AT (@abraham_teg) profile picture
Joined March 2023
Photo by AT (@abraham_teg)Photo by AT (@abraham_teg)Photo by AT (@abraham_teg)Photo by AT (@abraham_teg)Photo by AT (@abraham_teg)Photo by AT (@abraham_teg)Photo by AT (@abraham_teg)Photo by AT (@abraham_teg)Photo by AT (@abraham_teg)Photo by AT (@abraham_teg)
ሰፋሪው ማነው? ሃገራች ኢትዮጵያ በታሪክ ጥንታዊ ከሚባሉ ሃገሮች መሀል አንዷ ናት:: ታሪክ ዛሬ ጥንት ናቸው ተብለው ከሚጠሩት : ከሮም ከግብፅ ከግሪክ ጋር አብሮ ይተነትናታል:: ይህ ብቻም ሳይሆን የሰዉ ልጅ መነሻ ናት ተብሎ በጥናት ተመስክሮላታል:: በአፍሪካ ብቻ ሳይሆን በአለም ጥቁር ህዝብ ትልቅ ክብር የሚሰጣት ሃገር ናት:: በነፃነት መቆየቷ ብቻ ሳይሆን : ለሌላ አፍሪካ ሀገሮች ነፃ መውጣት ላደረጋቸው አስተዋጽኦ ታላቅ ክብር የሚሰጣት ሃገር ናት:: የአፍሪካ አንድነት መስራች ሀገር ናት እናም የድርጅቱ ፅህፈት ቤት ማእከል ነች። ብዙ የአፍሪካ ሃገራት የኢትዮጵያን ባንዲራ ወስደው በተለያየ መልኩ የራሳቸው አርገውታል፡: በአለም ላይ 1 1 ፊደሎች በጥቅም ላይ አሉ:: ከዚያም በላይ ነበሩ ነገር ግን በሂደት ብዙዎች ከጥቅም ዉጭ ሆነዋል:: እኛ የራሳችን ፊደል ያለን ብቸኛ የአፍሪካ ሀገር ነን:: ኢትዮጵያዊነት የሚኮራበት እንጂ የሚታፈርበት በግድ የተጣለብን ሸክም አይደለም:: በታሪካችን መኩራት ማለት እጃችንን አጣምረን ቁጭ እንበል ሳይሆን ታላቅነታችንን አንርሳ ማለት ነው:: አሁንም ከሰራን ከሞከርን ደግመን ታላቅ ሃገር መሆን እንችላለን ብለን እንድናስብ ስሜታችንን እንዲኮረኩረን ነው:: ወኔን ለመቀስቀስ ነው:: ታዲያ ይህ ሁሉ መኩሪያ እያለ 'እኔ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም' የሚሉትና ኢትዮጵያዊትን ለማጥፋት ተግተው የሚሰሩት ሰዎችን ለመረዳት ተቸግሬያለሁ የአዲስ አበባ ቅርሶች መፍረስ በቀላሉ የሚታይ አይደለም :: ምናልባት ቆሻሻና ትኩል ሰፈር ማፅዳት የሚል ምክንያት ሊሰጥ ይችላል:: ግን ቲያትር ቤትና ትምህርት ቤቶችን ለምን ማፍረስ ያስፈልጋል? ለምንስ ከህዝቡ ጋር በውይይትና በምክክር አይሰራም? በኔ አስተሳሰብ ይህ ጠባብ ዘረኛ ኦሮሞ መንግስት ተብዬው ኢትዮጵያዊትን የሚያስታውሰውን በሙሉ ለማጥፋት ተነስቷል:: ኢትዮጲያ የመቶ አመት ታሪክ ነው ያላት ብሎ ወያኔና ኦነግ ሊግተን ሞክሯል:: እኛ ኢትዮጵያኖች ግን በሺዎች የሚቆጠሩ ታሪክ አላት ብለን እናምናለን:: ታሪክን ስናስታውስ ጎጠኞች መቶ አመት ብቻ ወደኋላ እንድንሄድ ነው የሚፈልጉት:: ለምን? ስንት አመት ወደኋላ እንሂድ? 500? 1000? 1500? ይህ ያዋጣል? የኦሮሞ ብሄረሰብ ከዛሬ 500 አመት በፊት : ዛሬ ኬንያ ከምትባለው ሃገር ወድ ኢትዮጵያ ፈለስ:: በመጀመሪያ ቦረና ነበር የሰፈረው:: ኢትዮጵያ ከግራኝ አህመድ ጦርነት ጋር ካደረገችው እጅግ ረጅምና: ብዙ መስዋትነት ከተከፈለበት ጦርነት በምታገግምበት ጊዜ : በድክመቷ ጊዜ ማለት ይቻላል ይህ ሰላማዊ ሆኖ በቦረና የኖረው የኦሮሞ ህዝብ ጦረኛ ሆነ:: በዚህ ወቅት ነው በመንገዱ ላይ ያለዉን እየገድለ እየ ወረረ በግድም በውድም ኦሮምኛ ተናጋሪ እያደረገ ወደ ወለጋ :ጋሞ ጎፋ : ሲዳሞ: ባሌ: አርሲ: ሸዋ: እስከ ሰሜናዊቷ ኢትዮጵያ የደረሰው:: ግን፡ ከኦሮሞ ፈለሳ በፊት እነዚህ የተጠሩት ቦታ በሙሉ ማን ነበር የሚኖርባቸው? ኢትዮጵያውያን! ዛሬ አዲስ አበባ ሳትቀር የኛ ናት 'ሰፋሪውን እናባርራለን' ለምትሉ ሁሉ ጠባቦች አንድ ጥያቄ ነው ያለኝ ሰፋሬው ማነው? የዛሬ 500 አመት ታሪክን እንደሌለ አርጋችሁ ፍቃችሁ ልታጠፉ አትችሉም:: ኢትዮጵያ መጥታችሁ ስትሰፍሩ ማንም አልነካችሁም እናንተን ጦር እስከምትመዙ ድረስ:: ጦር ስት መዙ ምን እንደሆነ ታውቁታላችሁ:: በግድ ኢትዮጵያን በሙሉ ኦሮሞ እናረጋለን ያላችሁት የዛሬ 500 አመት ሙከራችሁ አልሰራም :: ዛሬም አይሰራም! ታሪክ ራሱን ይደግማል:: አንድን ነገር ደግሞ ደግሞ እየሰሩ ልዩ ዉጤት መጠበቅ እብደት ነው ብሏል አይንስታይን:: በሰላም ከሆነ ከቀረዉ ኢትዮጵያ ጋር መኖር ይቻላል:: እንደዛሬ 500 አመቱ በግድ ግን አይሆንም:: ኢትዮጵያዊውን በገዛ ሃገሩ ሰፋሪ እየተባለ እየተሳደደ እየተገደለ የሚገኝ ሰላምና ብልፅግና የለም:: ይህ አያዋጣንም ይልቁንስ ልጆቻችሁን የውሸት መርዝ : ታሪክ እያላችሁ ማስተማር ተውና እንዴት ሁላችንም ተፋቅረንና ተቻችለን የምንኖርባትን ኢትዮጵያን እንደምንገባ አስተምሯቸው:: ይህ የጥላቻ መንገድ ማንንም አይጠቅምም:: ኢትዮጵያ ትቅደም ድል ለፋኖ
179
143
33
478
72,586
"ከአስክሬን ጋር እንድናድር ተደርገናል። በአማራ ማንነታችን በጸያፍ ስድብ ተሰድበናል። ታግተን ነው ያለነው'' አቶ ዮሐንስ ቧያለው ፋሽስታዊው የበሻሻ ደላላ #AbiyAhmed አሁን ላይ ጭንብሎችህ ሁሉ ሙሉ በሙሉ ተገፈው አልቀዋል። ወንጀልን ለመደበቅ፣ ለመሸፈን ትሮጣለህ፣ ነገር ግን መደበቅ አትችልም። የቀድሞ ጌቶችህ በፓለቲካ እስረኞች ላይ በማእክላዊ ያደርሱት ከነበረው ግፍና ሰቆቃ በልጠህ፣ አባዝተህ ተገኘህ ። እንዳንተ አይነት ወራዳ፣ ቆሻሻ፣ አጭብርባሪ፣ ምናምንቴ፣ አረመኔ በማንም ዘር ላይ አይድረስ! 'ከአስክሬን ጋር እንድናድር ተደርገናል። በአማራ ማንነታችን በጸያፍ ስድብ ተሰድበናል። ታግተን ነው ያለነው'' አቶ ዮሐንስ ቧያለው youtube.com/watch?v=eNtnLGoC…
43
156
7
310
26,332
NEW: The Ethiopian military summarily executed several dozen civilians and committed other war crimes on January 29, 2024, in the town of Merawi in Ethiopia’s northwestern Amhara region.
75
630
85
687
92,458
#IMF should cancel the $ 3.5 billion loans that was requested by @AbiyAhmedAli regime. @PMEthiopia currently building a mega palace with a $15 billion price tag while more than 35 million #Ethiopians are in need of urgent humanitarian aid. Inflation in the country is now 70%. Over 23 million people are internally displaced. Over the past five years, we have witnessed two giant wars. First war on #Tigray now war on #Amhara. The war on #Tigray alone we lost 1.2 million lives. The regime’s security forces generals who are predominantly from Oromo ethnicity are killing civilians left and right inside Amhara region. They have lost the war on all fronts. The Amhara #Fano forces who are currently controlling 90% of the #Amhara regional state (one of the largest state in the country both by size and GDP contribution). As reported by @hrw, the facist @AbiyAhmedAli military generals are accused of genocide and war crimes in #Amhara region. When the military lost the war with the #Fano forces, they go to door to door and kill civilians indiscriminately examples include Bahir Dar, Gonder, Debre Berhan, Finote Selam, Debre Tabor, Majete, Merawi, Mersa to name a few. The regime has no control over 3/4th of the country. Lawlessness and crimes are rampant everywhere especially in Oromia region. While all this violence and crimes are going on, providing loans to such corrupt failed regime would be irresponsible. The best solution is to take this criminal regime and its military forces accountable. A regime change should be considered immediately where a transitional government takes control. But in the midst of this chaos, approval of financial & technical supports (aid and loan) would be devastating. In the eyes of many, releasing the 3.5 billion dollar loan would be considered financing #WarOnAmhara and blessing the on going genocide and war crimes in #Ethiopia. @KGeorgieva @IMFSpokesperson @WorldBankAfrica @wbg_gov @hrw @UNOCHA @_AfricanUnion @UNHCREthiopia @AmnestyEARO @amnesty @genocide_watch @antonioguterres @SecBlinken @PowerUSAID @USAmbUN @ChrisCoons @POTUS @SenateForeign @HouseForeignGOP @nytimes @washingtonpost @AJEnglish @BloombergAfrica @Reuters @guardian @AFP @afpfr @cnni @BBCAfrica Ethiopia: Military Executes Dozens in Amhara Region hrw.org/news/2024/04/04/ethi…
5
25
1
58
3,647
አብይ አህመድ አሊ የመጣው ኢትዮጵያን ሊያጠፋ ነው ወይስ ሊያለማ ... ? #Ethiopian #Ethiopia
82%ሀ. ኢትዮጵያን ሊያጠፋ
12%ለ. ኢትዮጵያን ሊያለማ
5%ሐ. አላውቅም
74 votes • Final results
3
5
1
7
1,046
ጠሚ አቢይ ጥያቄ በተጠየቁ ቁጥር በብስጭት የሚወረውሩት ተራ ስድብ እየበዛ ነው።ይህ ስድብ እኔም ላይ ደርሶ አይቼዋለሁ።በNEBE የተመዘገበን ፓርቲ የበሰበሰና የሻገተ ነው በለዋል። የሻገተና የበሰበሰ ሃሳብ ያለው ብቻ ነው በNational ደረጃ የሚሳደብ
48
43
1
176
19,237
Cost of Ethiopia's Chaka project that includes a Grand Palace and is under construction at Yeka Hills in Addis Ababa ➡️ 10 billion dollars Amount donors are aiming to collect in Geneva on April 16 to alleviate Ethiopia's humanitarian crisis ➡️ 1 billion dollars Total amount needed to feed 21.4 million drought and conflict affected people this year ➡️ 3.2 billion dollars #NumbersDontLie
77
162
21
478
58,334
Ethiopia’s army 'summarily executed several dozen civilians' and committed other war crimes in the northwestern Amhara region earlier this year, says Human Rights Watch (HRW) aje.io/ylfn4y
123
797
87
1,197
151,511
አንዳንድ የዋህ ዐማራዎች ልሂቃን የትህነግን ስር የሰደደ ጸረ ዐማራ አቋም በልኩ የማያውቅ አብሮ ስለመስራት ያወራሉ!አብሮ መስራት ቀርቶ አሁን እንኳ ፋታ ቢሰጡን ትልቅ ውለታ ሊሆንላቸዉ ሲችል ክፉ ጊዜ ጠብቀው አሁንም የእብሪት ወረራ ሊከፍቱብን ነዉ!
4
6
19
1,343
ልጆች የህዝብን በጀት እየበላችሁ ለሆዳችሁ ብላችሁ አትዋሹ ከዋሻችሁ እንደዚህ ትሆናላችሁ😒 እያልን ወደ ፊት ልጆቻችንን የምናስተምርበት ፎቶ😊
14
40
1
115
4,159
በአጭሩ አብይ አህመድ በህዝቡ የለመደውን ማጭበርበር በ IMF ሞከረ አልተሳካም፣ ፓርክ አስጎበኘ፣ አድዋ ሙዝዬምን አስጎበኘ ስጦታ ሰጠ ወፍ የለም! የ IMF ለአብይ ያቀረበው ጥያቄ በሀገርቱ ሰላም አውርድ ህዝብህን አትግደል፣ clear economic policy ይኑርህ.
15
27
2
84
4,122
#Ethiopia: The @AbiyAhmedAli regime unable to secure an economic bailout from the IMF. The Paris Club of creditors had set a March 31 deadline for an agreement to be reached with the IMF in order to suspend Ethiopia's debt payment until 2025. imf.org/en/News/Articles/202…
7
19
41
4,102
የት ቦታ ነበር እኔ እናተ የቆሎ ጓደኛ ሆነን ነው ለበሻሻው ደላላ እለቃህ “ሳደዘድዝ” የተመለከትከው? ቀደም ሲልም በአግድም አደግ አፍህ ስሜን እያነሳህ ስትጸዳዳ እንደነበር የሰሙ ነግረውኛል። ዝምባም ካድሬ።
Haha በላያችን ላይ ያደረው ነው እኮ አንድንዴ የሚያናግረን 😀
39
21
4
119
28,252
1/🚨 #Ethiopian soldiers’ summary executions of dozens of civilians in Merawi, #Amhara in Jan & again in Feb show the consequences of the impunity in which Ethiopian forces operate. Time for #Ethiopia’s partners to act. New investigation from @hrw hrw.org/news/2024/04/04/ethi…
106
487
65
536
64,168
#ጥብቅ_መረጃ | #ኮሬ_ነጌኛ ኢንጅነር ስመኘው ዶ/ር አምባቸው ጀነራል ሰዓረ አርቲስት ሃጫሉ ... እና ሌሎችንም ሰዎች የተገደሉት በጠ/ሚ አብይ በተቋቋመው "ኮሬ ነጌኛ" በሚባለው ገዳይና አጋች ቡድን መሆኑ መረጃዎች እየወጡ ነው። #Ethiopia #AbiyAhmedAli
4
38
61
1,772