ይህ ስብስብ የባንዳ ስብስብ መሆኑን የምትረዳው ህወሃትን ለማዳን የሚሄዱበትን ርቀትና የሚያደርጉትን ጥረትን ስታይ ነው! ይህን ያክል ሲጋጋጡ ስታይ አጃኢብ ነው ትላለህ: አረ ለመሆኑ ህወሃት ምን ቢያጎርሳቸው ነው ይህን ያህል የሚጣጣሩት?
ለመሆኑ ጌታ አስራድ የሚባል ባንዳ የአማራን ጥቅም አሳልፎ መስጠት ምን ማለት እንደሆነ ትርጉሙ ያውቀው ይሆን?? እየደጋገመ «የአማራን ጥቅም አሳልፈን አንሰጥም» ብሎ ይናገራል። የአማራን ህልውናና የራስን የመኖር ትግል ወደ ጎን ትቶ ለህወሃት የፖለቲካ ፍላጎት መሸጥ ከየትኛው የአማራ ጥቅም ጋር ይጣጣማል?
የአማራን ጥቅም አሳልፈን አንሰጥም ማለት በአፍ ብቻ የሚበጠረቅ መፈክር አይደለም። ትግሉ እንደተሸጠ በተግባር አይተናል፣ አማራን ሳያማክሩ ብቻቸውን ወስነው አቋማቸውን ከህወሃት ጋር አድርገው አሳይተውናል:: የአማራን ህልውና ትግል ለሌላ ኃይል የፖለቲካ ጥቅም ከአስረከቡ በሆላ ስለ አማራ ጥቅም መናገር በራሱ ትልቅ ውሸት ሴራ ማስመሰል ብቻ ሳይሆን ባንዳነትም ጭምር ነው።
የአማራ ጥቅም ከግለሰቦች የፖለቲካ ስሌት፣ ከጊዜያዊ ጥቅምና ከድርድር ወንበር በላይ ነው። የአማራን ህልውና በቁማር ማስያዝ የሚቻል አይደለም።
61
‼️ስለ “ለህልውና የሚደረግ ጥምረት” (Alliance for Survival) የተሰነዘረ ወሳኝ ትንታኔ — በዶ/ር አሰፋ ነጋሽ
‼️Critical Reflection on the “Alliance for Survival” By Assefa Negash, M.D.
The Italian Colonial Origins of the “Artificial Empire” Thesis
Italian scholars such as Carlo Conti Rossini and Enrico Cerulli laid the intellectual groundwork for Italy’s invasion of Ethiopia by spreading their colonialist perspective regarding the people and state of Ethiopia. These two scholars were primarily the main personalities who visited the country before the fascist invasion of Ethiopia in October 1935 and produced work that facilitated the Italian invasion and the subsequent policies that were adopted by the fascist rulers of Ethiopia. They propagated the thesis that Ethiopia is not a historic, unified nation-state, but rather an “artificial empire” or “museum of peoples – something that was subsequently adopted by the radical Ethiopian student movement, the Ethiopian left and various ethno-nationalist movements that took up arms to destroy the oppressive “colonial empire” forcibly held together by the Amharas. The ethno-nationalist forces finally succeeded in destroying the Ethiopian state in May 1991 and ushered in a new era of fascist rule premised on Tigrean and Oromo ultra-nationalism that has reigned supreme during the last 35 years.
borkena.com/ethiopia-critica…
#የአመራርና_የአደረጃጀት_ሪፎርም_ይደረጋል!
ይህ እንዲመጣ ብዙ ለፍተናልና ስር ነቀል ሪፎርም እንጠብቃለን!!
የአመራርና የአደረጃጀት ሪፎርም በቁርጠኝነት ይተገበራል። አቅም፣ ብቃት፣ ልምድና የለውጥ ፍላጎት ያላቸው አመራሮች ከኋላ ወደ ፊት የሚመጡበት አዲስ የአመራር ሥርዓት ይገነባል።
የህልውና ትግላችን በቁርጠኝነት ይቀጥላል። ለመሠረታዊ ሥር ነቀል ለውጥ፣ ለጠንካራ አደረጃጀትና ለተጠያቂ አመራር እንታገላለን።
በአማራ ውስጥ አንድነትን፣ ታማኝነትን፣ ተጠያቂነትንና የጋራ ዓላማን የሚያጠናክር የሪፎርም ሂደት ይከናወናል። ማንኛውም የለውጥ ሂደት በግልጽ መስፈርት፣ በፍትሐዊነትና በተጠያቂነት ይመራል።
ለውጥ የግድ ነው! አደረጃጀት ያጠናከረናል!አቅም ያለው አመራር ይመጣል! ትግላችንም ይቀጥላል!
ወዳጄ ይማም//Водадже Ймам // ቤተ አማራ retweeted
🇾🇪 10% of Yemen's household income is spent on a drug called Khat.
You can basically think of it as a weak version of meth.
These guys react like they've seen the devil at the sight of a bottle of Jack, but somehow think drugs are totally cool. 🤣
Writer: Mhedi
###TAZA_TV/###ታዛ_ቲቪ_የአማራ_ድምፅ_የጧት_ዜና_SAT_NOV/28
###መረጃ_ሙሉ_ሰው_ያደርጋል
ሕዳር 19/2019 ሰበር ጀኔራሎች አሰብ ገቡ|ድርድር እና አፋብን መረጃ ወጣ| የሙሉ ግንባር ውጊያ … youtu.be/IficMPn_b9c?is=2Q56… via @YouTube
የአማራን ደም አፍስሶ በዚያው ደም ሀብትና ንብረት ያካበተ ማንም ሰው ከታሪክ ተጠያቂነት ሊያመልጥ አይችልም!
ትናንት የአማራን ሕዝብ መስዋዕትነትን እየተጠቀሙ የፖለቲካ ትርፍ ሲያገኙ የነበሩ ባንዳዎች፣ ዛሬ ከአቢይ አህመድ ጋር ድርድር እንዲደረግ እየጠየቁ ነው::
እኛ ከዚህ በፊትም ይህ ቀን እንደሚመጣ ተናግረን ነበር። ዛሬ የምንሰማው ያንኑ እኛ አጥብቀን ስንናገረው የነበረውን የድርድር ተማፅኖ ነው::
የአማራ ሕዝብ ደም የድርድር ማዕድ ላይ የሚቀርብ ዋጋ አይደለም። የሕዝቡ መስዋዕትነት ለግል ጥቅምና ለፖለቲካዊ ሴራ መጠቀም ባንዳነት ነው::
የምናውቀውን ለህዝባችን እግር በግር እየተከታተልን ተናግረናል አሳውቀናል::ይህ የባንዳ ስብስብ
•ትናንት ለምን ወደ ፋኖ እንደገቡ
•በአማራ ሕዝቡ ላይ ያደረሱትን ጉዳት እና ያጠፉትን ሂወት
•የአማራን ደም እና መስዋዕትነት ለግል ጥቅማቸው እያዋሉ መሆኑን ተናግረናል::
የጥቅም ተጋሪ ባንዳ ሆዳም አማራ እና መንጋው ትሰማኛለህ የአማራን ሕዝብ ታሪክ አይሸጥም አይለወጥም::የሕዝብ ደምም ደመከልብ ሆኖ አይቀርም:: በሴራ የተገደሉትንም የአማራ ታጋዮች አንረሳቸውም:; የህልውና ትግሉም ይቀጥላል!!
European Peace Foundation Backs Ethiopia’s Sudan Peace Call, Urges Addis Ababa to Secure Domestic Peace First. Read more. borkena.com/european-peace-f… #Ethiopia #EthiopianNews
###TAZA_TV/###ታዛ_ቲቪ_የአማራ_ድምፅ_የጧት_ዜና
#FRI_NOV/27
###መረጃ_ሙሉ_ሰው_ያደርጋል
ታዛ ዜና፦ ሕዳር 18 / 2019 ሰበር አስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ | "ጦሩ ከትግራይ ይወጣል" ጀኔራሉ | ባድመ... youtu.be/bM51vuMJmcE?is=E07T… via @YouTube
ወዳጄ ይማም//Водадже Ймам // ቤተ አማራ retweeted
የህልውና ትግል እና የፖለቲካ ትግል!
እዚህ ሰፈር መቸስ እውቀት በሽ አይደል? የትንታኔ አይነት በየፈርጁ እናዳምጣለን 🤣😂ዐማራ የህልውና ትግል ላይ ነው ስንላቸው ስለ ፖለቲካዊ ስልት (strategy) ያወሩናል::ዐማራ የፖለቲካ ርዕዮት ምርጫ የሚያደርግበት የቅንጦት ጊዜ ላይ አይደለም ሁሉንም አቅሙን የዘር ጭፍጨፋውንና ለዚህ የዳረገዉን ትርክት ማስቆም ላይ ማተኮር አለበት ስንልም " እናንት ደንቆሮዎች የፖለትካ ትግልና የህልውና ትግል እኮ አንድ ናቸው! በኢትዮጵያ ዐማራ ብቻውን አገር ማስተዳደር አይችልም ይልቁንም ከባለድርሻ አካላት ጋር በጊዜ ትብብር ማድረግና መፃኢውን የኢትዮጵያን እጣ ፈንታ በጋራ መወሰን አለበት ::እናም ጠላት ብሎ ከፈረጃቸው አካላት ሁሉ ጋር በተቻለ መጠን ሕብረትና ትብብር መመስረት አለበት" ይሉናል :: ትብብር አስፈላጊ መሆኑን ማንም ሊክድ አይችልም:: ነገር ግን ትብብር ከማን ጋር ትብብር መቼ እንዴትና ለምን የሚሉ ጥያቄዎችን በብቃት መመለስ አስፈላጊ መሆኑ መዛንጋት የለበትም :: የህውና ትግልና የፖለቲካ ትግል አንድ ናቸው ለሚለው አመንክዮ ግን በፍፁም አንድ አይደሉም የተለያዩ ናቸው ህዝብን አታምታቱ ለማለት እወዳለሁ ::
አዎ፣ በየህልውና ትግል (struggle for survival) እና በየፖለቲካ ትግል (political struggle) መካከል መሠረታዊ ልዩነት አለ።
ሁለቱም መሰናክሎችን ማለፍን የሚጠይቁ ቢሆኑም፣ ዋና ዓላማዎቻቸው፣ መድረኮቻቸው እና የአሠራር ስልቶቻቸው ሙሉ በሙሉ በተለያዩ ደረጃዎች ላይ ይገኛሉ።
የህልውና ትግል በሕይወት ስለመቆየት እና መሠረታዊ ባዮሎጂያዊ ወይም አካላዊ ህልውናን ስለማረጋገጥ ነው።
የፖለቲካ ትግል ደግሞ በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ ሥልጣንን፣ መብቶችን እና አስተዳደርን ስለማግኘት፣ ስለማከፋፈል ወይም ስለመቀናቀን የሚደረግ ትግል ነው።
እስኪ ዋና ዋና መለኪያዎችን እያነሳን የህልውና ትግል ና የፖለቲካ ትግል ያላቸውን ልዩነት በጨረፍታ እንመልከት
1) ዋና ዓላማ
የህልውና ትግል ዋና ዓላማ አካላዊ ሕይወትን ፣ ደኅንነትን እና መሠረታዊ የሞኖር መብትን ማረጋገጥ ሲሆን የፖለቲካ ትግል ዋና ዓላማ ግን ማስተዳደር ወይም ሥልጣን፣ በህልውና ያለ ሊከበርለት ስለሚገቡ መብቶች፣ ውክልና እና የፖሊሲ ቁጥጥር ማድረግ ነው ::
2) ዋና መድረክ
ለህልውና ትግል ዋና ምድረኮች
ተፈጥሮ፣ ባዮሎጂ፣ ኢኮኖሚ ወይም ፈጣን አካላዊ አደጋ ሲሆኑ የፖለቲካ ትግል መድረኮች ደግሞ መንግሥታት፣ ተቋማት፣ ሕጎች እና የሕዝብ አስተያየት ናቸው ::
3) የጊዜ ገደብ
የህልውና ትግል የሚጠይቀው ጊዜ
ፈጣን ወይም የአጭር ጊዜ ሲሆን የፖለትካ ትግል ግን በመካከለኛ ወይም የረጅም ጊዜ (ምርጫዎች፣ ንቅናቄዎች፣ የትውልድ ለውጦች) ይከናውናል ::
4) ዋና ገፊ ምክንያቶች
የህልውና ትግል ገፊ ምክንያቶች በአንድ ሕዝብ ላይ የሚፈፀሙ የዘር ጭፍጨፋዎች ፣ሆን ተብሎ አንድ ሕዝብ ለረሃብ ፣ በሽታና ድህነት እንዲዳረግ ማድረግ ፣ በተፈጥሮ አደጋዎች ተጋላጭነት ሰውሰራሽ ወይም መንግስታዊ ሻጥሮች ሲኖሩ ወዘተ ሲሆን የፖለቲካ ትግል ገፊ ምክንያቶች ደግሞ ርዕዮተ ዓለም፣ ፍትሕ፣ እኩልነት፣ ሥልጣን፣ የሀብት ክፍፍል ናቸው ::
የህልውና ትግል
የዚህን ጽንሰ-ሐሳብ መነሻ ብንመለከት ከዝግመተ ለውጥ ባዮሎጂ (በቻርልስ ዳርዊን የታወቀ) የመነጨ ሲሆን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ያለውን የሰው ልጅ ሕይወትም ይመለከታል። በዚህ ትግል ውስጥ ያለው ውጤት የሞትና የሕይወት ጉዳይ ነው፤ የትግሉ አለመሳካት ማለት ሞት፣ ረሃብ ወይም አካላዊ ጥፋት ማለት ነው።
ባዮሎጂያዊ ምሳሌን ብንወስድ በአርክቲክ አካባቢ እየሳሳ በሄደው የባሕር በረዶ ላይ አቆስጣዎችን (seals) የሚያድን የዋልታ ድብ በህልውና ትግል ውስጥ ይገኛል።
በሕይወት ለመቆየት የሚያስችል በቂ ምግብ ለማግኘት ከአስቸጋሪው የአየር ንብረት እና ከሀብት እጥረት ጋር ይታገላል።
የአማራን ስም ለግል ጥቅም ማዋል ይቁም!
####NO_MORE_ሿሿ!!!
“#ንቅል” ብለህ የሰደብከውን ዲያስፖራ ዛሬ ደግሞ ዶላር አምጣ ማለት አይቻልም! ሰውን በንቀት አዋርዶ ነገ ለገንዘብ መለመን የሞራል ድክመት ነው።
በአማራ ስም መነገድ አይቻልም! የአማራን ሕዝብ ደም፣ ሞት፣ ስቃይና መከራ ለግል ጥቅም፣ ለግል ገቢና ለዝና ማሳደጊያ ብመጠቀም ከሞራል ውጭ የሆነ አሳፋሪ ተግባር ነው። ይህ በሰማይም በምድርም ያስጠይቃል!
የሕዝባችንን ቁስል እያከኩ፣ ሞቱንና መከራውን በተዋበ አማርኛ እየተረኩ፣ የሕዝቡን ስቃይ የገንዘብ መሰብሰቢያ መሣሪያ ማድረግ መቆም አለበት።
የሚሰበሰበው ገንዘብ ለማን ነው? የት ይሄዳል? ለምን ይውላል? ሕዝቡስ ምን ያህል ተጠቃሚ ሆነ? ለእነዚህ ጥያቄዎች ግልጽና ተጨባጭ ምላሽ መሰጠት አለበት።
የሕዝብ ገንዘብ የግል ንብረት አይደለም። በፋኖ ስም የሚሰበሰብ ማንኛውም ገንዘብ በፋኖ ስም ለሚነግዱ ወንጄለኞች ለአማራ ጠላቶች ባንዳ የባንዳ ልጆች ነው የሚሰጠው::
የአማራ ሕዝብ ብለንግድ ዕቃ አይደለም! የአማራ ደም የገቢ ምንጭ አይደለም! የሕዝብ መከራ የግል ሀብት ማካበቻ መንገድ አይደለም!
የአማራን ስም አትሽጡ! የአማራን ሞት አትነግዱ! የሕዝቡን እምነት አትክዱ! ግልጽነትና ተጠያቂነት ይኑር!
“#እኔን_የሚያሰጋኝ_እዚያ_ማዶ_ተሰብስቦ_ካራ_የሚስልብን_ጠላት_ሳይሆን_ለብዙ_መቶ_አመታት_በበደል_ስር_ቆይቶ_ያዳበርነው_የራስ_ጠልነት_ነው::”
ዘመነ ካሴ
"እነዚህ በይፋ ከሚታወቁ ጠላቶቻችን ቀድሞ ግን ዋናው ጠላታችን ከለበስነው ዩኒፎርም ስር ያለው ውስጣችን ነው:: እኔ ወንድማችሁ ዘመነ እነዛን ጠላቶቻችን አልፈራቸውም::
እኔን የሚያሳስበኝ ምን ያክል የራስ ፍቅር አድሮብናል የሚለው ነው:: እኔን የሚያሰጋኝ እዚያ ማዶ ተሰብስቦ ካራ የሚስልብን ጠላት ሳይሆን ለብዙ መቶ አመታት በበደል ስር ቆይቶ ያዳበርነው የራስ ጠልነት ነው::
ዋናው ጠላታችን የሆነ ሌላ ቡድን ሳይሆን በውስጣችን የቡድን ፍላጎት ነው:: ዋናው ጠላታችን እዚያ ማዶ ቆሞ ሌላውን ወገን እወክላለሁ ያለው ሳይሆን በውስጣችን ያለ አጓጉል ግለሰባዊ ፍላጎት ነው:: ከዚህ በሆላ ጠላት ከውጭ ሆኖ አያንበረክከንም ካልተገራ ሰብአዊ ፍላጎት የሚመነጭ ውስጣዊ ድክመት ነው"
#ዘመነ_ካሴ
በዚህ መጠን ጠላትን መካድና እንድንረሳው ማድረግ የፖለቲካ ጥበብ አይደለም!
ይህ ንግግር የአማራን ጠላቶች ከተጠያቂነት ለማዳን፣ የተፈጸሙ ጄኖሳይዶችን ትኩረት ለማስቀየርና የአማራን ትግል ከውስጥ ለማዳከም የሚደረግ የፖለቲካ ሴራ ነው::
የአማራ ሕዝብ እየተጋፈጠ ያለው ዋና ችግር የውስጥ ብቻ አይደለም። ውጫዊ የደህንነት ስጋቶች፣ የፖለቲካ ቁማሮችና የሕዝብ መብትን የሚመለከቱ ከባድ ጥያቄዎችም አሉ። ሁሉንም ችግር ወደ ውስጣዊ ድክመት አድርጎ ማቅረብ የችግሩን ጥልቀት ሆን ብሎ ለማቃለል የተደረገ የጠላት ስሌት ነው::
ህወሓትና ኦነጋዊ ኦሮሙማ በአማራ ሕዝብ ላይ እየፈጸሙት ያለውን ጄኖሳይድ በግልጽ ማንሳትና መናገር ሲገባው ዋነኛ ጠላት ከዩኒፎርሙ ሥር ያለው የራሳችን ውስጣዊ አማራ ነው ብሎ መናገር፣ በህልውና ትግሉ ውስጥ የአማራ እውነታዎችን በአንድ የፖለቲካ ትርክት ለመጨፍለቅ የሚያደርግ የጠላት እሳቤ ነው::
ከሁሉም በላይ አደገኛው የውስጥ ችግርን ማንሳት ሳይሆን የውጭ ስጋቶችን ከውይይቱ ማጥፋት ነው። የውስጥ ችግር አለ ብሎ የውጭ ጠላትን ለማስረሳት እና ለማዳን መጋጋጥ ከህልውና ትግሉ በተቃራኒ መቆም ነው::
ይህ መልእክት የውጫዊ ጠላቶችን ሚና ለማሳነስ፣ የአማራን ትግል ለማዳከም ወይም የሕዝቡን ትኩረት ከእውነተኛ ችግሮች ወደ ውስጣዊ ጥርጣሬ ለማዞር የተሸረበ ሴራ ነው::
የአማራ ሕዝብ የሚፈልገው የሚያቀራርበው እንጂ እርስ በርሱ እንዲጠራጠር የሚያደርግው መሪ አይደለም::
ሌላው አደገኛ ነገር "አማራ ለብዙ ዘመናት በራሱ ላይ የጥላቻ ስሜት አዳብሯል" የሚለው የሀሰት ትርክት ነው። አማራ ራሱን ጠልቶ አያውቅም። ይህ አባባል ሆን ተብሎ የተነገረ ሕዝባችን ራሱን እንደጠላ እንዲያምን ለማድረግ የሚደረግ የሥነ-ልቦና ጫና ነው። የአንድን ሕዝብ ማንነት በተደጋጋሚ በአሉታዊ መልኩ መግለጽ በማንነቱ እንዳይኮራ ለማዳከም፣ በክብሩንና በታሪኩ በራሱ እንዳይተማመን ለማድረግ የተነገረ ከጠላት የተላከ ማሸማቀቂያ ንግግር ነው::
ወዳጄ ይማም//Водадже Ймам // ቤተ አማራ retweeted
🚨🇪🇹 ETHIOPIA: JIHADIST ACTIVITY THREATENS ORTHODOX CHRISTIANS IN ARSI ZONE, OROMIA.
Armed men are conducting military training, speaking Arabic, reciting Quranic verses and waving a black flag, raising fears of further massacres against Orthodox Christian communities.
🩸 Innocent families have already been slaughtered. 🔥 Homes have been burned to ashes. ⛪ Churches have been targeted.
The escalating violence threatens to drive Christians from their ancestral homeland.
WHERE IS THE ETHIOPIAN GOVERNMENT?
While officials preach peace, armed groups continue to operate. Accusations of government funding and complicity demand accountability and an independent investigation.
HOW MANY MORE ORTHODOX CHRISTIANS MUST BE BURIED BEFORE THE WORLD INTERVENES?
Our brothers and sisters in Christ deserve protection, not empty promises.
PRAY FOR THEM. SPEAK UP FOR THEM. REFUSE TO REMAIN SILENT.
#EndChristianPersecution #ShieldOfAfrica #NewAfricaNetwork #Ethiopia #Oromia #Arsi #Jihadists #OrthodoxChristians
Source: DIDIER_NEZA on Instagram 📸
Twice Targeted: 14 Children Who Survived the Wollega Massacre and a Drone Strike‼️
Twice targeted: She fled the Wollega massacre after losing her parents, then survived a second-round genocidal drone strike by Abiy Ahmed Ali in a makeshift camp. She is not alone — there are 14 children with the same story.
That is what happened on another day of horrific drone attacks by genocidal Abiy Ahmed Ali’s army against the Amhara people: at least 36 innocent lives taken. Many were injured, including 14 children who sustained severe injuries, while they were fleeing violence directed by the paramilitary Geda Commando force in Oromo, Kirum District, Ethiopia.
#AmharaGenocide
#WarOnAmhara
‼️TRAFFICKING REPORT: The Ethiopian National Defense Force (ENDF) is using child soldiers as young as 12 years old.‼️
‘OH, MY CHILD!’ “ወይኔ ልጄን”Mothers and Fathers in Woreta, Gondar Cry as Genocidal Regime Led by Abiy Ahmed Ali Abducts Their Children
The forced conscription of children is a WAR CRIME. This crime is being committed by the Ethiopian National Defense Force led by the genocidal regime of Abiy Ahmed Ali.
We cannot stay silent.
#AmharaGenocide
@USEmbassyAddis @StateDept @SecRubio @AsstSecStateAF @hrw @amnesty @AmnestyEARO @UNHumanRights @LaetitiaBader @ECLJ_Official @AJEnglish @zeteo_news @DCP_Haddadi
###TAZA_TV/###ታዛ_ቲቪ_የአማራ_ድምፅ_የጧት_ዜና_THU_NOV/26
###መረጃ_ሙሉ_ሰው_ያደርጋል
ታዛ ዜና፦ ሕዳር 17 / 2019 | ሰበር የክተት አዋጅ ታወጀ | ባድመ እግረኛ ውጊያ ጀመረ | የፓርላማ ውሎ! youtu.be/QxAgZB1JQZQ?is=JrBg… via @YouTube
UN Forum on Minority Issues – IAAU Documentation on Amhara Communities
Dear all, sharing an article from The Geneva Times highlighting IAAU's submission of documented atrocities against Amhara communities before the Forum on Minority Issues: thegenevatimes.news/2026/11/…
This coverage underscores IAAU's role in submitting documentation and bringing evidence on Amhara communities before international human rights mechanisms in Geneva. Please read and share across relevant association networks.
#በአማራ_ደም_መነገድይብቃ!
የአማራ ሕዝብ ሞትና ስቃይ ለሌሎች የሀብት፣ የዝናና የፖለቲካ ጥቅም ምንጭ መሆን የለበትም!
ቁስላችንን እያከኩ፣ ስቃያችንን እንደ መደራደሪያ እየተጠቀሙ፣ ከተጎዳው ሕዝብ የበለጠ ጮክ ብለው ይናገራሉ። እነሱ በአማራ ደም የተመቻቸ ኑሮ ይኖራሉ፤ የሀብት ማማ ላይም ይፈናጠጣሉ። በመጨረሻ ግን ለተራበው ለተፈናቀለው ለተጎዳውና ለተሰቃየው የአማራ ሕዝብ ምንም አይደርስም።
ይህ አይቀጥልም!
የአማራ ሕዝብ የሚፈልገው በስሙ የሚነግድለትን ሳይሆን፣ ከጎኑ በተግባር የሚቆምለትን ነው። የሚፈልገው የሐዘን ንግግር ሳይሆን ተጨባጭ ድጋፍ ነው።
የአማራ ሕይወት ዋጋ አለው!
የአማራን #ደም እንደፈለክ የምትሸጠው የምትለውጠው የንግድ እቃ መሆን የለበትም!!
#የአማራውን_ሕይወት_እናስከብር!!
#በአማራ_ደም_መነገድ_ይብቃ!!
#ፍትሕና_ክብር_ለአማራ!!










