Awol Arbaa undie retweeted
Statement by the Ethiopian Government on the Current Situation of Humanitarian aid.
Terrorist group Tplf killed five Eritrean refugees on Feb 3 in afar region.
@UN
@Reuters
@antonioguterres
@cnni
@Refugees
አሸባሪው ህወሃት የአፋርን መሬት በመያዝ ለመደራደሪያ ለማቅረብ ማሰቡ መቀበሪያውን ያፋጥናል። ይሄን ዛሬም ነገም ሁሌም ደጋግመን እንናገራለን ኢትዮጵያን በአፋር ድንበር ለመድፈር ከሞከሩ ሞታቸውን እንዳፋጠኑ ነዉ የምንቆጥረው ።
The Tplf terrorist groups are doing it into afar region right now. International community should act now before they did the same thing to afar people.
@amnesty
@potus
@UN
@antonioguterres
@Reuters
@BBCWorld
edition.cnn.com/2022/02/15/a…
ኢትዮጵያ እንዳረጀ ጎጆ በቀላሉ የምትፈርስ አገር አይደለችም፤ እኛ እያለን ኢትዮጵያ በማንም የሰፈር ሽፍታ አትፈርስም። የዓፋር ህዝብ ኢትዮጵያ ክብርዋ ጠብቃ እንድትቀጥል አሁንም በጀግንነት ይታገላል።
የነፃነትን ዋጋ ለመክፈል ቁርጠኝነት የጎደለው ሁሉ ባርነትን ዘለዓለማዊ ውርሱ ያደርጋል። ከነፃነት ታጋዮቹ ይልቅ ገዳዮቹን የሚያወድስ፣ የሚሸልምና የሚያጀግንም በየቀኑ መዋረድ እጣፈንታው ይሆናል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ልጆቿን ይባርክ!
#ጀግንነት ከመሃል ያመጣነው አይደለም አብሮን የተወለደ ሲሆን ! ድል ደግሞ የፈጣሪ ነው ! ©ድል የምድር ድሮኖች ነው !💪🇪🇹
አፋር ላይ ከጁንታ ጋር የምናደርገው ጦርነት አሁንም እንደቀጠለ ነው ተቋርጦ አያዉቅም
ከትናንት ማታ ጀምሮ ደሞ በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ሀይሎችን ወደ አፋር አስገብተዋል እኛም በዝግጅትና በተጠንቀቅ ላይ እንገኛለን።
አሸባሪው ትሕነግ በአፋር #የዘር_ማጥፋት ዳግመኛ በመፈጸም በኪልበቲ ረሱ (ዞን 2) አብአላ በኩል በከፈተው #አዲስ_ግንባር በተከታታይ እየተኮሰ ባለው ከባድ መሳሪያ ንፁሃን ዜጎችን መጨፍጨፉን ቀጥሏል!
#Afar_Genocide
ፋኖ እኮ ከመከላከያ ሠራዊቱና ከልዩ ሃይሉ ጎን ያለምንም ደሞዝ ተሰልፎ የህይወት ዋጋ የከፈለ የወጣቶች አደረጃጀት እንጂ እንደ ኦነግ/ትህነግ ታጣቂዎች መደበኛውን የጸጥታ ሃይል ሲያባትል ወይም ደግሞ ሲገድል የከረመ የባንዳዎች ጥርቅም አይደለም፡፡
It's absurd to have a member of the TPLF's active central committee leading an international institution as important as WHO. Given TPLF is designated as terrorist by Ethiopian parliament. #NoMore #RemoveDrTedros @SecBlinken @POTUS @USAID
Dr Tedros's incompetence led to 318M COVID Cases & 5.5 M deaths since 12/19. As he continue to ignore his official duty & focus on lobbying full-time for his barbaric terrorist group (TPLF), Ms are losing loved ones for COVID19/OMR. Time for competent leadership at the @WHO!








