Habtamu Biazin (@hbbiazin) profile picture

Working @sciences

Ethiopia
Joined May 2012
Photo by Habtamu Biazin (@hbbiazin)Photo by Habtamu Biazin (@hbbiazin)Photo by Habtamu Biazin (@hbbiazin)Photo by Habtamu Biazin (@hbbiazin)Photo by Habtamu Biazin (@hbbiazin)Photo by Habtamu Biazin (@hbbiazin)Photo by Habtamu Biazin (@hbbiazin)Photo by Habtamu Biazin (@hbbiazin)Photo by Habtamu Biazin (@hbbiazin)Photo by Habtamu Biazin (@hbbiazin)
Why does Mr. Arteta give some rest to Zubimendi? Everyone on the pitch is so lazy and sluggish. Martenelli, Zubemindi, Noni Modieke, Kai Havertz, and even Rice are not at the level. Mr. Noni Modueke even loses track of the opponent player.
58
Habtamu Biazin retweeted
ዘመቻውን ተቀላቀሉ
8
117
2
170
3,938
Habtamu Biazin retweeted
The next chapter 📖 Myles Lewis-Skelly has signed a new long-term deal at the club 👇

387
4,448
790
28,746
1,406,447
የገነት አራጌ ስቃይና የብርሃኑ ነጋ ጭካኔ ! ! ምስሏን የምታዩት ወጣት ገነት አራጌ ትባላላች። የኢዜማ አባልና ከፍተኛ አመራርም ነበረች ። ኢዜማን ከተቀላቀሉ ብሩህ አይምሮ ከነበራቸው በርካታ ወጣት ሴቶች መሃከል አንዷ ነበረች። እንደሌሎቹም ወጣት ሴቶች በኢዜማ ላይ የነበራቸው ተስፋና ለኢዜማ የነበራቸው ፍቅር ገደብ አልነበረውም። ዛሬ ከእነዚህ ወጣት ሴቶች መሃከል አንዳቸውም በኢዜማ ውስጥ የሉም። ከኢዜማ ጋር እንዲፋቱ ያደረጋቸው ዋናው ምክንያት፣ ኢዜማ ሁነኛ የተቃዋሚ ፖለቲካ ሚና በመጫወት የአብይ አህመድን ገደብ ያጡ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊ፣ የደህንነትና የውጭ ግንኙነት ቀውስ ጠማቂ እርምጃዎች በመቃወምና አገዛዙን ተጠያቂ ከማድረግ ፋንታ የብልጽግና ፓርቲ የቤት ውስጥ ባሪያ መሆኑ ነው። በዚህ ላይ የአብይ አህመድ አገዛዝ ምንም አይነት ማስመሰያ ምክንያት ወይም ሰበብ ሳይኖረው፣ የአማራን ህዝብ ቅስም ለመስበር ያወጀው ጦርነት፣ አማራ የሆኑትን የኢዜማ ወጣቶች ያስቆጣና ድርጅቱን በገፍ ለቀው እነዲወጡ ያደረገ ነው። ገነት አራጌ ከእነዚህ ወጣቶች አንዷ ነች። በአማራ ህዝብ ላይ የመከራ ዶፍ ከሚያወርደው የአብይ አገዛዝ ጋር በአጋርነት ተጣብቆ የሚሰራውን የቀድሞ ድርጅቷን ትጠየፋለች። ገነት፣ የአብይ አህመድን “ትጥቅና ቀበቶ እናስፈታለን” የሚል እብሪት ለማስተንፈስ መላው የአማራ ክልል ህዝብ “ሆ” ብሎ በተነሳበት ወቅት ባህርዳር ነበረች። በዛ ወቅት፣ በደርግ ዘመን ይደረግ እንደነበረው የቀይ ሽብር እርምጃ፣ የአብይ አህመደ ጭራቅ ወታደሮች፣ የባህር ዳር ወጣቶችን፣ በለሌት ከየቤታቸው እየጎተቱ እያወጡ፣ በደጃፋቸውና በወላጆቻቸው ፊት በጭካኔ ሲረሸኑ በአይኗ አይታለች ። ይህን የአይን ምስከርነቷን ለኢዜማ አመራሮች፣ ለብርሃኑ ነጋ ተናግራለች። ብርሃኑ ነጋ በቀይ ሽብር ዘመን፣ ህይወቷ የጠፋ ብሩህ አይምሮ የነበራት፣ ከመለስ ዜናዊ ጋር የህክምና ትምህርቷን ስትከታተል የነበረች፣ እህት እንደነበረቸው ስለምታውቅ፣ አብይ አህመድ ለሚረሸናቸው የአማራ ወጣቶች “ቁጭትና ሃዘን ይሰማዋል” ብላ ነበር የጠበቀችው። የብርሃኑ ነጋ ምላሽ “እዚህ ውስጥ ሲገቡ ይህ እንደሚመጣ አያውቁም ነበር ወይ?” የሚል ጥያቄ ነበር። ገነት አራጌ “እነዚህ ሰዎች ጠመንጃ ይዘው እየተዋጉ አልነበረም። መሳሪያ በጃቸው በቤታቸው አልተገኘም። “ማህበረሰቡን ለማሸበር” በሚል እሳቤ ነው ከቤታቸው አውጥተው የረሸኗቸው። አንተ እንደምትለው የገቡበት ነገር” የለም።“ ብላ ለብርሃኑ ነጋ የሰጠችው ምላሽ፤ የአማራ ጥላቻና የስልጣን ጥም ልቡን ላደነደነው የሰው ጉድ ትርጉም አልነበረውም። ገነት አራጌን ጨመሮ ዶ/ጫኔና ሌሎችም በገፍ የተሳሩ የቀድሞ የኢዜማ አባላት ሌላ ምንም ወንጀል የለባቸውም። የታሰሩትና የሚታሰሩት አማራ በመሆናቸው ብቻ ነው። በአማራ ላይ ያነጣጠረን የብርሃኑ ነጋን እና የአብይ አህመድን እርኩስ ጋብቻ ስለተቃወሙ ብቻ ነው። እነዚህ የቀድሞ የኢዜማ አባላት እየተሳሩ ያለውም፤ በዶ/ር ጫኔ እስራት ወቅት ኢዜማ ካወጣው መግለጫ በመነሳት “በኢዜማ ጠቋሚነትና ተባባሪነት ነው” ብል እያጋነንኩ አይደለም። ለዚህ ክሴ የሰንድ መስረጃ ማቅረብ አያስፈልገኝም። ዜጎችን፣ ልብ በሉልኝ አማሮችን አላልኩም፣ የራሱን የኢዜማን ቋንቋ ነው የምጠቀመው፤ በጅምላ በድሮን እና በከባድ መሳሪያ ከሚጨፈጭፍ፣ በጅምላ ከሚያስር፣ ፍትህን መቀለጃ ካደረገ፣ ሃገርን ከመቼውም ዘመን በላይ ከሚዘርፍ ጨካኝ አገዛዝ ጋር ተባብሮ የሚሰራ ኢዜማ ከአብይ እኩል ተጠያቂ የማይሆንበት ምንም ምክንያት አይኖርም። ገነት አራጊ በታጣቂዎች ከቤቷ ከተወሰደች 45 ቀናት አልፏታል። ቤተሰቦቿ በህይወት ትኑር አትኑር የሚያውቁት ነገር የለም። በከተማው ውስጥ በሚገኙ እስርቤቶችና ማጎሪያዎች ተዘዋውረው ሊያገኛት አልቻሉም። ከዚህ ቀደም ታስራ በነበረበት ወቅት ከባድ ድብደባ ተፈጽሞባት ነበር። አካላዊ ቁመናዋ የአብይን አህመድ ባለጌ አፋኞች ጡቻና እርግጫ መቋቋም የሚችል አይደለም። ምን አድርገዋት ይሆን? ወላጆቿን ብቻ ሳይሆን የምናውቃትን ሁሉ የሚያሳስብ ነው። ጌታው! ብርሃኑ ነጋ ሆይ! የዚች ወጣት ሴት ቤተሰቦች ለአንተ ክብር በቤታቸው በደገሱት ድግስ ላይ እኔም ታድሜ ፍቅራቸውን የገለጹበትን ምሽት አስታውሰዋለሁ። የገነትን ጉዳይ እንደተለመደው “እዚህ ውስጥ ስትገባ ይህን እንደሚከተል አታውቅም ነበር ወይ” በሚለው ራስን መሸንገያ አመክኖህ ስቃይዋን እያወቅህ እንዳላየህ እለፈው። ግድ የለም። ሌላው ቢቀር እነዛ እንደዛ ያከበሩህና ፍቅራቸውን የገለጹልህ ወላጆች፣ ለ45 ቀናት ልጃቸው የት እንደወደቀች ባለማወቃቸው የሚያነቡት የደም እምባ ግድ አይልህም? ጌታው ብርሃኑ! ሁሉ ነገር ይቅር። ሰው እንዴት ያለማስረጃ ይታሰራል የሚል ጥያቄው ይቅር? ሰው እንዴት ፍርድ ቤት ሳይቀርብ 48ሰአት፣ አንድ ሳምንትና 14 ቀናት ያልፋሉ የሚለው የቅንጦት ጥያቄ ይቅር። "ገነት ታስራ ሰቆቃ ለምን ይፈጸምባታል" የሚል ቁጭት ይቅር። ሆኖም ግን ለእነዛ እንግዳ ተቀባይና አከባሪ ወላጆቿ ስትል፣ ጌታህን አብይ ወይም አሽከሮቹን ጠይቀህ፣ “ልጃችሁ እዚህ ነው ያለችው” የምትል ትንሽ መልእክት ማስተላለፍ እስኪያስቸግር ድረስ ነወይ ስብእናህ ተንጠፍጠፎ ያለቀው? ምን አይነት ክፉ ዘመን መጣ? ውድ ውገኖች ለገነት አራጌ፣ ከገነት አራጌ ጋር ከየቤታቸው ለታፈኑትና ለሌሎችም አማራ ብቻ በመሆናቸው ብቻ በግፍ ታስረው ለሚማቅቁት ወገኖቻችን ድምጻችንን እናሰማ! ይህን ጽሁፍ በማጋራት ተባበሩ @AbiyAhmedAli @FdreService @Mustafe_M_Omer @AlainAmharic @EthzemaLeader @MOJEthiopia @BilleneSeyoum @NeaminZeleke @dw_amharic @RedwanHussien @danielkibret @ethioNDC @fanatelevision @ebczena @EmishawEskedar @HOAAffairs @AlainAmharic @EthioReporter @AAA_Amhara @AAM_HQ @AmharaUnion @Amharas_Of_LA @AmharaBayArea @GPEthiopia @BBCAmharicNew @ETHZema @yeabatulij @AltayeEthiopia
122
11
179
17,035
The Egov uses starvation as a weapon of war. This is deliberate actions by govts to deprive civilian particularly children and breastfeeding moms. This tactic is recognized as a violation of IHL and is prohibited legal frameworks, including the Geneva Conventions. #Wello #Bugna
24
Replying to @mrgenuine
The same banana in deferent basket ✊
1
3
2
559
በግድቡ ጉዳይ፣ የግብጽን ፕሮፓጋንዳ በአረብኛ ሜዲያዎች ካመከኑ ጥቂት #ኢትዮጵያ|ዊያን 1ዱ የሆነው ትንታጉ የመብት ተሟጋች የሚሊዮኖች ድምጽ የሳውዲ መንግሥት ለአቢይ አሳልፎ መስጠቱን ሰምተናል። እኛም ለሱ ድምፅ እንሁነው! #freesuleimanabdella
15
165
2
354
10,175
በሁለት ወራት ውስጥ የፋሽስት አብይ አህመድ አየርሀይል በአማራ ክልል 72 የድሮን ጥቃቶችን በማድረስ 321 ሰላማዊ ሰዎች ሲገደሉ 113 መቁሰላቸውን APA ሪፖርት አድርጓል:: 434 casualties were recorded, including 321 were killed and 113 injured, with the majority being civilians” the report said, noting that children, women, and elderly persons were among the victims."
4
48
1
45
2,721
አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ አራጁም፣ ቆራጩም፣ ጨፍጫፊውም፣ አፈናቃዩም፣ ዘራፊውም፣ ድህነት ፈልፋዩም አረመኔው @AbiyAhmedAli ነው! ፀረ-ሰው!
10
96
3
187
5,821
supporting the hegemony of Abiy Ahmed and His Ormuma, which would allow for despotism, war crimes, genocide, and regional destabilization.
17
supporting the hegemony of Abiy Ahmed and His Ormuma, which would allow for despotism, war crimes, genocide, and regional destabilization.
9
ተጀምሯል! Fascism is history in Europe, it thrives on in #Ethiopia. Apartheid is history in South Africa, it lingers on in Ethiopia. The #Amhara people are facing both under the 21st century Fascist Abiy regime. @MikeHammerUSA @amnesty @UNHumanRights #AmharaGenocide
30
428
13
364
13,199
ሰበር ዜና! = በመጨረሻም አብይ ተሸነፈ! = ፋኖን ማሸነፍ ያቃተው አብይ አህመድ በአማራ ክልል የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም መጠየቁ ተሰምቷል! የተሸነፈ ኃይል ክልሉን ለቆ መውጣት እንጅ የማዘናጊያ የሽግግር መንግስት ጥያቄ በፋኖ ተቀባይነት የለውም
40
100
197
17,563
We are deeply saddened by the loss of dozens of farmers in Kuarit village, #Amhara region, due to a drone attack. Abiy Ahmed, with the help of the UAE, is committing genocide against the Amhara people. We call for international action to stop the horrific attacks on civilians.
15
153
5
154
5,378
Habtamu Biazin retweeted
🚨 Breaking: BBC confirms mass execution of over 22 Amhara civilians by Ethiopian National Defense Force in Addis Kidam town, Amhara region on October 27. Government forces killed a significant number of people going door to door and on roads in Addis Kidam town of Awi Zone in Amhara Region according to residents and family members of victims who spoke to BBC. ... “When the soldiers left civilians were being killed on the asphalt in the town center” said another resident providing their testimony, who said the killing “appeared to be revenge”. “For any youth they encountered they said, get him, drop him, put him to sleep [as they killed them]. They were children, they were youth aged 18 years old and 20 years old. When some thought the gunfire had subsided and came out they were struck on the asphalt and even in their homes.” Another resident said government forces carried out the killing as they withdrew to an area called “Adiguami Terara”, they told BBC they witnessed six bodies of victims. The majority of the killings took place in the “Tagita and Delekes Megentiya” areas according to one resident who said youth and seniors were killed in the attack. Another resident said there were “three kinds” of killings, in addition to those killed house to house and on the road, there were farmers killed in the middle of their crops. “They forced out people who were gathered inside a cafe (tea house) and executed them. They executed people they encountered on the road. They followed people inside their homes opening the doors and killing whoever they found” they said regarding the killing. #WarOnAmhara #AmharaGenocide #Ethiopia
6
160
11
141
27,463
ተጀምሯል! ⛔️Warning! The drone attacks on innocent civilians by Abiy in #amhara region must be condemned. When? Act Now! The West need to come out of shedding crocodile tears once the #AmharaGenocide is out of hand as in #Rwanda @StateDept @UKParliament @BBC @CNN @un
17
447
10
325
7,064
በቤተመንግስት ተገኘ ስለተባለው 400 ኪ/ግ ወርቅ ጠ/ሚር አብይ አህመድ ፓርላማ ላይ "ባደረግነው የቤተመንግስት ዕድሳት ተቆልፎበት የተቀመጠ 400 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አስገብተናል" ማለታቸው ይታወሳል። "ይህ ወርቅ ምን ይሆን ብዬ?" አንዳንድ ማጣራቶችን ለማድረግ ሞክሬ ነበር። ያገኘሁት መረጃ አስደንጋጭም፣ አሳሳቢም ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ይህ ወደ ብሄራዊ ባንክ ተላከ የተባለ ወርቅ በኢትዮጵያ የንጉሳዊ ስርዐት ወቅት ለበርካታ መቶ አመታት ነገስታት ሲገለገሉባቸው የነበሩ በወርቅ እና በሌሎች የከበሩ ማዕድናት የተሰሩ ቁሳቁሶች፣ ከሌሎች ሀገራት በስጦታ የተሰጡ ቅርሶች እንዲሁም በርካታ በነገስታቱ ታዘው የተሰሩ እና የተገዙ ናቸው። "ታድያ እነዚህ ወደ ሙዚየም እንጂ ለሽያጭ ወይም ለወርቅ ክምችት ወደ ባንክ እንዴት ሊላክ ይችላል?" ብዬ ጥያቄ ያቀረብኩላቸው ጉዳዩን የሚያውቁ ግለሰቦች ምላሻቸው "ማን ሰምቶን?" ነው። ቅርስ ጥበቃ፣ ብሄራዊ ባንክ፣ የጠ/ሚር ፅ/ቤት እንዲሁም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ በዚህ ዙርያ መክሮ እነዚህን የኢትዮጵያ ታሪክ የሆኑ ንብረቶች ወደነበሩበት ቦታ ወይም ወደ ሙዚየም እንዲመለሱ ማድረግ አለባቸው። እጅግ አሳሳቢ ጉዳይ ነው!
214
222
39
615
73,408