Mይሳው retweeted
Violence against Orthodox Christians and Amharas in Oromia has intensified under Abiy Ahmed’s government. The government has failed to protect these communities, receiving far too little attention from major Western media and governments.
Some political figures, such as Mark Levin, appear to exploit these killings for their own agendas. Innocent people are being turned into political tools in a country where Christians, Muslims, and Jews have lived together peacefully for centuries.
Whoever is responsible, those who kill civilians for their faith must be held accountable.
“It is us today. It will be you tomorrow.” — Emperor Haile Selassie
Mይሳው retweeted
BREAKING🚨‼️
Footage of Muslim Militants from Oromia region tying up an Orthodox Christian priest and a fellow christian believer.
They record with proof of their own atrocities and still there are people who deny it.
Mይሳው retweeted
📌❝ከአማራው ውጪ ያለውን ህዝብም መቼ #እንደሚገድሉት አይታወቅም እንጂ አይቀርለትም፤መኖር ያልተፈቀደለት ህዝብ ሊመርጥ አይችልም። መንግስት ባይኖረንስ ከዚህ የተለየ ምን እንሆናለን?❞ ረ/ፕ ትንግርቱ ገ/ፃዲቅ👇
Mይሳው retweeted
The repeated massacres of Orthodox Christians in Arsi and surrounding areas of Oromia expose a grave and sustained failure of the Ethiopian state to fulfill its most fundamental duty: protecting its citizens. For years, targeted killings, burned and looted churches, forced displacement, and terrorized communities have continued, documented by the Ethiopian Orthodox Church, EHRCO, and international media. Whatever the perpetrators’ affiliations, the government cannot escape responsibility for a pattern of violence that has persisted under its watch despite repeated warnings and appeals.
Blaming armed rebels while civilians continue to die is no substitute for accountability. When a government repeatedly fails to protect vulnerable communities, investigate atrocities, and bring perpetrators to justice, its credibility and legitimacy are called into question. These massacres are not merely a security failure; they expose the corrosive consequences of impunity. The government must ensure independent investigations, prosecute those responsible regardless of affiliation, and deliver effective protection on the ground. Anything less is an abdication of its most basic responsibility, leaving innocent citizens to pay the price of state failure.
@ShimelisAbdisa @AbiyAhmedAli
@TemesgenTiru @GHessebon @OrthodoxyNews @EthioHRC @PMEthiopia
Dozens of Christians have been massacred in a horrific attack in Ethiopia. The BBC is reporting that more than 60 Orthodox Christians were killed in a series of attacks in the Oromia region. While some details remain difficult to verify independently, and it's unclear why they were killed, please pray for our brothers and sisters in Christ in Ethiopia. 🙏
WATCH: youtube.com/watch?v=BsqBTMB1…
FILE photo shows Ethiopian federal police officers, Oct. 8, 2026. (AP Photo/Filmon Equar Hailu)
Mይሳው retweeted
ይህን አጭር የኬንያዊያን ንግግር አድምጡት፣ ኬንያዊያን የገባቸውን ያህል ስለ ኢትዮጲያ እኛ ኢትዮጲያን ምን ያህሎቻችን ገብቶናል⁉️
@FarahMaalimM Thank You!
Mይሳው retweeted
መሬትም ባንክም ታንክም የያዘ አካል ውንብድናን ማሸነፍ ማክሸፍ ሊያቅተው አይችልም። -ሐዉለት አሕመድ (ፒኤችዲ)
ውስብሰብ ያለ ነገር ግን እጅግ ጠንካራ አደረጃጀት የነበረው አንድ የማፊያ ቡድን ነበር አሉ አዲስ አበባ ውስጥ። መዋቅሩ እስከ መንግሥት ኃላፊዎች የተዘረጋና ለብዙ ዓመታት ፈርጥሞ የቆየ እንደነበር ነው የተገለጸው።
ለራሱም ሆነ ለሌሎች ተቀጥሮ የፈለገውን የውንብድና ሥራ ይሰራ የነበረ 'የሚፍፈራ ተቋም' እንደነበር ይነገራል።
እናም በአንዱ ቀን በድንገት አንድም የዚህ 'ተቋም' አባል የት እንደገባ ማወቅ ሳይቻል ቀረ። ሁሉም ብን ብለው ጠፉ። ሰንሰለቱ ተበጣጠሰ ሳይሆን ተነነ።
በኋላ እንደተሰማው በመንግሥት በኩል ጉዳዩ በሚመለከተው ክፍል ዘለግ ላለ ጊዜ ስውር ክትትል ተደርጎ በአንድ ምሽት ሁሉም ልቅም ተደርገው ተወስደው ኖሯል።
የት እንደተወሰዱ የወቅቱ operation ባለቤት ነው የሚያውቀው። ይህን ከሰማን አንድ 20 ዓመት ተጠግቶታል።
እና ምን ማለት ነው? መሬትም ባንክም ታንክም የያዘ አካል ውንብድናን ማሸነፍ /ማክሸፍ ሊያቅተው አይችልም። የአርሲ እና የወለጋ ወገኖቻችን ተደጋጋሚ ግ^ድያ ከክልሉ መንግሥት አቅም በላይ በፍጹም ሊሆን አይችልም።
የፈለገውን operation ተጠቅሞ መከላከልም መቆጣጠርም ይችላል። 'አቅም የለኝም' ካለ 'የፌዴራል መንግሥት ጣልቃ ይግባልኝ' ማለት ይችላል። ይሄ ህገ-መንግሥቱ ላይ የተቀመጠ ነገር ነው። እኔ አይደለሁም ያልኩት።
አንድ ግብር እየሰበሰበ ነገር ግን ሥራውን ያልሰራ የመንግሥት አካል ተቀምጦ እያለ በሃይማኖት ሥም ጥ'ቃት እየደረሰ እንደሆነ ለማስመሰል እየተሞከረ ያለው ነገር ደስ አይልም።
7ዳይ በሃይማኖት ሥም ሊደበቅ አይችልም። የሚሳካ ባይሆንም ለፖለቲካዊ ትርፍ ሲባል በሙስሊሞችና ክርስትያኖች መካከል ቅራኔ ለመፍጠር የሚተጋ ከሁሉም ሃይማኖቶች በኩል 'ወመኔ' ስለማይጠፋ በአስተውሎት መጓዝ ይጠቅማል። ሥራውን ቸል ያለ አካል አለ! አራት ነጥብ! #ፍትህ ለአርሲ ኦርቶዶክስ ንፁሃን !
@POTUS @steve_hanke @SecRubio @amnestyusa @USAmbUN
© ሐዉለት አሕመድ (ፒኤችዲ)
Mይሳው retweeted
📌❝የኢትዮጵያ ህዝብ በአጠቃላይና አዲስ አበቤ በተለይ ኧረ እባክህ ከቤትህ ቁጭ ብለህ ነጻ አውጭ አትጠብቅ፤ያለህን ይዘህ ራስህን አድን።❞ ፋንታሁን ዋቄ 👇
Mይሳው retweeted
“Canadian man freed after being imprisoned, tortured in Ethiopia” via @globeandmail
theglobeandmail.com/world/ar…
Mይሳው retweeted
#ሰበር_ዜና
ኢትዮጵያ ውስጥ በስራና በችሎታ ላይ የተመሰረተ የወታደራዊ ሹመት አሰጣጥ ስርዓት ሲገነባ፣ ሙሉ የጄኔራልነት ማዕረግ የሚገባቸው መላው የፋኖ ተዋጊዮች ናቸው። እነዚህ ጀግኖች በመላው አለም የጦር መሳሪያ እየሰበሰበ እና በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶችን በየ3 ወሩ እያሰለጠነ የሚዋጋውን ሰራዊት ፣ ቀጥ አድርገው መያዝ ብቻ ሳይሆን፣ እንክትክቱን ማውጣታቸው፣ ለእኔ ከአዕምሮ በላይ ነው።
ፋኖን ለማጥፋት ጥቅም ላይ ያልዋለ ምን የመሳሪያ አይነት አለ? ምን ጥቅም ላይ ያልዋለ የጦርነት ስትራቴጂና ስልትስ አለ? በዚህ የጦር መሳሪያ፣ በዚያ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ቢንጋጋ፣ ገንዘብ ቢረጭ፣ ልመና ቢጧጧፍ፣ ፋኖ እየጎለበተ እንጅ እየደከመ አልሄደም። ይህ ተዓምር ነው። የሰው ልጅ በፅናትና በቆራጥነት ከታገለ ምንም ነገር ሊሰብረው እንደማይችል ያረጋገጥኩት በፋኖ ኀይሎች ነው።
Mይሳው retweeted
Massacre of over #60_Orthodox_Christians in #Ethiopia is deeply heartbreaking The Ethiopian govt must be held responsible for its role in deliberately intimidating Orthodox Christians @Pontifex @POTUS @OrthodoxyNews @orthodox_33ad @Orthodoxy2019 @StateDept


















