The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode) header
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode) profile picture

❤️ Culture, connection & good music. Personal details kept offline. Subtweeting beats explaining.👸🏼 Reporting what everyone saw but nobody wants to admit. 🗞️

Gojjam, Amhara
Joined August 2022
Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)Photo by The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode)
“All the great crimes of history, lest we forget, have their genesis in the moral wilderness of their times.”@eskinder_nega Aluta Continua.✊🏽
1
8
3,867
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
Barbaric attack: 50+ Amhara Orthodox Christians slaughtered in Endeto, Arsi on Nov 5 — one week after 60+ in Birbona & Chole. 110+ killed in 7 days. Another massacre this month by the genocidal regime of @AbiyAhmedAli #EOTCUnderAttack #AmharaGenocide @USEmbassyAddis @StateDept
In the past week, over 100 Christians were massacred in Ethiopia alone. The media? Silent. The UN? Silent. Podcasters? Silent.
15
14
106
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
They really don’t wanna admit that he won 😂😂
The Mississippi U.S. Senate election remains uncalled. Scott Colom leads by 2,493 votes with 97% of the expected vote counted.
37
4,389
12
62,464
475,695
እቺ meerkat የመሰለች ሴትዮ መቼ ነው የምታምነው መሸነፏን?
🚨BREAKING: SCOTT COLOM’S LEAD HAS GROWN EVEN LARGER IN MISSISSIPPI! 🔵 Colom: 468,339 🔴 Hyde-Smith: 465,643 🔥 COLOM NOW LEADS BY 2,696 VOTES! His lead keeps growing as more ballots are counted! Mississippi is inching closer to electing its first Democratic U.S. senator in 44 YEARS!
45
ኧረ እናውቃለን።የውጭው ብአዴን የፅዋ ማህበር አሉባልተኞች፤ቤተሰቦቻችን በአካል ያዩትን ታሪክ እስክንድር መአህድን አፈረሰ እያሉ እዚህ ሰፈር የእንጀራ ገመዳቸውን ስለዘጋው ብቻ ስሙን ሲያጠፉ ይኽው እውነት ተደብቃ አትቀርም።
38
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
Half -Half አይደለም እንዴው 1/8ኛ አማራ ደም ያለው ሰው ቋንቋውን እና እምነቱን የሚጋራው ሰው እንደ ሽንኩርት በገፍ እየተመተረ እንዴት 3.5 ዓመታት (ለአንዳንዶች 7 ዓመታት) አጀንዳው ዘመነ፣ አስረስ እና የፋኖን cause ማጥላላት ሊሆን ቻለ⁉️ #ArsiMassacre
2
3
18
498
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
Lorenzo Salgado was murdered by ICE 4 months ago today. Texans have been adding their “I voted” stickers to his memorial in Houston. I just added mine.
3,966
9,413
329
84,938
1,109,932
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
ፍጥረቱ ሁሉ የዳነብሽ የኖህ መርከብ ሆይ በረድኤት ነይ።
11
1
148
1,224
አይኑን አያሳየን አኡ አኡ ሲሉ ይከረሙና ቁጭ ብለው የ2 ሰአት ቃለ መጠይቁን ይሰማሉ። ከዛ 1 ነገር ይዞ መጦ እየዬ ነው።🤣 ለወሬ ያሰፈሰፈ ካድሬንና ብልፄአማራን ኩም ስላደረክ አስረስ ማረ ዳምጤ 3 ጊዜ ምስጋና ይገባሀል።🙇‍♀️
7
22
1,616
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
34 Christians have been killed by jihadis in Endato village, Ethiopia. Less than two weeks ago, 60 Christians were also massacred. That brings the death toll to 94 Christians in less than two weeks.
30
406
40
537
6,422
Happy birthday to the OG Eskinder Nega, a true Amhara nationalist who stood by his convictions. Wishing you the happiest birthday, wherever you are! 🎂🎉
2
7
257
አንድም ይፈሩታል አንድም ይጠሉታል😂🤣
Of course .. ትንፍሽ አትልም! የሚታወቅ ነው❗ "ማርሸት በዝናቡ በጭካኔ መቀጣቱ እና አስረስ ደግሞ 'የጽምዶ ትብብር' ቃል አቀባይ የመሆን ህልሙን በዘመነ መነጠቁ እና መገፋቱ የጎጥ ክፍፍሉን ይበልጥ አመርቅዞታል" ተብሏል! ትግል አበላሽተው መጨረሻቸው ይኸው ነው። ለተፈጠረው ችግር ተጠያቂነት እና በቅንነት ኃላፊነት መውሰድ የለም። ቆይተው ጣታቸውን ሌላ ላይ ከመጠቆም፣ ወደራሳቸው ቢያዩ መፍትሔ አይጠፋም። የጽምዶ ትብብር አቀንቃኝ የአፋብን አመራሮች በሙሉ ተጠያቂዎች ናቸው።
1
7
399
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
Happy Saturday my people!
1
1
14
872
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
#Fano forces reportedly inflicted heavy losses on the #Ethiopian National Defense Forces (ENDF) during fighting in Ambassel Woreda, South Wollo, on November 4. According to battlefield claims, fighters under the Menelik 1st Command killed 50 #ENDF soldiers and six commanders, capturing another 43 during clashes with reinforcements advancing toward Wuchale. Fano also claimed to have seized 35 Kalashnikov rifles, a DShK heavy machine gun, two PK machine guns and two sniper rifles.
8
18
2,136
ወሬ አመለጠኝ።😂🤣
ማርሸች ለአስረስ ድልድይ ናት፣ 1ኛ. ከሀገር ለመውጣትም 2ኛ. ለመደራደርም 3ኛ. ክልሉን ለማስወደምም 4ኛ. ከሕወሓት/ፅምዶ ጋር ለመቀጠልም ማርሸት ሚዛን አስተጠባቂ ናት፣ ስለዚህ ያለህ አማራጭ ስለማርሸት ስትጠየቅ "አስተያየት ለመስጠት አልፈልግም" 🔕 🤐 እያልክ ታስቀይሳለህ 😂 ከአማራ ፋኖ አልፎ፣ በእያንዳንዱ የሕወሓት እንቅስቃሴ ላይ አስተያየት ብቻ ሳይሆን የቃላት ውርጅብኝ፣ ምክርና ትችት በማድረግ በየሚዲያው ሲቀደድ የሚውለው መንገኛው አስረስ፣ በማርሸት ጉዳይ 'አስተያየት አልሰጥም' ብሏል፣ ምክንያቱም በኋላ ለማድረግ ለሚያስቡት የሀብትና የስልጣን ክፍፍል ላይ ከወዲሁ ላለመጣላት የጋራ ሚስጢራቸው የመጠበቅ ግዴታ አለበት። 😎 አስረስ ብቻ ሳይሆን ማርሸትም በአስረስ ጉዳይ ትንፍሽ አላለም። 😂
2
114
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
3
14
25
795
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 retweeted
Another day, another massacre of Ethiopian Orthodox Christians in Oromia. How many more innocent lives must be lost before the world breaks its silence? No more excuses. No more impunity. JUSTICE NOW! #AmharaGenocide #Oromia #Ethiopia #HumanRights #Amnesty
18
1
23
372
85% የተወዳደረችበት district ከሷ ሌላ እንደማይመረጥ እየታወቀ ታምር እንደፈጠረች ጭብጨባው ነው ያልገባኝ። ብልፅግና ምርጫ ላይ አብይ አሸነፈ ብሎ የጨፈረውን ካድሬ ነው የመሰላችሁኝ። ቦታም መስጠት አልፈለኩም ነበር ግን እወነቱ ካስፈለገ ይሄ ነው።
3
129
በቅርብ ቀን የእስክንድር ስልታዊ ደጋፊዎቹ ስልታዊ ማፈግፈግ እንደሚያደርጉ ጨርቆስና እዚህ እሪ በከንቱ ያሉ አንዳንድ አስተያየቶች አመላካች መሆናቸውን The እሪበከንቱ Observer ዘግባለች::🗞️ እስኬው አዳሜን ኩሽሽ ነው ያደረገው ነፍሱ አይማርም።😂🤣
2
109