The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode) header
The እሪበከንቱ Observer 📝 🐎 (@GojjamNode) profile picture

❤️ Culture, connection & good music. Personal details kept offline. Subtweeting beats explaining.👸🏼 Reporting what everyone saw but nobody wants to admit. 🗞️

Gojjam, Amhara
Joined August 2022
Happy birthday to the OG Eskinder Nega, a true Amhara nationalist who stood by his convictions. Wishing you the happiest birthday, wherever you are! 🎂🎉
2
7
260
በቅርብ ቀን የእስክንድር ስልታዊ ደጋፊዎቹ ስልታዊ ማፈግፈግ እንደሚያደርጉ ጨርቆስና እዚህ እሪ በከንቱ ያሉ አንዳንድ አስተያየቶች አመላካች መሆናቸውን The እሪበከንቱ Observer ዘግባለች::🗞️ እስኬው አዳሜን ኩሽሽ ነው ያደረገው ነፍሱ አይማርም።😂🤣
2
109
መሀይሙ አብይ እነዚህን የተማሩ ሆዳሞች በሆዳቸው አጀዝቦ የጫወትባቸዋል።
1
1
13
434
ደምስራቸው እየተገታተረ በደኖ፣ ጨለንቆ… ላይ ስለተደረገው ሲቸከችኩ የሚውሉ ሰዎች ብልፅግና የሚባል አራጅ አማራን በየአቅጣጫው አሁን እየጨፈጨፈ መሆኑን አልሰሙም? ወያኔ ወያኔ ኡኡታ አብይን አትንኩብን መሆኗን ትንሽ እንኳን ቢያስመስሉ ምናለ?🤦🏽‍♀️
6
251
በአማራ ፓለቲካ እውነት ሀጥያት በሆነበት ዘመን አንድ እውነት ተናጋሪ ሀብትሽ ብቻ ነው።👏🏼 አፉብን ውስጥ የመሸገው ከውጭው ብአዴን ጋር በጥቅም የተሳሰረ እንደ አፉህዶቹ ዝርክርክ ያልሆነ መረቡ ሰፊ ማፍያ ቡድን ነው።
1
2
235