Amda Seyon I ዐምደ ጽዮን retweeted
የ #መነኮሳቱ ጥሪ፥ ጊዜው ዛሬ ሳይሆን አሁኑኑ ነው! #ህዝበክርስቲያኑ ጨርሶ ከመጥፋቱ ራሱን ለማዳን በአንድነት ይነሳ!
===========
በአለም ዙሪያ ለምትገኙ የ #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስተዋሕዶቤተክርስቲያን አማኞች በሙሉ፣ እንዲሁም ለፍትህና ለሰብአዊነት የቆማችሁ #ኢትዮጵያውያን ዜጎች በሙሉ "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ከጥቃት እንከላከል" ‼️ "ከእንግዲህ — በቃ!" እንበል! ዝምታ አያድንም! ድምፃችን ከፍ አድርገን በአለም ዙሪያ እናሰማ! 📷 በግፍ ለተገደሉ መታሰቢያ፣ ለተረፉት መጽናናት የሚሆን ታላቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ይካሄዳል። በያላችሁበት ከተማ ተሳተፉ። 📷የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን — ባላት ለብዙ ሺህ ዓመታት የቆየ ታሪክ ውስጥ አሁን ከማታውቀው ፍዳና መከራ ውስጥ ገብታለች። 📷በወለጋ፣ በአርሲ፣ በሐረር፣ በባሌና በሌሎችም አካባቢዎች — በመቶዎች የሚቆጠሩ ፡ አብያተክርስቲያናት ፡ ፡ በእሳት ተቃጥለዋል። ካህናትና ፡ ምዕመናን ፡ በገፍ ፡ ታርደዋል፣ ፡ በጅምላ ፡ ተጨፍጭፈዋል። 📷 በግፍ ለተገደሉ መታሰቢያ፣ ለተረፉት መጽናናት የሚሆን ታላቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ይካሄዳል። በያላችሁበት ከተማ ተሳተፉ። ሌሎች በተቃውሞው ሰልፍ ለመሳተፍ የወሰኑ ሲመጤ እናስታውቃለን ዝምታ አያድንም። ድምፃችን እናሰማ !! ‼️‼️
youtube.com/watch?v=hsrKiLfD…
Amda Seyon I ዐምደ ጽዮን retweeted
LADD-listed Comlux Aviation Malta’s 🇲🇹 Airbus A319-115 (w\ reg. 9H-LIV) flew from Dubai 🇦🇪 to Addis Ababa’s Bole Airport 🇪🇹 yesterday, then on to Abu Dhabi’s Al Bateen Airport 🇦🇪.
Amda Seyon I ዐምደ ጽዮን retweeted
ይህ ግልፅ የሆነ የጦር ወንጀል ነው!
በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ሀሰን አገር ክ/ከተማ ነዋሪ የሆነች ሶፍያ ሁሴን የምትባል ግለሰብ '' የፋኖ ሚስት ነሽ'' በሚል ፍረጃ ከህዳር 10 ቀን/2019 ዓ.ም ጀምሮ ከህፃን ልጇ ጋር ታስራ እንደምትገኝ የቤተሰብ ምንጮች ገልፀውልናል። ምንጮቹ አያይዘውም ታሳሪዋ የ2 ወር አራስ መሆኗንና ጨቅላ ህፃኗም ለህይወቷ አስጊ በሆነ ሁኔታ ውስጥ እንደምትገኝ ጠቁመዋል።
በምንም አይነት መልኩ ይሁን በሁለት የታጠቁ ሀይሎች መካከል በሚደረግ የእርስበርስም ሆነ ድንበር ዘለል ግጭት ውስጥ ፣ ከሁለቱም ወገን የሚገኙ ሲቪል (ያልታጠቁ) ቤተሰቦችንም ሆነ የቅርብ ወዳጆችን አለያም ነዋሪዎችን እንደመያዣ መጠቀም ( using civilian as a hostage ) እና የበቀል እርምጃ መውሰድ ፥ ለሞራልም ተቃራኒ ከመሆኑ ባሻገር በአለም አቀፍ ህጎችና የሰብአዊ መብት ድንጋጌዎች ጭምር ፣ በጦር ወንጀለኝነት የሚያስጠይቅ ከፍተኛ ወንጀል ነው።
ለአብነትም ኢትዮጵያ ከፈረመቻቸው አለምአቀፍ ድንጋጌዎች መካከል ፦ የጄኔቫ ኮንቬንሽን (1949) ፤ አንቀፅ 3/1b "taking of hostages .. to anyone, .. taking no active part in hostilities, at any time and in any place.'' በማለት ፤ በማንኛውም ቦታና ሁኔታ በጦርነት ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ የሌላቸውን ያልታጠቁ ሲቪሎች እንደመያዣ መጠቀምንና ማናቸውንም አይነት ጥቃት መፈፀም የተከለከለና የጦር ወንጀል መሆኑን በጥብቅ ይደነግጋል።
ግለሰቧ እንደተባለው የፋኖ ሚስት ሆነችም አልሆነችም ፥ በጦርነት ውስጥ ምንም አይነት ተሳትፎ የሌላት ሰላማዊ ነዋሪ ሆና ሳለ ይህን መሰል ድርጊት መፈፀም በምንም አይነት መልኩ አግባብነት የሌለው በመሆኑ ያለቅድመ ሁኔታ ልትለቀቅ ይገባል።
ከዚህ ባሻገርም በግራ ቀኙ አካላት መካከል ከአውዱ ውጪ በተመሳሳይ መልኩ ያልታጠቁ ንፁሀንን ሰለባ የሚያደርግና የመበቃቀል ስሜትን የሚፈጥር ተግባር በመሆኑ በፍፁም ሊደረግ የማይገባው ተግባር ነው።
ይሁን እንጂ የመንግስት የፖሊስና የወታደራዊ ተቋማት በተለያዩ አካባቢዎች እስከ ግድያ የደረሰ ተመሳሳይ የጦር ወንጀሎችን ሲፈፅሙና ሲያስፈፅሙ መስማት በእለት ተእለት የተለመደ አሳዛኝ ዜና ሆኗል።
Zerihun Gessesse
Amda Seyon I ዐምደ ጽዮን retweeted
የእለቱ መረጃዎች
youtu.be/_FZQ7kAL6Pw?si=dQQ5…
Amda Seyon I ዐምደ ጽዮን retweeted
if Lana Nusseibeh is no longer a United Arab Emirates diplomat, why is she still covering up the UAE's role in sending arms and mercenaries to the genocidal Rapid Support Forces paramilitary in Sudan? She should never be UN secretary-general. trib.al/cAD5ODT
Amda Seyon I ዐምደ ጽዮን retweeted
⚠️ Thousands of RSF fighters moved to Gondar 🇪🇹
• My sources say RSF fighters reached the Ethiopian army’s Northwestern Command base by air and overland in recent days, some from Asosa.
• Gondar is now the RSF’s main staging hub for a new front near Sudan’s eastern border 🇸🇩.
Amda Seyon I ዐምደ ጽዮን retweeted
Batot Air’s Il-76TD cargo aircraft (w\ reg. XT-ABJ) flew from Al Ain Airport 🇦🇪 to Ethiopia 🇪🇹.
Zebu Air’s Il-76TD cargo aircraft (w\ reg. 7Q-ASU) also took off from Al Reef Airbase in Abu Dhabi 🇦🇪, bound for Ethiopia 🇪🇹.
Amda Seyon I ዐምደ ጽዮን retweeted
Lana Nusseibeh, candidate for the next UN Secretary-General, has spent over a decade in roles acting for the UAE government.
Lana Nusseibeh has used her position to vehemently deny and divert attention from the UAE’s human rights abuses in Sudan and Yemen.
That includes dismissing UN reports...
Amda Seyon I ዐምደ ጽዮን retweeted
Kyrgyzstan-based 🇰🇬 Aerostan Airlines Boeing 747-251B freighter (w\ reg. EX-47002) flew from Al Reef Airbase in Abu Dhabi 🇦🇪 to Ethiopia 🇪🇹, where it likely landed at either Bole International Airport or Harar Meda Airbase.
Amda Seyon I ዐምደ ጽዮን retweeted
ዶ/ር ባደግ ቢሻው እና አቶ ዩም ፍሰሃ - የአለም አቀፍ ተቃውሞ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ---ከእንግዲህስ በቃ ማለት አለብን! በአንድ ቀን በ15 ከተሞች፥ እኔም ለቤተክርስቲያን ድምጼን አሰማለሁ
youtube.com/watch?v=OUisRIUj…
የ #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስተዋሕዶቤተክርስቲያን አማኞች በሙሉ፣ እንዲሁም ለፍትህና ለሰብአዊነት የቆማችሁ #ኢትዮጵያውያን ዜጎች በሙሉ "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ከጥቃት እንከላከል"
‼️ "ከእንግዲህ — በቃ!" እንበል! ዝምታ አያድንም! ድምፃችን ከፍ አድርገን በአለም ዙሪያ እናሰማ!
📷 በግፍ ለተገደሉ መታሰቢያ፣ ለተረፉት መጽናናት የሚሆን ታላቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ይካሄዳል። በያላችሁበት ከተማ ተሳተፉ።
📷የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን — ባላት ለብዙ ሺህ ዓመታት የቆየ ታሪክ ውስጥ አሁን ከማታውቀው ፍዳና መከራ ውስጥ ገብታለች። 📷በወለጋ፣ በአርሲ፣ በሐረር፣ በባሌና በሌሎችም አካባቢዎች — በመቶዎች የሚቆጠሩ ፡ አብያተክርስቲያናት ፡ ፡ በእሳት ተቃጥለዋል። ካህናትና ፡ ምዕመናን ፡ በገፍ ፡ ታርደዋል፣ ፡ በጅምላ ፡ ተጨፍጭፈዋል።
📷ፁሃን ፡ ዜጎች ፡ ሥርዐተ ፡ ፀሎት ፡ ይደረጋል፣ ሙዕታን ፡ ይዘከራሉ። በመጀመሪያ ቀደም ፡ አድርገው ፡ ዝግጅት ፡ የጀመሩ፣
‼️በግፍ ለተገደሉ መታሰቢያ፣ ለተረፉት መጽናናት የሚሆን ታላቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ይካሄዳል። በያላችሁበት ከተማ ተሳተፉ። ዝምታ አያድንም። ድምፃችን እናሰማ !! ‼️‼️
As a wannabe Secretary-General, she won’t work for the UAE either. Does that mean she will never do or say anything, then?
Comical LANA!
Lana Nusseibeh, the UAE's candidate for UN secretary-general, was asked repeatedly to address Abu Dhabi's involvement in the war in Sudan.
She insisted that she no longer worked for the UAE ⤵️
mee.s.gy/ai065o
1
98
Amda Seyon I ዐምደ ጽዮን retweeted
Eight of 28 imprisoned #Amhara politicians, intellectuals and journalists in #Ethiopia have been transferred to a notorious punishment cell known as “Tanker.”
According to @MeseretMedia Media, families and prison sources report severe mistreatment and serious health complications among the detainees.
Four of the prisoners had previously been removed from the same cell by court order.
Amda Seyon I ዐምደ ጽዮን retweeted
The Betrayals of #AbiyAhmed, a Worobela—and Their Devastating Cost to #Ethiopia and the wider region.
Once again, let us remind ourselves of the character and political mindset of the man we are dealing with: a profoundly unprincipled, morally bankrupt individual, devoid of the integrity, strategic foresight, and core values that have distinguished genuine statesmen throughout history. This worobela brute operates with the mindset of a petty hustler—a kis awlaki, a worobela, a woyala—rather than that of a responsible statesman. I have encountered this mentality firsthand, and I recognize it. He seems convinced that he can lie, manipulate, deceive, double-cross, and outmaneuver everyone around him, grabbing one short-term advantage after another, utterly indifferent to the devastating long-term consequences.
If #AbiyAhmed were merely an ordinary individual, his character flaws might have had limited consequences. But when such a man occupies the highest political office in a nation of more than 120 million people, his impulsiveness, shortsightedness, duplicity, and treachery become matters of national tragedy and regional instability. Among the most revealing examples of this treacherous pattern of conduct is his treatment of the Eritrean leadership.
During the 2020–2022 war, Eritrean forces fought alongside Ethiopian federal forces, paying a heavy price in lives and limbs. Their military intervention helped sustain his government during some of its darkest and most precarious moments—a contribution he himself acknowledged.
I know many of the details firsthand, having dealt directly with him, his senior officials, and his generals during that period. I was familiar with the precarious state of his government, the series of military debacles and setbacks suffered by the ENDF under its incompetent generals, and the fragile condition of the country as a whole at the time. Yet, even as Eritrean soldiers were fighting and dying alongside Ethiopian forces, he was reportedly disparaging and backbiting their leadership. The very people he once embraced as indispensable allies would later become targets of his hostility, political maneuvering, and betrayal. And this is hardly an isolated pattern. His political relationships with individuals, organizations, former allies, and even neighboring states have repeatedly been marked by shifting loyalties and deepening mistrust.
Here lies the fundamental problem with a leader who mistakes duplicity and deception for intelligence, shortsighted opportunism for strategy, and betrayal and backstabbing for political sophistication. Those who stood by him in his darkest hours—individuals, political organizations, and countries such as Eritrea—are not spared when his calculations change. He may imagine that he is outsmarting everyone. But deception is not intelligence, betrayal is not statesmanship, and political trickery is not strategic brilliance. Such conduct destroys trust, poisons diplomatic relationships, undermines national interests, and exposes millions of innocent people to the consequences of reckless, immature political calculations.
Genuine statesmanship demands integrity, consistency, strategic foresight, and the wisdom to understand that trust is among the most valuable assets in politics and diplomacy. You may deceive an ally, manipulate a political opponent, or secure a fleeting tactical advantage. But you cannot build a stable nation, sustain strategic alliances, or guarantee lasting peace on a foundation of lies, betrayal, and calculated deceit. That is the tragedy of #AbiyAhmed's political conduct: the price of his short-term gamesmanship is being paid not merely by those he betrays, but by Ethiopia and the wider Horn of Africa.
የ #ኢትዮጵያና የ #ኤርትራ ፍጥጫ ወዴት ያመራ ይሆን? #ብልጽግና ለመውደቅ ምን ያህል ቀን ቀረው? በሚል ርእስ አቶ እንዳርጋቸው ጽጌ ትላንት ለመሳይ ማሞ
@mamamesay
የሰጠውን አጠር ያለ ቃለ ምልልስ ተከታተሉት። በተለይ ያ ሁሉ ድራማ #አብይአህመድ ለኢሳያስ ቀለበት ያሰረበት፣ ቡና እና ፈንዲሻ ሲያሳልፍ የታየብት ድርማ፣ በኋላም በሰሜኑ ጦርነት በ 2020/2021 "ኤርትራ ባትኖር ምን ሊፈጠር እንደሚችል እይታወቀም"፣ ወዘተ ወዘተ በማለት ስለኤርትራ ውለታ ደጋግሞ የተናገረበት ሁሉ እንደ ጉም ተኖ፣ ዛሬ ላይ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ህዝቦች ፣ የቀጠናውም የሰላም፣ የትብብርና ትስስር ተስፋ መክኖ አሁን ላይ እንዴት ወደ እዚህ አዘቅትና ቀጠናዊ ውጥረት ውስጥ ተገባ ለሚለው የመሳይ ጥያቄ ። አንዳርጋችው በዋነኝነት የ #አብይአህመድ ስብእና የለሽ፣ መርህና እሴት አልባ ወሮበላ፣ተራ አጭበርባሪ ባህሪ ዋናው መንኤ መሆን አመልክቶ የሰጠው ምላሽ፣ በጥሞና አዳምጡት። ከ 13፡30 ደቂቃ ጀምሮ በተለይም፡ - “…..አብይ ከመጀመሪያው ጀምሮ ጠቅላላ ባህሪውን ስንመለከት በየግዜው ትብብር የፈጠራቸውን ድርጅቶች ሆኑ፣ ግለስቦች ሳይቀር ሰአትና ግዜ እየጠበቀ ፡ መረማመጃ እያደረገ ፡ እየጣለ እያራገፈ የሚሄድ ሰው መሆኑን ስትመለከት፣ በኤርትራ በኩል የነብረውን ቀና ምልሽ፣ ከመጀመሪያው ጀምሮ ለመሰሪ አላማ ካልሆነ በስተቀር ዘለቄታ ላለው የሁለት ሀገሮችና ህዝቦች ጠንካራ ግንኙነት ለመመስረት አስቦ ያደረገው እንዳልሆነ ፣ ቀደም ብሎ ነው መጠርጠር የጀመርኩት። ባገኘሁት ግዜ ሁሉ በጣም ኔጌትቭ/[Negative] ነገሮች ይናገራል። ኤርትራን በተመለከተ ባለስልጣናቱን በተመለከተ፣ እናም የታዘብኩት ጉዳይ ነበር። … በኤርትራ ላይ የሚናገራቸው፣ በብልግና ደረጃ፣ ባለስልጣናቱም የሚያካሂዱትም ፕሮፖጋንዳ ስንመለከት ከመጀመሪያውንም እንዲህ አይነት ሰው እንዳልሆነ ፣ እጅግ ጨካኝና አረመኔያዊ የሆነ ፣የጦርነት ሱሱ፣ ደም የማፍሰስ ሱስ ያለበት ሰው ሆኖ ነው የተገኘው። ምንም የእርቅ፣ የሰላም አጀንዳ መረማመጃ እድርጎ እስከ ኖቤል ፕራይዝ[Nobel Peace Prize] ያገኘበት ሁኔታ ስትመለከት ተራ አጭበርባሪ መሆኑን ነው የምታየው። እንዴት እዚህ ደረሱ ለምትለው፣በአንድ በኩል በኤርትራ በኩል ለሁለቱ ሀገሮችና ግንኙነት አብሮ ለመስራት ቆርጠው የገቡበት ፡ በሌላ በኩል ግን መሰሪ የሆኑ አጀንዳዎችን ይዞ እዚህ ውስጥ በመግባት ከግለሰቡ ድንቁርን እና መሰረታዊ የሆነ የሴራ ፓለቲካ ጋር የተያያዘ ነው። ቀለበ ማጥለቅ ፡ ኤርትራ ሄዶ ቡና ሲያሳልፍ ያየሀነው ፣ ፈንዲሻ ሲያሳልፍ ያየነው ድራማና ቲያትር የሚገኝ ነገር አለ፣ ጥቅም አለ ብሎ አስቦ ያደረጋቸው ናችው እንጂ መሰረታዊ የሆነ ቀና የሆነ የሁለቱን ሀገሮች ፣ ህዝቦች መልካም ግንኙነት ላይ የተመሰረተ እንዳልሆነ ነው የገባኝ….” “…የቀጠናውን ሰላም ያናጋው፣ ትብብር፥ እንዳይኖር ያደረገው አብይ አህመድ ነው ። ጸረ ሉአላዊነት ፣ ጸረ ህልውናቸው የሆነው የአብይ አህምድ አገዛዝ ነው..”
The good thing is that Abiy is a narcissist who loves recording himself and exposing his own treacherous nature. He is beyond contempt, and his own recorded speeches lay bare, in stark detail, the acts of betrayal.
In this clip from the 2023 Tigray war, at a time when the African Union and numerous foreign embassies were preparing to evacuate Addis Ababa, he made the following remarks:
“This was the time when we witnessed our few but unflinching friends. And we say to them: #Ethiopia is a history maker and never forgets its history. We will repay our debt and want to express our immense gratitude. During these difficult times, very few countries did not abandon Ethiopia. In a way that is difficult to believe, during our misery, pressure and difficulties, they not only stood with us, but shared what they had, wiped our tears and replenished our dwindling supplies.”
And today, he has the audacity to berate #Eritrea and threaten the very country that, in the eyes of many, helped prevent his government from collapsing and him from fleeing Addis Ababa alongside the departing diplomatic missions and the AU. @HabtamuAyalew21 @Ethioforumm @NeaminZeleke @BBCWorld @ReutersAfrica @trtafrika
#EritreaPrevails
Amda Seyon I ዐምደ ጽዮን retweeted
My dear sisters and brothers of Sudan, I feel your anguish, outrage and profound sense of betrayal. As an Amhara from Ethiopia, I stand with you. A credible mediator must earn trust through conduct, not declarations of peace while facing serious questions about support for a belligerent. I regard Abiy Ahmed Ali as the UAE’s scullion in the Horn of Africa, a leader whose shifting alliances and betrayals have deepened our region’s suffering. Sudan’s rejection of his proposed dialogue is understandable. The people of Ethiopia must never be confused with the leadership in Addis Ababa. My prayers are with you for peace, civilian protection and justice. The Rohingya’s pursuit of accountability reminds us that persistence matters. Sudanese and Ethiopian victims deserve the same determination: preserve the evidence, pursue individual criminal responsibility through the ICC wherever jurisdiction permits, and state responsibility through the ICJ where legally available. No leader or foreign patron should be beyond accountability.
#Abiy_Ahmed_Ali #AmharaGenocide #SudanGenocide #TigrayGenocide #SomaliGenocide #JusticeForVictims
@IntlCrimCourt @CIJ_ICJ @UNHumanRights @UNOSAPG @UNOCHA @ICRC @_AfricanUnion @eu_eeas @StateDept @hrw @amnesty @KSAmofaEN @SaudiEmbassyUSA @arabnews @AlArabiya_Eng @aawsat_eng @Reuters @BBCWorld @AJEnglish @nytimes @maru1awet
Sudan's government has rejected Ethiopian PM Abiy Ahmed's initiative to host an inclusive peace dialogue in Addis Ababa, stating that Ethiopia lacks neutrality due to accusations that it backs the paramilitary Rapid Support Forces (RSF) and allows drone strikes from its soil.
#Sudan #Ethiopia #Khartoum #RSF #Dialogue


































