤የሉዓላዊነት መብትና የታሪክ መዝገብ በማስረጃና በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት፣ ኢትዮጵያ በኅዳር 6 ቀን 2026 በS/2026/892 ቁጥር የተመዘገበ ደብዳቤ ለፀጥታ ምክር ቤቱ ምላሽ ሰጠች።
በምላሿም የሱዳንን ክሶች ከዓለም አቀፍ ሕግና ከማስረጃ መርሆዎች ጋር ያልተጣጣሙና መሠረተ ቢስ ናቸው በማለት ተቃወመች። ከ2020 ጀምሮ የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ ፈጽሟል ያለቻቸውን ጥሰቶችም በታሪካዊ ክስተቶችና በማስረጃዎች አስደግፋ አቀረበች።
በሌላ በኩል፤የካይሮ የጂኦፖለቲካ ስሌት፣ የሱዳን ጦርነትና የግብፅ ቀጣናዊ ፍላጎት
የግብፅን ሚና ስንመረምር፣ከሱዳን ጋር ያላትን የደኅንነት ትብብር፣ የጋራ መከላከያ ስምምነት፣ የአልፋሻጋ ድንበር ጉዳይና የአባይ ወንዝ የውኃ ዲፕሎማሲ ፍላጎትን በአንድነት መመልከትና መገንዘብ ያስፈልጋል።
ግብፅ ኢትዮጵያን በአባይ ወንዝ ጉዳይ ላይ እንደ ዋነኛ የጂኦፖለቲካ ተጫዋች ትመለከታለች። ሱዳንም በዚህ የክልላዊ ስሌት ውስጥ ወሳኝ የጂኦግራፊና የደኅንነት ቦታ አላት። የካርቱምና የካይሮ ሴራ በጥልቀት መታየት ይገባል ብዬ አምናለሁ።
የተባበሩት መንግሥታት ቻርተር አንቀጽ 2(4) ማንኛውም ሀገር በሌላ ሀገር የግዛት አንድነትና የፖለቲካ ነፃነት ላይ እንዳትጠቀም ይከለክላል።
አንቀጽ 33 ደግሞ ድርድርን፣ ሽምግልናን፣ የጋራ ምርመራንና ሌሎች ሰላማዊ የመፍትሔ መንገዶችን ይደነግጋል።
የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ምክር ቤት የፖለቲካ ውዝግቦችን የአንድ ወገን ትርክት በመስማት ብቻ ሳይሆን፣ የሁለቱንም ሀገራት ማብራሪያዎች በጥንቃቄ መመርመር፣ ተጨባጭ ማስረጃዎችን ማረጋገጥና የክልሉን ሰላም የሚያስጠብቅ አቅጣጫ መያዝ ይገባዋል ብዬ አምናለሁ።
ኢትዮጵያ በዚህ ወቅት ሦስት ዋና መርሆዎችን ማጠናከር ይገባታል ብዬ እንደ ባለሙያነቴ አምናለሁ።
አንደኛ የሕግ የበላይነት። ማንኛውም ክስ በማስረጃ እንዲመረመር መጠየቅ፣የሀገርን ሉዓላዊነት በሕግና በዲፕሎማሲ ማስከበር።
ሁለተኛ የክልላዊ ሰላም።የሱዳን ውስጣዊ ጦርነት ወደ ቀጣናዊ ጦርነት እንዳይሸጋገር የሰላም ውይይትን መደገፍ። ክብር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለሱዳን ያቀረቡት ጥሪ እጅግ የሚያስመሰግንና የሚበረታታ ነው።
ሦስተኛ የብሔራዊ ጥቅም።ኢትዮጵያ የማንኛውም ኃይል የፖለቲካ ስሌት መሣሪያ ሳትሆን፣የራሷን ብሔራዊ ጥቅም፣የድንበር ደኅንነትና የክልላዊ ትብብር ማስጠበቅ አለባት።
ኢትዮጵያ ይህንን ሴራ በጥንቃቄ በመመልከትና በመገንዘብ፣በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት ተገቢውን ምላሽ መስጠት ያስፈልጋል የሚል የግል ሐሳቤን አቀርባለሁ።እርስዎስ ምን ይላሉ?
ኢትዮጵያ የምትፈልገው ጦርነት ሳይሆን ሰላም፤ የምትጠይቀው ጥላቻ ሳይሆን ሉዓላዊነቷን በሕግ ማስከበር ነው።
በሕግ ላይ የተመሠረተ የጋራ ዕድገትና ዘላቂ ሰላም ተመኘሁ!
ክብረት ይስጥልኝ፤ አመሰግናለሁ!
Debra Kibret retweeted
Happy Thanksgiving to everyone! May this special day bring you joy, peace, good health, and countless blessings.
Debra Kibret retweeted
Regarding Eritrea:
We brought the Eritrean government out from where it was hidden, flying them on our own airplanes to connect them with neighbors they had never known, because we believed we could grow together. We made immense efforts to develop alongside the Eritrean government. For instance, since they face electricity shortages, we offered to supply them with power and let them use it at Ethiopian domestic rates, yet the Eritrean government refused. We asked to build roads and ports together, and the Eritrean government refused. The reason is that while the Eritrean government is a government for the time being, words like "development" and "growth" do not exist in its vocabulary. They do not understand development at all, and this is their weakness. The good neighbourliness they demonstrated when the Northern Command was attacked is commendable. However, the problem began when they entered Tigray and started killing youths, destroying infrastructure, and looting. Ultimately, when the Pretoria Agreement was signed, the Eritrean government began to sulk. Now, there are two things we want from the Eritrean government: first, stop arming Ethiopia's enemies, acting as a supply line for weapons, and collaborating with Ethiopia's adversaries. Second, let us work together for mutual development. When we work together, we will contribute the ideas, the money, and the labor; all we want from you is to be cooperative. If you can do this, living together in peace is possible. However, if Shabia remains a force mired in an incorrigible mistake, the destruction will fall upon Eritrea.
#PMAbiyResponds
#PMOEthiopia
Debra Kibret retweeted
4th Regular Session of the 1st Year Term of the 7th House of Peoples' Representatives.
English interpretation: youtube.com/watch?v=CEkSznVq…
#PMAbiyResponds
#PMOEthiopia


























