mic_tes retweeted
በየደረጃው ያላችሁ የአማራ ባለስልጣናት ግን አብይ አህመድ ምን ቃል ቢገባላችሁ እና የትኛውን የዘላለማዊ ህይወት እንዲሰጣችሁ ነው የዚህን ያክል በአማራ ህዝብ ጥላቻ አይናችሁ የታወረው!?
የጊዜ ጉዳይ ነው፤ ጊዜ ሲደርስ ሁላችሁም ትጠየቃላችሁ!✍🇪🇹
mic_tes retweeted
ገፍታሪው በህግ ይጠየቅ
ካህን በጥፊ የመታዉም ይታወቅ !!!
ፀጥታ አስከባሪዎች
ሆነው ተገኙ ህገወጦች !!! – at Queens, NY
mic_tes retweeted
#OromumaFascism
#EOTCunderAttack
#AmharaGenocide
#AmharaGenocideInOromo
አረመኔነትን OPDOኦነግ በግሃድ እና በአደባባይ እንደተጫወታት!
ይህ ግብሩ የአፓርታይድ እና የናዚ የሆነው ጨፍጫፊ አስጨፍጫፊዎች አገዛዝ ሀገር ከማፍረሱ በፊት መገርሰስ አለበት።
mic_tes retweeted
***Shocking***
1️⃣ In the past 4 years the number of schools in Oromia regional state increased almost by 100%, from 14,000 schools to 27,000 schools
2️⃣Where as, in Amhara region, out of 7.9 million school-aged a children, almost 3.7 million of them are out of school
This has a significant long term impact on the Amhara population.
It is inequitable distribution of resources at its best. And this is just one case of inequity b/n the two Regional states that host about 75% of 🇪🇹an population.
The big question is, what was the Amhara Prosperity Party doing in the past four years🤔
mic_tes retweeted
“At least 9,000 houses belonging to non-Oromo owners (most of them belonging to Amhara owners) were demolished” this year alone properties owned by Oromo were left untouched.@AbiyAhmedAli is responsible for the demolitions in Addis @hrw #AmharaGenocide
mic_tes retweeted
DON'T MOURN -- ORGANIZE!
Church is supposed to be a place of refuge and safety in times of trouble. But in Ethiopia, gov't can teargas or shoot up churches with utter impunity. @OrthodoxyNews @indefchristians @hrcoethio #OrthodoxUnderAttack
mic_tes retweeted
አንዳንድ ሀገር ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች ግፍ ከመብዛቱ የተነሳ ድፍረቱን እያገኙና የዜግነት ጥርስ እያወጡ ነው‼️
🔘አንዱ አንበሳ የቄሮን ምልምል ሸፋፎች “ጣልያን ናችሁ እናንተ?አብይ የምኒሊክ ሀውልት ጋር መጥቷል?” ብሎ ሲወጥራቸው👌👉🏿ይበል ነው!💪🤷♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️
mic_tes retweeted
Millions of Amharas across Ethiopia face an imminent threat #Wollega, #Ataye, #Metekel. The violence continues unabated, the mass killings and displacement occurring with impunity and intentionally by the authorization of @AbiyAhmedAli
#AmharaGenocide
mic_tes retweeted
ለ45ኛው የካራማራ የድል በዓል መታሰቢያ እንኳን አደረሰን!
ነገ የካቲት 26 የካራማራን ድል ስናስታውስ፥ የዚያድባሬን T-55 ታንኮችን በእጅ ቦምብ ደጋግሞ ያጋየው እና የጀግና ሜዳይ ተሸላሚው
ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ
ገድል መዘከር የግድ ነው።
#ኢትዮጵያ
mic_tes retweeted
አደዋ በአል ለማክበር በወጣው ወጣት ጎኑን ወግቶ ከፈረሱ ላይ ጣለው የ ጥላቻ ጥግ እንዲ ጨካኝ ያረጋል በገዛ ዜጋው @AbiyAhmedAli @AdanechAbiebie @GTWTW_Now @MessayDegife @NeaminZeleke @Qale23 @SolomonWeldege9 @mesfinhi @YohannesMekon
mic_tes retweeted
ዛሬም የእናቶች ፣ የህፃናት፣ የአባቶች እንባ እንቅልፍ ይንሳችሁ‼️
ይህ ቪዲዮም ሆነ ከዚህ በፊት ያየናቸው የህግ አስከባሪ ነን ባዮች ቅጥ ያጣ ቆሻሻ ተግባር የመደጋገሙ ምክንያት መዋቅሩ በራሱ ተጠያቂነት የማያውቅና አጥፊዎችን በዝምታ ማለፉ ነው‼️
አባቶቹን የማያከብር እንደዚህ የዘቀጠ ትውልድ መቼ ነው ግን ያፈራነው ⁉️
ሁሉንም የሚያይ ፈጣሪ የስራችሁን እንደሚከፍላችሁ አልጠራጠርም ‼️
ይህን የምታደርጉም ሆነ የዚህን መሰል ትዕዛዝ የምትሰጡ የተረገማችሁ ሁኑ ‼️
#EOTCunderAttack #Orthodox
mic_tes retweeted
A coalition of Oromia Special Forces (OSF) and Oromo Liberation Army (OLA) killed more than 10,000 Amhara civilians and nearly 1 million Amharas displaced from Oromia region, Ethiopia. @Refugees @FilippoGrandi @DIRCO_ZA @AsstSecStateAF
#AmharaGenocide
mic_tes retweeted
Bravo @AMECOONLINE
ትክክለኛውን መሬት ላይ ያለውን ሀቅ ስለዘገባችሁ ትልቅ ታሪክ ሰርታችኃል!
ህዝባችን የሚነቃው በሚድያ ነው!
ትልቅ መሳሪያ ይዛችኃል ተጠቀሙበት!
Thank you @SimeLij @SibuhMuluken
























