ዝንትአለም አማራ ድላችን መከበራችን በክንዳችን!!! የአውሬው መጨረሻ በፍጥነት እየተቃረበ ነው!!

Bethesda, MD
Joined February 2017
ብዙ ክፋትና ወንጀል በማሰብ የማስታወስ አቅሙ የላሸቀው ጠ/ሚ ያለበትን ዘመን ቴክኖሎጂ እንኳ ዘንግቶ አይኑን በጨው አጥቦ ማን ጎራ እንደቀየረ ማን በተሳሳተ ስሌት የለውጡን አላማ እንዳበላሸው ሊነግረን መድፈሩ አይገርማችሁም።
6
19
3
40
10,929
Mይሳው retweeted
📌❝ከአማራው ውጪ ያለውን ህዝብም መቼ #እንደሚገድሉት አይታወቅም እንጂ አይቀርለትም፤መኖር ያልተፈቀደለት ህዝብ ሊመርጥ አይችልም። መንግስት ባይኖረንስ ከዚህ የተለየ ምን እንሆናለን?❞ ረ/ፕ ትንግርቱ ገ/ፃዲቅ👇
1
4
24
3,302
“Lower my cost of living”
1
13
74
2,343
The repeated massacres of Orthodox Christians in Arsi and surrounding areas of Oromia expose a grave and sustained failure of the Ethiopian state to fulfill its most fundamental duty: protecting its citizens. For years, targeted killings, burned and looted churches, forced displacement, and terrorized communities have continued, documented by the Ethiopian Orthodox Church, EHRCO, and international media. Whatever the perpetrators’ affiliations, the government cannot escape responsibility for a pattern of violence that has persisted under its watch despite repeated warnings and appeals. Blaming armed rebels while civilians continue to die is no substitute for accountability. When a government repeatedly fails to protect vulnerable communities, investigate atrocities, and bring perpetrators to justice, its credibility and legitimacy are called into question. These massacres are not merely a security failure; they expose the corrosive consequences of impunity. The government must ensure independent investigations, prosecute those responsible regardless of affiliation, and deliver effective protection on the ground. Anything less is an abdication of its most basic responsibility, leaving innocent citizens to pay the price of state failure. @ShimelisAbdisa @AbiyAhmedAli @TemesgenTiru @GHessebon @OrthodoxyNews @EthioHRC @PMEthiopia
Dozens of Christians have been massacred in a horrific attack in Ethiopia. The BBC is reporting that more than 60 Orthodox Christians were killed in a series of attacks in the Oromia region. While some details remain difficult to verify independently, and it's unclear why they were killed, please pray for our brothers and sisters in Christ in Ethiopia. 🙏 WATCH: youtube.com/watch?v=BsqBTMB1… FILE photo shows Ethiopian federal police officers, Oct. 8, 2026. (AP Photo/Filmon Equar Hailu)
6
7
219
ይህን አጭር የኬንያዊያን ንግግር አድምጡት፣ ኬንያዊያን የገባቸውን ያህል ስለ ኢትዮጲያ እኛ ኢትዮጲያን ምን ያህሎቻችን ገብቶናል⁉️ @FarahMaalimM Thank You!
22
2
38
1,377
Mይሳው retweeted
1
7
9
649
Mይሳው retweeted
መሬትም ባንክም ታንክም የያዘ አካል ውንብድናን ማሸነፍ ማክሸፍ ሊያቅተው አይችልም። -ሐዉለት አሕመድ (ፒኤችዲ) ውስብሰብ ያለ ነገር ግን እጅግ ጠንካራ አደረጃጀት የነበረው አንድ የማፊያ ቡድን ነበር አሉ አዲስ አበባ ውስጥ። መዋቅሩ እስከ መንግሥት ኃላፊዎች የተዘረጋና ለብዙ ዓመታት ፈርጥሞ የቆየ እንደነበር ነው የተገለጸው። ለራሱም ሆነ ለሌሎች ተቀጥሮ የፈለገውን የውንብድና ሥራ ይሰራ የነበረ 'የሚፍፈራ ተቋም' እንደነበር ይነገራል። እናም በአንዱ ቀን በድንገት አንድም የዚህ 'ተቋም' አባል የት እንደገባ ማወቅ ሳይቻል ቀረ። ሁሉም ብን ብለው ጠፉ። ሰንሰለቱ ተበጣጠሰ ሳይሆን ተነነ። በኋላ እንደተሰማው በመንግሥት በኩል ጉዳዩ በሚመለከተው ክፍል ዘለግ ላለ ጊዜ ስውር ክትትል ተደርጎ በአንድ ምሽት ሁሉም ልቅም ተደርገው ተወስደው ኖሯል። የት እንደተወሰዱ የወቅቱ operation ባለቤት ነው የሚያውቀው። ይህን ከሰማን አንድ 20 ዓመት ተጠግቶታል። እና ምን ማለት ነው? መሬትም ባንክም ታንክም የያዘ አካል ውንብድናን ማሸነፍ /ማክሸፍ ሊያቅተው አይችልም። የአርሲ እና የወለጋ ወገኖቻችን ተደጋጋሚ ግ^ድያ ከክልሉ መንግሥት አቅም በላይ በፍጹም ሊሆን አይችልም። የፈለገውን operation ተጠቅሞ መከላከልም መቆጣጠርም ይችላል። 'አቅም የለኝም' ካለ 'የፌዴራል መንግሥት ጣልቃ ይግባልኝ' ማለት ይችላል። ይሄ ህገ-መንግሥቱ ላይ የተቀመጠ ነገር ነው። እኔ አይደለሁም ያልኩት። አንድ ግብር እየሰበሰበ ነገር ግን ሥራውን ያልሰራ የመንግሥት አካል ተቀምጦ እያለ በሃይማኖት ሥም ጥ'ቃት እየደረሰ እንደሆነ ለማስመሰል እየተሞከረ ያለው ነገር ደስ አይልም። 7ዳይ በሃይማኖት ሥም ሊደበቅ አይችልም። የሚሳካ ባይሆንም ለፖለቲካዊ ትርፍ ሲባል በሙስሊሞችና ክርስትያኖች መካከል ቅራኔ ለመፍጠር የሚተጋ ከሁሉም ሃይማኖቶች በኩል 'ወመኔ' ስለማይጠፋ በአስተውሎት መጓዝ ይጠቅማል። ሥራውን ቸል ያለ አካል አለ! አራት ነጥብ! #ፍትህ ለአርሲ ኦርቶዶክስ ንፁሃን ! @POTUS @steve_hanke @SecRubio @amnestyusa @USAmbUN © ሐዉለት አሕመድ (ፒኤችዲ)
1
7
2
25
2,692
Mይሳው retweeted
9
13
2
39
9,265
Mይሳው retweeted
📌❝የኢትዮጵያ ህዝብ በአጠቃላይና አዲስ አበቤ በተለይ ኧረ እባክህ ከቤትህ ቁጭ ብለህ ነጻ አውጭ አትጠብቅ፤ያለህን ይዘህ ራስህን አድን።❞ ፋንታሁን ዋቄ 👇
1
5
1
10
473
Mይሳው retweeted
Bro is now a superstar at three years old. 😁
Racists don't know what they've done to this little boy
66
1,492
13
10,218
60,838
Mይሳው retweeted
#ሰበር_ዜና ኢትዮጵያ ውስጥ በስራና በችሎታ ላይ የተመሰረተ የወታደራዊ ሹመት አሰጣጥ ስርዓት ሲገነባ፣ ሙሉ የጄኔራልነት ማዕረግ የሚገባቸው መላው የፋኖ ተዋጊዮች ናቸው። እነዚህ ጀግኖች በመላው አለም የጦር መሳሪያ እየሰበሰበ እና በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶችን በየ3 ወሩ እያሰለጠነ የሚዋጋውን ሰራዊት ፣ ቀጥ አድርገው መያዝ ብቻ ሳይሆን፣ እንክትክቱን ማውጣታቸው፣ ለእኔ ከአዕምሮ በላይ ነው። ፋኖን ለማጥፋት ጥቅም ላይ ያልዋለ ምን የመሳሪያ አይነት አለ? ምን ጥቅም ላይ ያልዋለ የጦርነት ስትራቴጂና ስልትስ አለ? በዚህ የጦር መሳሪያ፣ በዚያ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ቢንጋጋ፣ ገንዘብ ቢረጭ፣ ልመና ቢጧጧፍ፣ ፋኖ እየጎለበተ እንጅ እየደከመ አልሄደም። ይህ ተዓምር ነው። የሰው ልጅ በፅናትና በቆራጥነት ከታገለ ምንም ነገር ሊሰብረው እንደማይችል ያረጋገጥኩት በፋኖ ኀይሎች ነው።
3
13
21
783
Mይሳው retweeted
📌ጠቅላይ ሚንስትሩ አንዲትን የህወሃት አመራር ሚንስትር ዴኤታ አድርጎ ከመሾሙ በፊት የአባቷን ስም እንድትቀይር መደረጓ ተሰማ።
2
3
9
2,627
Mይሳው retweeted
ይታደሎታል እንጄ አይገፎትም 😂😂😂😂😂
2
1
3
2,050
Massacre of over #60_Orthodox_Christians in #Ethiopia is deeply heartbreaking The Ethiopian govt must be held responsible for its role in deliberately intimidating Orthodox Christians @Pontifex @POTUS @OrthodoxyNews @orthodox_33ad @Orthodoxy2019 @StateDept
5
22
2
25
1,198
Mይሳው retweeted
ኔታንያሁ ስለ ኢትዮጵያ‼️ ኔታንያሁ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ስላለው ግንኙነት ሲናገሩ፡- "በጣም የጠበቀ ግንኙነት አለን። እስራኤልን ሲጎበኙ በቀልድ እንዲህ አሉኝ፡- 'ታውቃላችሁ፣ እኔ ቢቢስት(Bibist) ነኝ' ብሎኛል ብለዋል'" 👉ቢቢስት ማለት የኔታኔያሁ ዋነኛ ደጋፊዎች ማለት ነው። ኔታንያሁ ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር  እንዲሁም በGERD ምክንያት ከግብፅ ጋር ያለውን ውጥረት ለማመጣጠን የምታደርገውን ጥረት አንፀባርቀዋል።
1
1
2
2,089
Isrælis have spent decades selling the world one fantasy: They are ALWAYS defending themselves against Arab aggression. Then comes the historical record. Ray McGovern, a 27-year CIA veteran, recalls Menachem Begin's admission that Isræl chose to launch the 1967 war. Begin was no ordinary politician. He commanded the Irgun terrorist organization that bombed the King David Hotel, k!lling 91 people, and later hanged two British sergeants. He went on to lead Likud: the party Netanyahu leads today. JFK used the words “Jewish terrorists.” Albert Einstein went further, signing a warning that compared Begin's political movement to fascist and Nazi parties. From the Irgun to Likud. From Begin to Netanyahu. The names changed. The history remains.
JFK: “Hítler Will Emerge From The Hatred That Surrounds Him Now As One Of The Most Significant Figures Who Ever Lived” CBS: “JFK was Fascinated with Hìtler” But JFK’s own journey shows something deeper. He watched Nązi propaganda build massive followers. He saw Germany move through pretext. He walked through Hìtler’s ruins. Then JFK went to Palestine and called the Ziønist underground: “Jéwish terrorists.” What comes next is the buried history America was never taught: David Ben-Gurion — Isræl’s future first prime minister — and Ziønist leadership backed Haavara Partnership with Nązi Germany. Ziønist terrórist underground later tried to ally with Nazí Germany against Britain. Read the thread: JFK’s diary, Einstein’s warning, Isræl’s secret Dimona nuclear site, and the Isræli spy trail from the Ziónist underground to the White House. 1/7🧵
44
924
43
1,765
60,927
Mይሳው retweeted
WHY DID MICHELANGELO NOT WANT TO PAINT THE SISTINE CHAPEL WAS IT BECAUSE IT BROKE GOD’S 2nd COMMANDMENT?
122
842
52
3,978
33,019
💰Are billionaires really to blame?💰
10
150
6
389
9,523
Mይሳው retweeted
3
46
1
59
836