👩 retweeted
the urge to check upon people I've stopped talking to, ask them how's life treating them and if they still have the same fears and do they still laugh on the same silly things and tell them i still think about them sometimes
👩 retweeted
⚠️ PLS HELP RETWEET!⚠️
I’m opening commissions works
because I’m having a few troubles
at home, I’m available for portrait drawing also painting.
Please help me retweet this,
My client might be on your TL🙏🏾
Support the living artists.
👩 retweeted
- ህይወት ይቀጥላል no matter what you are dealing with (በድጋሚ የተሰጠኝ course)
- There is no shame in changing goals or destination, after all you set those things based on the variables u had then not now
- You don't deserve everything no matter what you/anyone think
This post is from an account that no longer exists. Learn more
👩 retweeted
የድባቴ (Depression) ህመም እንዲሁ "ፈታ በልበት" "አቦ በቃ አትጨናነቅ" በማለት ብቻ የሚድን አይደለም እባካችሁ... በአካባቢያችሁ የMajor depressive disorder ሕመምተኞች ካሉ ከልብ የሆነ እንክብካቤ ስጧቸው እሱ ነው ብርታት የሚሆነው። The suffering is real!
👩 retweeted
💔💔😭do you have a father?or a mother?አባቶች እናቶች ህፃናቶች በረሃብ ወድቀው ሲታዩ ስሜቱን አስበሃል?ለአንድ ደቂቃ ውሃ ጠምቶህ ፋታ አሳጥቶህ ያውቃል?እርቦህ ለደቂቃ መታገስ አቅቶህ ያውቃል? እየተጠማ ነው።ትኩረት ለደጉ የቦረና ህዝብ!!
ዝቅ ብዬ ላመስግነው
ጉልበቴ ነው ላወድሰው
የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቶአል
የድል ዜማ በአፌ ሞልቶአል
You’re unable to view this post because this account owner limits who can view their posts. Learn more
4
52
👩 retweeted
"ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።" ማቴ ፲ ÷ ፳፰
ለነፍሳችን መዳኛ ይሆን ዘንድ ቅዱስ ስጋው ክቡር ደሙ ዕለት ዕለት የሚፈተትባትን ቅድስት ጠብቁ!
👩 retweeted
በ12 ክፍል ተፈታኞች ውጤት አታላግጡ እባካችሁ ልጆቹ በገማ የፖለቲካ ቁማር ሿሿ መሰራታቸው ሳያንስ ሌላ ቁስል አትጨምሩባቸው በተለይ ስም እና አድሚሽን ነበር አያይዛቹ screenshot የምትለጥፉ ሰዎች አድቡ!!
እናንተን የሚያስቃችሁ እነሱን እያስነባ ነው!





























