ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006) header
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006) profile picture
Joined April 2023
Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)
"ብትናገርም ባትናገርም ትሞታለህ ተናግረህ ሙት " among his unforgettable speech አስራትነት 🔥💚💛❤
9
112
3
224
39,018
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
አርሲ ላይ የተገደሉት ንጹሃን OLA የተባለው የአብይ ቅርንጫፍ የግድያውን ምክንያት የታጠቁ አማራዎች አድርጎ መግለጫ አውጥቷል:: ፋኖ ለዚህ ክስ መልስ መስጠት አለበት!!!
በሲርካ አርሲ በጥቅምት ወር የደረሰውን ጥቃት በጥንቃቄ ስንመረምር ሳምንታትን አሳልፈናል። በዚህ አካባቢ ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነሠ) በተጨማሪ አራት ያህል የታጠቁ ኃይሎች ይንቀሳቀሳሉ፤ እነሱም፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት፣
4
7
1
16
628
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
Replying to @ReutersAfrica
Barbaric nature of fascist hateful ideology of Oromumma, which is the foundational ideology for all Oromo armed groups, OLA, OLF, and the regime of @AbiyAhmedAli that has made Ethiopia a bloodbath, 110 Orthodox Christians killed, 5th massacre in a month #AmharaGenocide
9
1
10
167
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
አይ የፅምዶ ነገር ..🤣🤣👇
10
10
3
20
5,610
እንዴት አደርህ ባላሃገሩ ዐምሐራ 💛🍃
1
3
21
284
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
አፈሩ ሚጥሚጣ ይሁንብህ ..😖
1
12
1
16
6,124
በሕይወት ቢኖርም ቢሞትም ለእውነቱ፣ አይበገርም ከቶ ቢበዛ ፈተናው ስለቱ። በማንነቱ ኮርቶ ሳይፈራ መከራ፣ ለትውልድ የሚተርፍ ታሪክን ሲሠራ። ወጀቡ ቢነሳ ማዕበሉ ቢያይል፣ በእምነት የቆመ ልብ ሁሌም ያሸንፋል!
5
5
136
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
ታላቁ💪💚💛❤
2
11
18
293
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
በሕይወት ቢኖርም ቢሞትም ለእውነቱ፣ አይበገርም ከቶ ቢበዛ ፈተናው ስለቱ። በማንነቱ ኮርቶ ሳይፈራ መከራ፣ ለትውልድ የሚተርፍ ታሪክን ሲሠራ። ወጀቡ ቢነሳ ማዕበሉ ቢያይል፣ በእምነት የቆመ ልብ ሁሌም ያሸንፋል!
2
23
3
36
1,291
ከከተማው አደባባይ… እስከ አማራ ተራሮች አናት፣ ድሎትን ገፍቶ ወረደ… ሊጋፈጥ የግፍ እሳት፣ «ከምሩ ነው» ሲባል… በተግባር ያስመሰከረ፣ በሐሰት ክስ እና በስድብ… ልቡ አንዴም ያልተሰበረ! አባ! — የማንቂያ ደወል፣ ቀድሞ የጮኸ ለሀገር፣ መሪያችን💪
1
5
6
157
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
አንዱ “እኔ እፀ መሰወር ነኝ” ሲለን፣ ሌላው “አሁንም ሥራ ላይ ነኝ” ሲለን፣ ትንግርተኛው “Cultural አማራ አትሁኑ” ሲለን፣ ወያኔዋ ደግሞ በአደባባይ ስትወይንብን፣ እኛ ግን አለን አሁንም በታሪክ እንደተቸነከርን ! 😂😂
1
2
9
471
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
Replying to @amorawwub @teddo006
የሕውሓት አፍቃሪው ብአዴን የውጭ ክንፍ የሆነው ትንግርቱ አማራን ለመከፋፈል ሚጠቀምብት በፊት ኢትዮጵያኒስት እና ብሔርተኛው ነበር አሁን ደግሞ ባህላዊው እና ፓለቲካዊ ብሔርተኛው እያለን ነው።
Replying to @ef_rem122b
“ፓለቲካ አማራ” ከአማራ ታሪክ ፣ እሴት እና ባህል የተፋታ ሊሆን አይችልም ስለዚህ እነትንግርቱ “ፓለቲካ አማራ” ሳይሆን የሚባሉት የህውሓት አፍቃሪው ብአዴን። ምክንያቱም የራሱን ባህል ታሪክ ጠልቶ እራሱን መሆን ሳይሆን የሚያስበው ህውሓትን ነው።
2
3
77
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
እንደ ወንድማችን ትንግርቱ አገላለጽ፣ ከህወሓት እና ከኦነግ ጋር ለመጣመድ የቆረጠው «ብልሁ እና የነቃው ፖለቲካል አማራ» 5% ወይም 6% ብቻ ነው ማለት ነው😎። ግን ከተሰለፉት 5% የነቁ አማራዎች መድረክ ላይ ወጥቶ የተናገረ አለ እንዴ? እኔ አላየሁም፡፡ ያው የነቃ ሰው አጃቢ አይሆንም ብዬ ነው፡፡ ለማንኛውም የቀረው 95% ደሞ ጽምዶን ሚቃወም ፤ ያልገባው ፤ የዘልማድ ባህላዊ አማራ (Cultural Amhara) አማራነትን በስም ብቻ የተሸከመ ነው ማለት ነው🤣 ነገሩ ግን ወዲህ ነው፡፡ ትንግርቱ ሚሸሸው እውነት 5% እንኳን ማይሞሉ በሰፈር የተቧደኑ ከህወሃት ጋር የቆዬ ዝምድና የነበራቸው፤ ከህዝብ አጀንዳ ይልቅ የሰፈር እና የቡድን አጀንዳ የተሸከሙ፤ በአቋራጭ ጥቅም ሚያስገኝ ከመሰላቸው ምንም ነገር ለማድረግ ወደኋላ ማይሉ 5 ፐርሰንቶች የ95% አማራን የህልውና ትግል መደራደሪያ አድርገው እየሰሩ መሆኑን ነው፡፡ ትንግርቱ ከካድሬያዊ ሽንገላ ይልቅ ምሁራዊ ሚዛኑ ቢያመዝን ኖሮ፣ ትልቅ ቤት ለመስራት መጀመሪያ ጠንካራ መሰረት እንደሚያስፈልግ ሁሉ፣ በጣም አስቸጋሪ በሆነው የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ አማራውም ተጽዕኖ ፈጣሪ ለመሆን መጀመሪያ የራሱን ሕዝብ የንቃት አድማስ ከ5% ወደ 10% እና 20% (Critical Mass) እንዲያሳድግ ይመክር ነበር። ከዚያም በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት ከሌላቸው እንደትህነግ እና ኦላ አይነት ኃይሎች ራሱን አርቆ፣ የራሱን የፖለቲካ መስመር አስምሮ ከሌሎች ሰላም ወዳድ ሀገር ውስጥ እና የቀጠናው ኃይሎች ጋር መስራት እንዳለበት ያስረዳ ነበር። ያው «ከራስ በላይ ንፋስ» ሆኖበት እንጂ 😉
◾️ፖለቲካል አማራ ነው ዛሬ የተሰለፈው። ከልቸራል አማራ አይደለም። ◾️ከዚህ በኋላ በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ውስጥ የአማራ ፖለቲካ ባይተዋር ሆኖ የሚቀጥልበት አውድ አብቅቷል።
5
9
20
801
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
In the spirit of Ato Tantu, Journalist Dawit Begashaw asserted in court his pride & innocence in openly opposing the #AmharaGenocide on which foreign & domestic news agencies & human right orgs had reported extensively. When he did this, made the stooges on bench feel small. Once again, he stood tall and straight and refused to buy his false freedom with a an admission of guilty to crimes he never committed and the state never proved beyond a reasonable doubt. Pressuring inmates to plead for pardon before a fair and a free trial and a guilty verdict is a travesty. Dictator @AbiyAhmedAli knows no justice. @CPJAfrica @hrw ………… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta
5
5
99
🤔...🤷‍♂️🤣
Replying to @GojjamNode
ዘሜ፣ ጎጃም ነው ሲሉት መቀሌ፤ መቀሌ ነው ሲሉት ሱዳን፤ ሱዳን ነው ሲሉት ቋራ፤ ቋራ ነው ሲሉት ደግሞ ጎጃም! 😂😅 እንዲህ ነው የበላይ ስትንፋስ! 😂
5
1
6
470
አንዱ ሲደግፍህ፣ አንዱ ይገፋሃል አንዱ ጠጋ ሲልህ፣ አንዱ ይርቅሃል አንዱ ካባው አርጎህ ይሞሸርብሃል አንዱ ባንተ ሃሳብ ማቅ ይለብስልሃል አንዱ አመነህ ሲባል፣አንዱ ይክድሃል አንዱ ሲቦጭቅህ፣ አንዱ ያኝክሃል... ያንተ ደግሞ የጉድ ነው!...ይ.ለ.ያ.ል!
1
5
11
127
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
Replying to @GojjamNode
ዘሜ፣ ጎጃም ነው ሲሉት መቀሌ፤ መቀሌ ነው ሲሉት ሱዳን፤ ሱዳን ነው ሲሉት ቋራ፤ ቋራ ነው ሲሉት ደግሞ ጎጃም! 😂😅 እንዲህ ነው የበላይ ስትንፋስ! 😂
4
3
3
5
907
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
ቀልደኛ ገበሬ በሰኔ ይሞታል አለ ዐማራ አያፍሩም ግን በጎጃም ስም ሲሳለቁ 😭😭😭
Replying to @GojjamNode
ዘሜ፣ ጎጃም ነው ሲሉት መቀሌ፤ መቀሌ ነው ሲሉት ሱዳን፤ ሱዳን ነው ሲሉት ቋራ፤ ቋራ ነው ሲሉት ደግሞ ጎጃም! 😂😅 እንዲህ ነው የበላይ ስትንፋስ! 😂
1
3
204